አረቦን
Статистикаይሕ ቻነል መንፈሳዊና ማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ አሳቦቼን የማጋራበት [የሌሎች ወንድም እህቶቼን መጣጥፎችና ምልከታዎች ማጋራቴ እንደተጠበቀ ሆኖ] እንዲሁም መጽሐፍ ተኮር ዳሰሳና ሂስ የማቀርብበት ነው።
- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- Категория
- Книги (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 282
- 1/48двое суток
- 323
- 1/72трое суток
- 348
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://youtu.be/AHvh4kKRa1c?si=3i4Uorz6T5fWMr0Z
የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ዋና የትምህርት ምንጭ የሆነው የአብነት ትምህርት ቤት በየአመቱ በሺህ የሚቆጠሩ ተማሪዎችን በመምህርነት አስመርቆ ያወጣል። እነዚህ ተማሪዎች የሚማሩት ትምህርትና ከሦስት እና ከአራት መቶ አመት በፊት የነበሩት ሊቃውንት የተማሩበት መንገድም ሆነ የተማሩት ትምህርት ይዘት ተመሳሳይ ነው። ብዙዎች ይህን ትውፊትን እንደማስጠበቅ አድርገው ይረዱታል። የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያንን ቤተክርስቲያን አድርጎ ያቆያት ዋና ቁምነገርም ይህ እንደሆነ ያስባሉ። ወደፊትም ቤተክርስቲያኒቱን ለመጠበቅ የትምህርት መንገዳችንም ሆነ ትምህርታችን መነካት የለበትም ይላሉ። ነገር ግን እዚህ ጋር መሠረታዊ የሆነ ጥያቄ ይነሳል። ከአብነት ትምህርት ቤት የሚወጡ መምህራን ከዘመኑ ጋር መራመድና ዘመኑ የሚሠራበትን ፍልስፍና ያለማወቃቸው ነገር ነው። የማያውቁትን ሕመም ደግሞ ማዳን እንደማይቻል ግልጽ ነው። የመምህራን ዋና ተልእኮ ደግሞ የዘመኑን መንፈስ ማንበብና መፈወስ መቻል እስከሆነ ድረስ ትምህርታችንም ሆነ የትምህርት መንገዳችን ላይ ጥያቄ ማንሳታችን የግድ ይሆናል። ከየኔታ ኃይለማርያም ጋር ይህንን ጉዳይ በተመለከተ ደፈር ብለን ለመወያየት ሞክረናል። መልካም ቆይታ። https://youtu.be/84qnUpLiPeg?si=sA22oVkx2kT9njo_
https://youtu.be/52Fy7qNZAuU?si=mf0_Vi6TyYQIiE4S
ኤማሁስ መነኮሳትን በተመለከተ ያደረገችው ሁለተኛ ክፍል ውይይት እነሆ። የመጀመርያው ክፍል የምንኩስናን መሠረታውያን የተመለከተ ውይይት እንደሆነ የተከታተላችሁ ታስታውሳላችሁ። ይህ ሁለተኛው ክፍል ደግሞ ምንኩስናን በተመለከተ የቤተክርስቲያን ያልሆኑ ነገሮችን የተናገሩ ከዚያም አልፎ ትርክቱን ለመበረዝ በሚመስል መልክ ብዙ የስንፍና ንግግር ሲናገሩ የነበሩትን መምህራን ተብዮዎች የሚያሄስ ውይይት ነው። መልካም ቆይታ። https://youtu.be/5lxbXfsp6pc?si=RMlP8xex10j0KCuU
https://youtu.be/uo6jA6r_uCA?si=kqgFVwe9B_5XVkxp
https://youtu.be/cPFMg3sV-10?si=1wxbOHxdL5Z6KY7a
ከሰሞኑ የመነኮሳት ነገር ሲያነጋግር እንደሰነበተ ይታወቃል። ይህን ጉዳይ መሠረት በማድረግ ዲያቆን ብንያም ፣ ቀሲስ አባተ እና መጋቤ ሐዲስ ኢዮብ እንደሚከተለው ሰፋ ያለ ውይይት አድርገዋል። እነሆ ውይይቱ ፦ https://youtu.be/AQ_z48j-rEQ?si=ev8391bFp_mIZiTf
https://youtu.be/ueGq1Uei6MU?si=M_lYKli5iE5a924F
https://youtu.be/WCF9Pbt9o4c?si=ZxcA5cK6qzMlzfP1
https://youtu.be/LdbO9E5Gy18?si=Q1g5xJQcCApHBw5Y
https://youtu.be/joS4XIGohTk?si=JCKdev3UKd9pubid
https://youtu.be/orjZUvzPvc0?si=KJMDGn1VBdrjb_sZ
የጌታን ሕማምና ሞት ከሕክምና አንጻር ለማየት መሞከር ሕማሙን በተለየ መንገድ እንድንረዳ የሚያደርግ ልዩ መነጽር? ወይስ ወደማያልቁ ነገር መለኮታዊ ስሕተቶች የሚመራ መንገድ? የዛሬው ውይይታችን ይህንን ይመለከታል። https://youtu.be/_-lSVAok52Q?si=xhL2U29qLwTmDERe
የጌታን ሕማምና ሞት ከሕክምና አንጻር ለማየት የመሞከር ዝንባሌ ባለፉት ጥቂት አመታት ብቅ ብሏል። ይህንን በተመለከተ ያደረግነውን ዘለግ ያለ ውይይት ነገ ይጠብቁን። https://youtu.be/TCzbHx2tvEk?si=tg35UH_N5EVb7ckz
https://youtu.be/TqW0M2FSZLQ?si=AtXBQRbj2sZsDtTv
https://youtu.be/W5r0Q7SvXm0?si=OKUcBsX91SsUuCGB
የቤተ ክርስቲያን አበው በሰፊው ካብራሯቸው የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት፣ የሮሜ መልእክት ከቀዳሚዎቹ መሀከል ነው። በኦርቶዶክሳውያን አበው ብቻ ሳይሆን ኦውግስቲን እና ሉተርም ለሮሜ መልእክት ልዩ ፍቅር ነበራቸው። በዚያው ልክ መልእክቱ የልዩነት ምክንያትም ሆኗል። በዚህ ምክንያት የሮሜ መልእክት ጥናት እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው። ይኼ የመጋቤ ሐዲስ ኢዮብ ተከታታይ ማብራሪያ ከዚህ አንጻር በጣም ጠቃሚ ነው። ሁላችሁም በእርጋታ ተከታተሉት። ታተርፉበታላችሁ https://youtu.be/e_yqPVrTuyA?si=uJidgqtdPVBlASCL
https://youtu.be/ZGPHc3qQ2TU?si=gmsmZ3zHg5fW5yEU
https://youtu.be/N3nv5D4q9_0?si=TNS4aM1F07XzUZXb
https://youtu.be/_hU3KNmwaVg?si=uWd-9K0DhavEWhG0