የድሬዳዋ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ሚዲያ
Статистикаይህ የድሬዳዋ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ውስጥ መንፈሳዊ ትምህርቶችንና መልዕክቶችን ታገኙበታላችሁ።
- Последний пост
- 31 мая
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
"የመንፈስን አንድነት ለመጠበቅ ትጉ" ኤፌ ፬;፫ እንኳን ለዓመታዊው የሰንበት ትምህርት ቤቶች ቀን እና ለበዓለ ጰራቅሊጦስ በሰላም አደረሳችሁ!
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የደረጃ አንድ የመጀመሪያ ዙር የሰ/ት/ቤቶች ተተኪ መምህራን ሥልጠና የምርቃት መርሐ ግብር የሀገረ ስብከቱ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ተከናወነ። (የሰ/ት/ቤቶች አንድነት)16/09/2018 ዓ.ም የደረጃ አንድ የመጀመሪያ ዙር የሰ/ት/ቤቶች ተተኪ መምህራን ሥልጠና የምርቃት መርሐ ግብር የሀገረ ስብከቱ ዋና ስራ አስኪያጅ መ/ሠ/ሃ/ማርያም ገ/ሚካኤል፤ መ/ሃ/ቀሲስ ዘላለም ፈቃዱ የሰ/ት/ቤቶች ማደራጃ ክፍል ሓላፊ ፤ የሀገረ ስብከቱ የመምሪያ ሓላፊዎች ፤ የአጥቢያ አስተዳዳሪዎች፤ የአንድነቱ የስራ አመራር አባላት ፤ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ካህናት አባቶች መምህራንና ተመራቂ ተማሪዎች በተገኙበት በዛሬው ዕለት በር/አ/ወ/ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ተካሒዷል። በመርሐ ግብሩም የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ ክፍል ሐላፊ የሆኑት መጋቤ ሃይማኖት ዘላለም ፈቃዱ የእንኳን አደረሳቹ መልዕክት ለተማሪዎች ያስተላለፉ ሲሆን የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ትምህርትና ስልጠና ክፍል ተጠሪ የሆኑት መ/ር ብሩክ አያሌው ሙሉ የስልጠናውን ሪፖርት በአጭሩ ለታዳሚዎች ገለፃ አድርገዋል። "ለራሳችሁ አይደላችኹም ስለዚህ፥በሥጋችኹ እግዚአብሔርን አክብሩ።" 1ቆሮ 6፥20 መነሻ በማድረግ የዕለቱን ቃለ ወንጌል መጋቤ ምስጢር ያሬድ ዘርአ ብሩክ ሰጥተዋል። በመጨረሻም በክቡር ዋና ስራ አስኪያጅ "ቤተ ክርስቲያን ከናንተ ብዙ ትጠብቃለች በሔዳቹበት ሁሉ አገልግሎታችሁ በትዕግስትና በፍቅር ይሁን" በማለት አባታዊ ቡራኬና መመሪያ ለተመራቂ ተማሪዎች አስተላልፈው ለተማሪዎች የምሥክር ወረቀት ሰጥተዋል። https://www.facebook.com/profile.php?id=61557918219413 https://t.me/DireAndinet https://www.tiktok.com/@andinet.media?_t=ZM-8uNUxtCJBO2&_r=1
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи