tgindex
ጸሎት የሁሉም ነገር ቁልፍ ነው።✝️🤲🙏🛐

ጸሎት የሁሉም ነገር ቁልፍ ነው።✝️🤲🙏🛐

Статистика

ለመኖር ስትል ገብቶህ እንዳልገባህ የምታልፋችው ብዙ ነገሮች አሉ!! https://www.facebook.com/matmenge78?mibextid=ZbWKwL

Последний пост
3 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
589
−1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
910
20 постов
Вовлечённость
154,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 091
1/48двое суток
1 250
1/72трое суток
1 348

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • #ዛሬ_እኮ_ሐምሌ_27♥ #አምላካችን_ቸሩ_መድሀኒአለም ነው :: #እንኳን አደረሳችሁ/ አደረሰን🕯👏💙 ► #ቸሩ_መድኃኒአለም አባቴ ✍️ #መድሀኒአለም_ማለት_የአለም_መድኃኒት_ማለት_ነው። #መድኃኒዓለም ማለት የአለም ቤዛ ማለት ነው። #መድኃኒዓለም ማለት የአለም አዳኝ ማለት ነው። ✥ አንተ ለእኔ መሸሸጊያዬ ነህ፥ ከጣርም ትጠብቀኛለህ፤ ከከበቡኝ ታድነኝ ዘንድ ደስታዬ ነህ #መዝ፣31-7 ✅ አባቴ ቸሩ መድሀኒአለም የቀራንዮ ንጉስ፣የድንግል ማርያም ልጅ የሆነው ቸሩ መድሀኒአለም ሆይ #አቤቱ በዋጋ የገዛኸውን የሰው ልጅ በነፃ ሲሞት ዝም አትበል 🤲:: ✥ ቸሩ መድሀኒአለም ሰላማችንን እንደምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ብዝት ያርግልን ሀገራችንን እና ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን ✞🙏 #አሜን #አሜን #አሜን💒👏♥🌹🙏

  • 30 июл.1 28253

    #ወር_በገባ_በ23_ቅዱስ_ጊዮርጊስ_ሰማዕት_ነው። #ከወርቅና_ከብር_ይልቅ_ሞገሱ_የሚበልጥ_ቅዱስ_ጊዮርጊስ_በነጭ_ፈረሱ_እኛን_ለመርዳት_ይምጣ_ይመላለስም https://t.me/Reading100T #ወቶ_ከመቅረት_ካልታሰበ_አደጋ_ከክፉ_ነገር_ከመከራ_ስጋ_ከመከራ_ነፍስ_ሁሉ_ይሰውረን።

  • 27 июл.1 18022

    #ሐምሌ_20_በዓታ_ለእግዝእትነ_ቅድስት_ድንግል_ማርያም_ዓመታዊ_በዓሏ_ነው! በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ! #በዓታ_ለእግዝእትነ_ማርያም ለስም አጠራሯ ክብር ይሁንና እመ ብርሃን ድንግል ማርያም በዚህች ቀን ወደ ቤተ መቅደስ ገብታለች። በዓሉ ከሠላሳ ሦስቱ የእመቤታችን በዓላት እንደ አንዱ አይቆጠርም። ምክንያቱም ቅዱሳን ሊቃውንት በዓታ ከበዓታ ጋር ይስማማል ብለው የታኅሣሥ ሦስትን በዓል ከሠላሳ ሦስቱ ደምረውታል። እመቤታችን ወደ ቤተ መቅደስ የገባችው ሁለት ጊዜ ሲሆን፦ ፩.ዛሬ የምናከብረውና በተወለደች በሰማንያ ቀኗ የገባችበት ነው። (ከግንቦት ፩ ጀምረን እናስላው ሰማንያ ቀን ይመጣል።) ኦሪት እንዳዘዘው ቅዱሳን ኢያቄምና ሐና ንጽሕት ሕፃን ድንግል ማርያምን ታቅፈው የርግብ ልጆች (ግልገሎች)ንዋኖስም ይዘው ወደ ቤተ መቅደስ ሒደዋል። ካህናቱ ዘካርያስና ስምዖን ወጥተው በደስታ ተቀብለዋቸዋል እመቤታችን ለወላጆቿ ማኅጸን የከፈተች በኩር ናትና በእግዚአብሔር ፊት አቅርበዋታል። ፪. ከሦስት ዓመታት በኋላ እንደ ስዕለታቸው ወደ ቤተ መቅደስ ወስደው ለእግዚአብሔር ሰጥተዋት ተመልሰዋል። እግዚአብሔር ዛሬ ያልቃል ነገ ይደቃል የማይባለውን የድንግል እናቱን ፍቅር አብዝቶ ያድለን በረከቷም በእኛ ላይ ጸንቶ ይኑር። ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን!!!

  • 22 июл.1 48533

    #ወር_በገባ_በ16_ቅድስት_እናቴ_ኪዳነ_ምህረት_ናት። #እናቴ_ቅድስት_ኪዳነ_ምህረት_ሆይ #በዕለተ_ቀንሽ_ከክፉ_ሁሉ_ሰውሪን #ወቶ_ከመቅረት_ከልታሰበ_ከአደጋው_ትሰውረን። #አሜን_በእውነት።

  • 13 июл.1 07934

    #ወር_በገባ_በ7_አጋእዝተ_ዓለም_ቅድስት_ሥላሴ_ናቸው። #ቅድስት_ሥላሴ_በዕለተ_ቀናቸው #ያላሰብነውን_ደስታ_ይስጡን፡፡🙏 #የአብርሃሙ_ሥላሴ_ወቶ_ከመቅረት_ከክፉ_ነገር_ሁሉር_ይሰውሩን🙏 #በጨነቃችሁ_ጊዜ_ሁሉ_ፈጣሪያተ_ዓለም #ቅድስት_ሥላሴ_አለው_ይበሏችሁ። https://t.me/Reading100T ስብሐት ለ አብ ስብሐት ለ ወልድ ስብሐት ለ መንፈስ ቅዱስ #አጋዕዝተ_ዓለም_ቅድስት_ሥላሴ_ለዓለም_አሜን።

  • 12 июл.1 2085

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 июл.1 22545

    #ዛሬ_እኮ_ህዳር_5_የወር_ፃድቁ_አባታችን_ጻድቁ_አቡነ_ገብረ_መንፈስ_ቅዱስ #ናቸው። #ፃድቁ_አባታችን_ወቶ_ከመቅረት_ካልታሰበ_አደጋ_ይሰውሩን🙏🤲 #በጨንቃችሁ_ጊዜ_ሁሉ_ፃድቁ_አብነ_ገብረ_መንፈስ_ቅዱስ #አለው_ይበላችሁ🤲🙏

  • #ወር_በገባ_በ30_ነቢይ_ባህታዊ_ድንግል #መጥምቀ_መለኮት_ቅዱስ_ዮሐንስ_ነው። #በጨነቃችሁ_ጊዜ_ሁሉ_መጥምቀ_ #መለኮት_ቅዱስ_ዩሐንስ_አለው_ይበላችሁ። #ከመከራ_ስጋ_ከመከራ_ነፍስ_ይሰዉራችሁ። https://t.me/Reading100T #ወቶ_ከመቅረት_ካልታሰበ_አደጋ_ይሰውረን።

  • #ወር_በገባ_በ27_የአለም_በዛ_ቸሩ_መድኀኔዓለም_ነው። #በስመ_አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ_አሐዱ_አምላክ_አሜን። #በሕይወታችን_የጎደለውን_ኹሉ_የዓለሙ_ቤዛ #ቸሩ_መድኃኔዓለም_ይሙላልን። https://t.me/Reading100T #በጨነቃቹ_በተከፋችሁ_ጊዜ_ቸሩ_መድኃኔዓለም_አለሁ_ይበላችሁ።

  • #ወር_በገባ_በ25_ሰማዕቱ_ቅዱስ_መርቆሬዎስ_ነው። #መርቆሪዎስ_ማለት_የአብ_ወዳጅ_የወልድ_አገልጋይ_ማለት1ነዉ። ቅዱስ መርቆሬዎስ ሆይ እግረ ልቦናዬ በፊትህ በቆመ ጊዜ በነጋ በነጋ ጎብኘኝ ሰላምንም ስጠኝ። ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውረን።አሜን በእውነት

  • 30 июн.1 74135

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ #ሰኔ_24_ቀን_የሚከበሩ_ዓመታዊ_የቅዱሳን_በዓላት #እንኳን_አደረሳችሁ #ቅዱስ_ሙሴ_ጸሊም (ጥቁሩ ሙሴ) =>ግብጻውያን ስማቸውን ጠርተው ከማይጠግቧቸው ቅዱሳን መካከል አንዱ ኢትዮዽያዊው አባ ሙሴ ጸሊም ነው:: በእኛ ኢትዮዽያውያን ግን ይቅርና በወርኀዊ በዓሉ (በ24) በዓመታዊ በዓሉ እንኩዋ ሲከበር ብዙም አይታይም:: =>ቅዱሱ ሰው በትውልዱ ኢትዮዽያዊ ሲሆን ያደገውም እዚሁ ሃገራችን ውስጥ እንደሆነ ይታመናል:: ገና በወጣትነቱ አገር የሚያሸብር ሽፍታ ነበር:: ሙሴ ጸሊም ወደ ግብጽ የሔደበት ምክንያት በግልጽ ባይታወቅም መምለክያነ ጣዖት (ፀሐይን ከሚያመልኩ ሰዎች) ጋር ይኖር ስለ ነበር ምናልባት እነርሱ ወስደውት ሊሆን ይችላል:: ቅዱስ_ሙሴ በምድረ ግብጽም በኃይለኝነቱ ምክንያት የሚደፍረው አልነበረም:: ፀሐይን ያመልካል: እንደ ፈለገ ቀምቶ ይበላል: ያሻውን ሰው ይደበድባል:: ነገር ግን በኅሊናው ስለ እውነተኛው አምላክ ይመራመር ነበርና አንድ ቀን ፀሐይን "አምላክ ከሆንሽ አናግሪኝ?" አላት:: እርሷ ፍጡር ናትና ዝም አለችው:: ቅዱስ ሙሴ ምንም አስቸጋሪ ሰው ቢሆንም ፈጣሪን መፈለጉን ግን ቀጥሏልና አንድ ቀን ተሳካለት:: መልካም ክርስቲያኖችን አግኝቶ ወደ ገዳመ_አስቄጥስ ቢሔድ በዛ ያሉ መነኮሳት ወደ እውነት እንደሚመሩት ነገሩት:: እርሱም ሰይፉን እንደታጠቀ ወደ ገዳም ገባ:: መነኮሳቱ ፈርተውት ሲሸሹ ታላቁ አባ_ኤስድሮስ ግን ተቀብለው አሳረፉት:: "ምን ፈለግህ ልጄ?" አሉት:: "እውነተኛውን አምላክ ፊት ለፊት ማየት እፈልጋለሁ" የሙሴ ጸሊም መልስ ነበር:: አባ ኤስድሮስም "የማዝህን ሁሉ ካደረግህ ታየዋለህ" ብለው ወደ መነኮሳት አለቃ ቅዱስ_መቃርስ_ታላቁ ወሰዱት:: መቃሬም ክርስትናን አስተምረው አጠመቁትና ለአባ ኤስድሮስ መለሱላቸው:: ከዚህ ሰዓት በሁዋላ ነበር የአባ ሙሴ ጸሊም ሕይወት ፍጹም የተለወጠው:: በጻድቁ እጅ ምንኩስናን ተቀብሎ ይጋደል ጀመር:: በጠባቧ በር ይገባ ዘንድ ወዷልና ያ በሽፍትነት የሞላ አካሉን በገድል አረገፈው:: ከቁመቱ በቀር ከአካሉ አልተረፈለትም:: ወገቡን በአጭር ታጥቆ መነኮሳትን አገለገለ:: አጋንንት በቀደመ ሕይወቱ በሕልም: አንዳንዴም በአካል እየመጡ ይፈትኑት ነበር:: እንዳልቻሉት ሲረዱ ተሰብስበው መጥተው በእሳት አለንጋ ገርፈው አቆሳስለውት ሔዱ:: እርሱ ግን ታገሰ:: በበርሃ ለሚኖሩ አበው መነኮሳት ሁሉ ብርሃን በሆነ ሕይወቱ ሞገስ ሆነላቸው:: ለኃጥአን ደግሞ መጽናኛ ሆነ:: በተራራ ላይ ያለች ሃገር ልትሠወር አይቻላትምና ስም አጠራሩ በመላው ዓለም ተሰማ:: ሁሉም "ሙሴ_ጸሊም ይል ጀመር ፡፡ በየበርሃው ያሉ አበው ብቻ ሳይሆነ ዓለማውያን መኩዋንንት ሳይቀሩ ሊያዩት ይመኙ ነበር:: እርሱ ግን ራሱን "አንተ ጥቁር ባሪያ ስለ ኃጢአትህ አልቅስ" እያለ ይገስጽ: ከውዳሴ ከንቱም ይርቅ ነበር:: ከቆይታ በኋላም በመነኮሳት ላይ እረኛ (አበ ምኔት) ሆኖ ተሾመ:: እንደሚገባም አገለገለ:: የበርካቶችን ሕይወት ጨው በሆነ ሕይወቱና ምክሩ አጣፍጦ: ድርሳናትንም ደርሶ እያረጀ ሔደ:: ከቁመቱ መርዘም የጽሕሙ ነጭነትና አወራረዱን ያዩ ሁሉ ሲያዩት ያደንቁት ነበር:: በመጨረሻም በ375 ዓ/ም በርበረሮች (አሕዛብ) ገዳመ አስቄጥስን ሲያጠፉ ሌሎች መነኮሳት ሸሹ:: እርሱ ግን አልሸሽም ብሎ ከ7 ደቀ መዛሙርቱ ጋር በዚሕች ቀን ተሰይፎ በሰማዕትነት አልፏል:: =>ቅዱስ ሙሴ ጸሊምን ለርስቱ ያበቃ ጌታ ለእኛም ዕድሜ ለንስሃ: ለዘመን ለፍስሃን አይንሳን:: ከበረከቱም ፈጣሪው ያድለን:: => #ሰኔ_24_ቀን_የሚከበሩ_ዓመታዊ_የቅዱሳን_በዓላት 1.ቅዱስ አባ ሙሴ ጸሊም (ኢትዮዽያዊ) 2."7ቱ" ቅዱሳን መነኮሳት (ደቀ መዛሙርቱ) 3.አባ ኤስድሮስ ታላቁ ❖ #ወርኃዊ_በዓላት 1፡ ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት 2፡ ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ 3፡ ቅዱስ ቶማስ ዘመርዓስ 4፡ ቅዱስ አጋቢጦስ 5፡ ቅዱስ አብላርዮስ 6፡ አቡነ ዘዮሐንስ ዘክብራን 7፡ ፳፬ቱ ካህናተ ሰማይ => መቶ በግ ያለው ከእነርሱም አንዱ ቢጠፋ ዘጠና ዘጠኙን በበርሃ ትቶ የጠፋውን እስኪያገኘው ድረስ ሊፈልገው የማይሔድ ከእናንተ ማን ነው? ባገኘውም ጊዜ ደስ ብሎት በጫንቃው ይሸከመዋል:: ወደ ቤትም በመጣ ጊዜ ወዳጆቹንና ጐረቤቶቹን በአንድነት ጠርቶ "የጠፋውን በጌን አግኝቼዋለሁና ከእኔ ጋር ደስ ይበላችሁ" ይላቸዋል:: እላችሁአለሁ: እንዲሁ ንስሃ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሃ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል:: (ሉቃ. 15:3-7) << " #ወስብሐት_ለእግዚአብሔር ">>

  • видео или голосовое, без подписи

  • #ወር_በገባ_በ23_ቅዱስ_ጊዮርጊስ_ሰማዕት_ነው። #ከወርቅና_ከብር_ይልቅ_ሞገሱ_የሚበልጥ_ቅዱስ_ጊዮርጊስ_በነጭ_ፈረሱ_እኛን_ለመርዳት_ይምጣ_ይመላለስም https://t.me/Reading100T #ወቶ_ከመቅረት_ካልታሰበ_አደጋ_ከክፉ_ነገር_ከመከራ_ስጋ_ከመከራ_ነፍስ_ሁሉ_ይሰውረን።

  • 28 июн.1 42024

    #ወር_በገባ_ነገ_ሰኔ 2⃣2⃣ 🙏♥ #አባታችን_ቅዱስ_ዑራኤል_ነው። #እንኳን_አደረሳችሁ_አደረሰን!! #ቅዱስ ኡራኤል🕯 #ኡራኤል ማለት ትርጉሙ የብርሃን ጌታ የአምላክ ብርሃን ማለት ነው፤ቅዱስ ኡራኤል ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ጋር ወደ ግብፅ ስትሰደድ መንገድ የመራ ክርስቶስ ለአለም ቤዛ በተሰቀለ ጊዜ ክቡር ደሙን በብርሃን ፅዋ ተቀብሎ በብርሃን መነስነስ ለአለም የረጨ ለነብዩ እዝራ ሱቱኤል ፅዋ ጥበብ ያጠጣ እርሱ ነው፤ ~~የመላኩ የቅዱስ ኡራኤል ጥበቃ መልጃና ፆለቱ ዘውትር አይለየን አይለየን! #የብርሐን_አምላክ ቅዱስ ዑራኤል ከጨለማ ሕይወት ይሰውረን!!! #አሜን #አሜን #አሜን💒👏♥

  • 27 июн.1 86636

    #ወር_በገባ_በ21_እናታችን_ቅድስት_ድንግል_ማርያም_ናት። #ወቶ_ከመቅረት_ካልታሰበ_አደጋ_ከክፉ_ነገር #ሁሉ_ትሰውረን። #በጨነቃችሁ_ጊዜ_ሁሉ_እመቤታችን_ቅድስት_ድንግል_ማርያም_አለው_ትበላችሁ።

  • #ወር_በገባ_በ16_ቅድስት_እናቴ_ኪዳነ_ምህረት_ናት። #እናቴ_ቅድስት_ኪዳነ_ምህረት_ሆይ #በዕለተ_ቀንሽ_ከክፉ_ሁሉ_ሰውሪን #ወቶ_ከመቅረት_ከልታሰበ_ከአደጋው_ትሰውረን። #አሜን_በእውነት።

  • 18 июн.2 682117

    ​#ሰኔ_12_የቅዱስ_ሚካኤል_ዓመታዊ_በዓል!! 👉 እንኳን ለመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ለእናታችን ቅድስት አፎሚያ አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። ሰኔ 12 ቅዱስ ሚካኤል እናታችን ቅድስት አፎሚያን ከጠላት ዲያብሎስ እጅ ያዳነበት ፣ እናታችን ቅድስት አፎሚያ እረፍቷ ነው ።እግዚአብሔር ከቅዱሱ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ፣ ከእናታችን ቅድስት አፎሚያ በረከት ተካፋይ ያድርገን ። •• 👉  በወርኃ ሠኔ መታሰቢያ ከሚደረግላቸው ቅዱሳን መካከል እግዚአብሔርን የሚፈራ የአስተራኒቆስ ሚስት የሆነች የቅድስት አፎምያን ታሪክ በአጭሩ እንዳስሳለን፡፡ •• 👉 ቅድስት አፎምያ በትዳር በነበረችባቸው ዘመናት እግዚአብሔርን ከሚወድ ባለቤቷ ጋር እግዚአብሔርን ስታገለግለው የኖረች ሴት ነበረች፡፡ በየወሩ በ29 ቀን የጌታችንን የልደቱን ፣ ወር በገባ በ21 የእመቤታችንንና ወር በገባ በ12 የቅዱስ ሚካኤልን መታሰቢያ እያደረጉ ነዳያንን ይጎበኙ እንደነበር ታሪካቸው ይነግረናል፡፡ •• 👉 ባለቤቷ አስተራኒቆስ ከዚህ ዓለም የሚያርፍበት ጊዜ እንደደረሰ ባወቀ ጊዜ ይሰጡት የነበረውን ምጽዋት እና የሦስቱን በዓላት መታሰቢያ ማድረግ እንዳታስታጉል ከአደራ ጋር አዘዛት፡፡ እሷም የመልአኩን የቅዱስ ሚካኤልን ሥዕል ያሥልላት ዘንድ ባለቤቷን ጠይቃ አሠርቶ ሰጣት፡፡ በከበረ ቦታም አኖረችው፡፡ •• 👉 ባሏ ካረፈ በኋላ ያዘዛትን መንፈሳዊ ሥራ ከወትሮው አስበልጣ መሥራት ቀጠለች፡፡ የሰው ልጆች ጠላት የሆነው ሰይጣንም በመልካም አገልግሎት ስትበረታ ባያት ጊዜ ዝም ብሎ ሊተዋት አልወደደም፡፡ በመጀመሪያ ባል ሳታገባ ማገልገሏን ትታ፣ ሌላ ባል አግብታ፣ ልጅ ወልዳ እንድትኖር በብዙ ማባበል ጠየቃት፡፡ ባሏ መንግሥተ ሰማያትን ስለወረሰ ምንም ምጽዋት እንደማይሻ አስመስሎ ነገራት፡፡ •• 👉 ቅድስት አፎምያ ግን ዳግመኛ ትዳር ላለመመሥረት ቃል ኪዳን እንደገባች ርግብንና ዖፈ መንጢጥን አብነት አድርጋ፤ እነሱ እንኳ በሕይወት ዘመናቸው ከአንድ ባል ውጪ ሌላ ባል እንደማያውቁ በመጥቀስ አሳቡን እንደማትቀበለው ገለጸችለት፡፡ ሰይጣንም አስመሳይ መሆኑ አላዋጣ ሲለው ማንነቱን ቀይሮ ሊያንቃት ቢሞክር የእግዚአብሔርንና የቅዱስ ሚካኤልን ስም ጠርታ አባረረችው፡፡ እሱም ተመልሶ መጥቶ እንደሚያጠፋት ዝቶባት እንደአቧራ በኖ፤ እንደ ጢስም ተኖ ጠፋ፡፡ •• 👉 በሠኔ ፲፪ ቀን የቅዱስ ሚካኤልን መታሰቢያ እያዘጋጀች ሳለች ሰይጣን ብርሃናዊ መልአክ መስሎ መጣ፡፡ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል እንደሆነ ገልጾ የመጀመሪያውን የመሰለ ከንቱ ምክሩን አሰማምሮ አቀረበላት፡፡ አሳቡንም የእግዚአብሔር ፈቃድና አሳብ እንደሆነ አድርጎ ለማሳመን ሞከረ፡፡ ሰይጣን አስቀድሞ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በገዳመ ቆሮንቶስ መጻሕፍትን እየጠቀሰ እንደተፈታተነው ሁሉ ቅድስት አፎምያንም ለማሳመንም አብርሃምን፣ ይስሐቅን፣ ያዕቆብን፣ ዳዊትን የመሳሰሉ ደጋግ አባቶችን ታሪክ እየጠቀሰ ወደ ትዳር እንድትገባ ደጋግሞ ወተወታት፡፡ •• 👉 ቅድስት አፎምያም በእግዚአብሔር ኃይል ጸንታ በቅዱስ ሚካኤልም ተራዳኢነት ታምና “ የእግዚአብሔር መልአክ ከሆንክ መንፈሳዊ ማረጋገጫህ የሆነው የመስቀል ምልክት የታለ? ” በማለት በምድራዊ ንጉሥና በጭፍራው መካከል የሚኖርን የጋራ መግባቢያ መንገድ ዋቢ አድርጋ ጠየቀችው፡፡ •• 👉 ለጊዜው “ በኛ በመላእክት ዘንድ እንዲህ አይደለም ” ብሎ ሊሸነግላትና አቋሟን ሊያስቀይራት ሞከረ፡፡ ከቤቷ ያለ የቅዱስ ሚካኤል ሥዕል ላይ ያለውን ምልክት አብራርታ የእሱ ግን ከዛ ጋር አንድነት እንደሌለው አረጋገጠችበት፡፡ ከቤቷ ላለው ለቅዱስ ሚካኤል ሥዕል እጅ እንዲነሣ ጠየቀችው፡፡ በዚህ ጊዜ መልኩ ወደ ትክክለኛ ማንነቱ ተለወጠና ጨለማ ለብሶ እየዛተ አነቃት፡፡ ቅድስት አፎምያም የከበረ መልአክ ቅዱስ ሚካኤልን “ ድረስልኝ ” እያለች በጠራችው ጊዜ መልአኩም ፈጥኖ በመድረስ ከሰይጣን እጅ አዳናት፡፡ •• 👉 የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤልም ለሰይጣኑ ተገቢውን ቅጣት ሰጥቶ ቅድስት አፎምያን ባረካት፡፡ የዕረፍት ቀኗ በዚህ ቀን መሆኑን ነግሮ ቤቷን እንድታዘጋጅ አዘዛት፡፡ የበዓሉን ዝግጅት አከናውና ሥጋ ወደሙን ተቀብላ ኤጲስ ቆጶሱንና ካህናቱን እንደየመዓርጋቸው ጠርታ በቤቷ አክብራ ተቀበለቻቸው፡፡ ለነዳያንና ለጾም አዳሪዎች በኤጲስ ቆጶሱና በካህናቱ እጅ ገንዘቧን መጽውታ መንገዷን አሳመረች፡፡ ስለ ኃጢአቷ እንዲጸልዩላት ተማፅና በፊታቸው ተንበርክካ ጸለየች፡፡ ባሏ ያሠራላትን የቅዱስ ሚካኤልን ሥዕል አቅፋ ስማ ከተማጸነች በኋላ ሠኔ ፲፪ ቀን በሰላም ዐረፈች፡፡ 👉 ይህች የታመነች ቅድስት አፎምያ በሰላም እስክታርፍ ጊዜ ድረስ የተጓዘችበትን መንፈሳዊ ጎዳና አስተውለን ይሆን? አስቀድማ ከባሏ ጋር አንድ ሆና በታማኝነት ፈጣሪዋን አገለገለችው፡፡ በኋላም የባሏን ኑዛዜ አክብራ ምንም እንኳን ኃጢአት ባይሆንባትም በሁለተኛ ትዳር ራስዋን ማጠላለፍ አልፈለገችም፡፡ በጎ ሥራ አብልጣ በመሥራት እግዚአብሔርን ደስ ለማሰኘት ተፋጠነች እንጂ፡፡ •• 👉 ሰይጣን ልጅ አለመውለዷን ተጠቅሞ ያቀረበላትን የጋብቻ ጥያቄ ውድቅ በማድረግ “ መንፈስን ሁሉ አትመኑ፤ መናፍስት ከእግዚአብሔር እንደሆኑ መርምሩ ” ተብሎ በቅዱሳት መጻሕፍት የታዘዘውን መመሪያ ተጠቅማ ሰይጣንን በተወክሎ እግዚአብሔር ተቃውማ አሸነፈችው፡፡ የቅዱስ ሚካኤልን ርዳታ ያገኘችውና በሰላም ዐርፋ ወዳገለገለችው እግዚአብሔር በክብር የሔደችው በጽናት ተጋድላ ነው፡፡ •• 👉 ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን ፤ እኛንም በጸሎቷ ይማረን ፤ የቅዱስ ሚካኤል የረድኤቱ ኃይል ሁላችንንም ይጠብቀን ፣ ለዘለዓለሙ አሜን፡፡

  • видео или голосовое, без подписи

  • #ወር_በገባ_በ11_የቤተክርስቲያን_ምሰሶ_የዜማ_አባት_ጥዑመ_ልሳን #ቅዱስ_ያሬድ_ነው ። #በጨነቃችሁ_ጊዜ_ሁሉ_ቅዱስ_ያሬድ_አባታችን_አለው_ይበላችሁ_አሜን_በእውነት https://t.me/Reading100T #ምልጃ_በረከቱ_አይለየን_ወቶ #ከመቅረት_ይሰውረን።

  • #ወር_በገባ_በ9_ፃድቁ_አቡነ_እስትንፋሰ_ክርስቶስ_ናቸው። #ወቶ_ከመቅረት_ካልታሰበ_አደጋ_ከክፉ_ነገር_ሁሉ_ይጠብቁን #በጨነቃችሁ_ጊዜ_ፃድቁ_አባታችን_አቡነ_እስትንፋሰ_ክርስቶስ_አለው_ይበላችሁ።

ጸሎት የሁሉም ነገር ቁልፍ ነው።✝️🤲🙏🛐 — tgindex