- Последний пост
- 14 февр.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://www.facebook.com/share/1LW7F1pwpR/
https://www.facebook.com/share/176mLbBPQc/
ለሞተር ብስክሌተኞች በሙሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ (የካቲት 03/2018ዓ.ም) የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ እስከሚጠናቀቅ ድረስ በአዲስ አበባ ከተማ ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ። በከተማችን የምትገኙ የሞተር ብስክሌተኞች በሙሉ ከነገ የካቲት 4/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 12:00 ጀምሮ እስከ ማክሰኞ የካቲት 10/2018 ዓ.ም እስከ 6 ሰዓት ድረስ ሞተር ብስክሌትን ማሽከርከር ፍጹም የተከለከለ መሆኑን ቢሮው ያሳውቃል፡፡ ክልከላው የፀጥታ እና በትራንስፖርት ዘርፍ የሚሰሩ አካላትን የማያካትት ሲሆን፤ የሞተር ብስክሌት ባለንብረቶችም ሆኑ አሽከርካሪዎች እስከ ተጠቀሰው ቀን ድረስ በትዕግስት እንዲጠብቁ ቢሮው እየገለፀ፤ይህንን መልእክት በሚተላለፉ አካላት ላይ ጥብቅ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑንም ቢሮው ያሳስባል፡፡ ለበለጠ መረጃ በነፃ የስልክ መስመር 9417 በፌስቡክ ፡- https://www.facebook.com/aatb በቴሌግራም https://t.me/transport_bureau በዩቲዩብ https://www.youtube.com/@Addisababatransportbureau በሊንክድ ኢን https://www.linkedin.com/ Addisababatransportbureau በቲክቶክ@addisababatransportburea
https://www.facebook.com/share/1H6nF1pMXm/
https://www.facebook.com/share/1C1bDJ4jsN/
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
የከተማዋን መንገዶች በብስክሌት ኮቴ ያስፈነጠዘው፣ ጤናን ከደስታ ጋር ያቆራኘው "ብስክሌት በአዲስ" ወርሃዊ ፌስቲቫል ተካሄደ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ የካቲት 1 ቀን 2018 ዓ.ም በፒያሳ አራዳ ፓርክ "ብስክሌት በአዲስ" የተካሄደውን ፈስቲባል የዕለቱን መርሃ-ግብር የቱሪዝም ቢሮ ምክትል ኮሚሽነር እና የትራንስፖርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ በአካል ተገኝተው በይፋ አስጀምረዋል። በፌስቲቫሉ ላይ የከተማዋን ውበት በብስክሌት ከመቃኘት ባለፈ፣ ስለ መንገድ ደህንነት ግንዛቤ የማስጨበጥ እና ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን የማዘውተር ስራ ተከናውኗል። የራሳቸውን ብስክሌት ይዘው የመጡም ሆኑ በቦታው በቀረቡት ብስክሌቶች የተጠቀሙ ተሳታፊዎች፣ ፒያሳን በአዲስ እይታ ጎብኝተዋል። በተለይ ለህፃናትና ለቤተሰብ የተዘጋጁት የጉብኝት ቦታዎች ቀኑን ይበልጥ ማራኪ አድርገውታል። ጤናዎን እየጠበቁ ከተማዎን እንዲያውቁ የታለመው ይህ ወርሃዊ መርሃ-ግብር በየወሩ የሚቀጥል ይሆናል። በቀጣይ በደማቅ ዝግጅት እስክንገናኝ ጤናችሁን ጠብቁ! ዘገባው፡-በአዲሰ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በነፃ የስልክ መስመር 9417 በፌስቡክ ፡- https://www.facebook.com/aatb በቴሌግራም https://t.me/transport_bureau በዩቲዩብ https://www.youtube.com/@Addisababatransportbureau በሊንክድ ኢን https://www.linkedin.com/Addisababatransportbureau በቲክቶክ @addisababatransportburea
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
የቢሮው መማክርት ጉባዔ የግማሽ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት ተደረገ፡፡ (አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ጥር 19ቀን 2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የአገልግሎት አሰጣጡን ምቹና ቀልጣፋ በማድረግ የህብረተሰቡን እርካታ ለማረጋገጥ የሚያስችል የአገልግሎት አሰጣጥ ላይ መማክርት ጉባኤ በዛሬው ዕለት የጀት ዓመት የሁለተኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀምን አካሂዷል፡፡ ጉባዔው ቢሮው የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች የተቀላጠፈ በማድረግ፣ የባለድርሻ አካላትና ተገልጋዩን ማህበረሰብ በማሳተፍ፣አገልግሎት አሰጣጥን በማሻሻል፣ተግባራትን በማዘመን፣የሚጠበቅበትን ሚና በውጤታማነት እንዲወጣ የሚያግዝ የአሰራር ስርዓት በመዘርጋት ነው ብሎዋል፡፡ በጉባዔው ላይ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የአገልግሎት አሰጣጥ ክትትል ድጋፍና ምዘና ዳይሬክቶሬት ወ/ሮ ምህረት መለኩ እና የመማክርት ጉባዔ ሰብሳቢ ስራ አስፈጻም የሆኑት አቶ ጊዛው አለሙ እንደተናገሩት ቢሮው አገልግሎት አሰጣጡን በቀጣይነት እያጠናከረ እንዲሄድ እና የአሰራር ስርዓት በመዘርጋት በከተማ ደረጃ አገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻል ተገልጋዮች፤ባለድርሻ አካላት፤የመንግስት ተቋማት የሚጠበቅባቸውን ሚና እንዲወጡ የአሰራር ስርዓት አንደሚሆን ገልፅዋል ፡፡ በዘርፉ የሚነሱትን የመልካም አስተዳደርና አገልግሎት አሰጣጥ ችግሮች ለመፍታት የተዘገጀ ጉባኤ ከፍተኛ ፋይዳ ይኖረዋል ያሉት አቶ ጊዛው የህግ የበላይነት እንዲከበር፣ውጤታማ የዕቅድ አፈፃፀም እንዲኖር፣የአገልግሎት አሰጣጥ እንዲሻሻል፣የመልካም አስተዳደር ችግሮች እንዲፈቱ፣የተገኘው ውጤት እንዲቀጥል እና የአገልጋይነት ስሜት እንዲዳብር ያግዛልም ብለዋል፡፡ የአገልግሎት አሰጣጡን በማቀላጠፍ እና የባለድርሻ አካላት ተሳትፎን በማጠናከር የህብረተሰቡን እርካታ ማበቀጣይነተም በትራንስፖርቱ መስክ የሚሰሩ ስራዎችን በችክሊስት የተደገፍ ሲፕረቭሽን በማስቀጠል ከመማክርት ጉባኤ ጋር ያለውን ትስስር በማጠናከር አገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻል እንደሚሰራም ተገልፅዋል፡፡ ጉበዔው ላይ ከተቋሙ አገልግሎት ጋር በቀጥታ ግንኙነት ካላቸው ማኅበራት፣ከትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ማህበራት ፣ ከተርሚናል አስተዳደር ኢንተርፕራይዞች፤ከባጃጅ ትራንስፖርት ማህበር፤ከሞተር ሳይከል ማህበራት እና ሌሎች ተቋማት ተገኝተዋል፡፡ በፌስቡክ ፡- https://www.facebook.com/aatb በቴሌግራም https://t.me/transport_bureau በዩቲዩብ https://www.youtube.com/@Addisababatransportbureau በሊንክድ ኢን https://www.linkedin.com/ Addisababatransportbureau በቲክቶክ@addisababatransportbureau
без подписи
без подписи