Don Bosco Catholic High School (A.A)
Статистика- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 569
- 1/48двое суток
- 1 798
- 1/72трое суток
- 1 939
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
ለተማሪዎች እና ለተማሪ ወላጆች በሙሉ የ2019ዓም የመደበኛ ትምህርት ምዝገባ ይመለከታል ከነገ ነሐሴ 4 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ማክሰኞ 12/2018ዓም ድረስ የሚካሄደውን የቀጣይ ዓመት የመደበኛ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ቀንና የአመዘጋገብ ሂደቱን በተመለከተ በማስታወቂያ መግለፃችን ይታወቃል። በዚህም መሠረት ክፍያውን ከዚህ በፊት በተላከላችሁና እየተጠቀማችሁበት ባለው የባንክ የመክፈያ ኮድ ከከፈላችሁ በኋላ በት/ቤቱ የሂሳብ ክፍል በአካል በመገኘት መከፈሉን በማረጋገጥ መመዝገብ ይኖርባችኋል :: ጥብቅ ማሳሰቢያ 1ኛ) ወላጆች ክፍያውን በኮዱ መሠረት መክፈላቸውን በት/ቤቱ የሂሳብ ክፍል ተገኝተው ካልተመዘገቡ ተማሪዎች እንዳልከፈሉ ተቆጥሮ ለ 2019 ዓ.ም በሚደረገው የክፍል ደልድል ዉስጥ የማይካተቱ ይሆናል:: 2ኛ) የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በ 2018 ዓ.ም የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ላይ የማይሳተፉ ተማሪዎች መመዝገብ የማይችሉና ለ 2019 ዓ.ም በሚደረገው የክፍል ደልድል ዉስጥ የማይካተቱ በመሆኑ ወላጆች ክፍያ ከመፈፀማችሁ በፊት ቤሮ ቀርባችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳውቃለን። 3ኛ) ወላጆች ወይም ተማሪዎች ወደ ት/ቤት ለማስመዝገብ ሲመጡ የተማሪውን/ዋን የ2018 ዓ.ም ካርድ መያዝ ይኖርባቸዋል :: ካርድ ይዘው ካልተገኙ የምዝገባ ሂደቱን ማከናወን የማይቻል መሆኑን እናሳውቃለን። ት/ቤቱ
без подписи
без подписи
без подписи
የክላስተር የማጠናከሪያ ትምህርት ላይ የምትሳተፉ ተማሪዎች ክፍያ ነገ (ዓርብ) የመጨረሻ ቀን መሆኑን እያሳወቅን ከነገ ውጪ ለሚመጡ ተማሪዎች ከክላስተር የሚወጡና ወደ School base በቅጣት ክፍያ የሚገቡ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን
без подписи
የክላስተር የማጠናከሪያ ትምህርት ላይ የምትሳተፉ ተማሪዎች ሰኞ የመጨረሻ ቀን መሆኑን እያሳወቅን ያልከፈላችሁ ተማሪዎች 1000ብር በክላስተር የመክፈያ አካውንት በመክፈል የከፈላችሁበትን የባንክ ደረሰኝ ሪከርድ ኦፊስ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን።
ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች እስከአሁን ለክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ያልተመዘገባችሁ እና ትምህርት ያልጀመራችሁ ተማሪዎች ሰኞ ሃምሌ 20/2018ዓም የመጨረሻ መመዝገቢያ ቀን መሆኑን እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ 👉 የክረምት ማጠናከሪያ ላይ የማይሳተፉ ተማሪዎች የ2019ዓም መደበኛ ትምህርት ምዝገባ ላይ የማናስተናገዱ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን። ት/ቤቱ
ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎችና የተማሪ ወላጆች በሙሉ የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል የክረምት የማጠናከሪያ ትምህርት ተማሪዎች በሁለት ዘርፍ:- 👉 Cluster base(ቶፕ 25) ተማሪዎች እና 👉 School base(ከ25ኛ በላይ የክፍል ደረጃ ያላቸው) ተማሪዎች እንዲሳተፉ ከት/ቢሮ መመሪያ የተላለፈ መሆኑን እያሳወቅን እስካሁን ያልተመዘገባችሁና ትምህርት ያልጀመራችሁ ተማሪዎች ጥብቅ የአቴንዳንስ ቁጥጥር የምናደርግ በመሆኑ ነገ አርብ ሃምሌ 17/2018ዓ.ም ምዝገባ እንድታከናውኑ እና የማጠናከሪያ ትምህርቱ ላይ እንድትሳተፉ በጥብቅ እናሳስባለን። 👉 የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት የማይሳተፉ ተማሪዎች የመደበኛ ትምህርት ላይ ምዝገባ የማናከናውን መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን። ት/ቤቱ
የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል የክላስተር ማጠናከሪያ ትምህርት የምትሳተፉ ተማሪዎች እስከ ነገ(ዓርብ) ብቻ 1000ብር በክላስተር የመክፈያ አካውንት በመክፈል የከፈላችሁበትን የባንክ ደረሰኝ ሪከርድ ኦፊስ በማስገባት እንድታስመዘግቡ በጥብቅ እናሳስባለን።
የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ነገ አርብ ሃምሌ 17/2018ዓም ምዝገባ የሚጠናቀቅ ስለሆነ ተመዝባችሁ የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ላይ እንድትሳተፉ እናሳስባለን።
без подписи
без подписи
ውድ ተማሪዎችና ወላጆች የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ላይ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ሁሉም ተማሪዎች እንዲሳተፉ ከት/ቢሮ መመሪያ የተላለፈ መሆኑን እያሳወቅን ከላይ በማስታወቂያ በተገለፀው መሰረት ምዝገባ እንድታከናውኑ በጥብቅ እናሳስባለን። ት/ቤቱ
без подписи
без подписи
ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል የክላስተር የማጠናከሪያ ትምህርት ተከታታይ ተማሪዎች በሙሉ ዛሬ የመጀመሪያ ቀን የክረምት የማጠናከሪያ ትምህርት በተገኙ ተማሪዎች በጥሩ ሁኔታ የተካሄደ ሲሆን የትምህርት ቢሮ አቅጣጫ ብሎም የትምህርት ቤቱን ስርዓት አክብረው ሊዛ ትም/ት ቤት ተገኝተው የተከታተሉ ተማሪዎቻችንን እያመሰገንን የተላለፈውን መልዕክት ችላ በማለት ያለተገኙ ተማሪዎች ላይ ከት/ጽ/ቤት በሚተላለፍልን ህግ መሰረት እርምጃ የምንወስድ መሆናችንን እያሳወቅን ነገ 2:ዐዐ ሰዓት ላይ በሊዛ ትምህርት ቤት ተገኝታችሁ የማጠናከሪያ ትምህርቱን እንድትከታተሉ በጥብቅ እናሳስባለን። ት/ቤቱ
ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ቶፕ 25 ተማሪዎች በሙሉ ነገ ሃምሌ 06/2018ዓም የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል የክረም ማጠናከሪያ ትምህርት(Summer cump tutorial class) የሚጀምር ስለሆነ የክፍል ደረጃችሁ ወይም አማካይ ውጤታችሁ ከታች በተገለፀው መሰረት ነገ(ሰኞ) ሊዛ ትምህርት ቤት 2:00ሰዓት ላይ እንድትገኙ እናሳስባለን። 👉 12ኛ ክፍል በየ ክፍላችሁ ከ1ኛ - 25ኛ ደረጃ የወጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ 👉 11ኛ ክፍል በተመደባችሁበት የትምህርት ዘርፍ(stream) ሆኖ ** የማህበራዊ ሳይንስ የተመደባችሁ የክፍል አማካይ ውጤታችሁ 71.4 እና ከዚያ በላይ የሆናችሁ ተማሪዎች ** የተፈጥሮ ሳይንስ የተመደባችሁ የክፍል አማካይ ውጤታችሁ 83.5 እና ከዚያ በላይ የሆናችሁ ተማሪዎች ሁላችሁም የክላስተር ተሳታፊ መሆናችሁን አውቃችሁ ነገ በተጠቀሰው ሰዓት ሊዛ ትምህርት ቤት ተገኝታችሁ የማጠናከሪያ ትምህርት እንድትከታተሉ እናሳስባለን። ማሳሰቢያ 👉 ትምህርት የሚሰጠው ለግማሽ ቀን እስከ 6:30 ይሆናል። 👉 ጥብቅ የአቴንዳንስ ክትትል የሚደረግ ስለሆነ ሁላችሁም እንድትገኙ እናሳስባለን። 👉 ፀጉርና ዩኒፎርም በት/ቤቱ ደንብ መሰረት መሆን አለበት። 👉 ለአንድ ሳምንት በተመሳሳይ ሊዛ ትምህርት ቤት የሚቀጥል ይሆናል። 👉 ከክፍያና ምዝገባ ጋር ተያይዞ በቀጣይ ወደ ዶን ቦስኮ ስትመለሱ የምናሳውቃችሁ ይሆናል። 👉 ሰዓት ይከበር!!! ት/ቤቱ