Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹
Статистикаይህ ታላቁ የስፖርት ቻናል Dynamic ስፖርት 🇪🇹 ነው!!! ☞ቻናሉን JOIN ሲያደርጉ | 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ➠የጨዋታ ፕሮግራሞች እና ውጤቶች ➠ትኩሱ የዝውውር ዜናዎች ➠ጨዋታዎች በቀጥታ ከየስታድየሞቹ ለማንኛውም ጥያቄ & አስተያየት @dynamicsportET_bot Creator👉 ✦[ @Duche_velle ] ✦ Other channel 👉 @classicfashionnns
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 40
- Всего постов
- 40
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 766
- 1/48двое суток
- 877
- 1/72трое суток
- 945
Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.
Посты
🚨 ኮዲ ጋክፖ ወደ ቶተንሀም የበለጠ ሊሆን የሚችል ዝውውር ነው። ከስምምነት የመድረስ ዕድላቸው የበለጠ ትልቅ ሆኗል። ➛[joost_blaauwhof] "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 ኮሞዎች ሊያም ዴላፕን ከቼልሲ ለማስፈረም ጥያቄ ጠይቀዋል። ➛ [Fabrizio Romano] "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 HERE WE GO! ሚካ ጎድትስ ወደ ፔዤ! ፔዤ 55 ሚልዮን ዩሮ ይከፍላሉ። ➛ [Fabrizio Romano] "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 አርሰናሎች ጃረል ኳንሳህን የማስፈረም ፍላጎት አላቸው። ሊቨርኩሰኖች ተጫዋቹን የመሸጥ ሀሳብ የላቸውም። የሊቨርፑሎችን በ70 ሚልዮን ዩሮ የመልሶ መግዛት አማራጭ አብቅቷል። ለዛ ጫና የለባቸውም። ➛ [David_Ornstein] "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 ማንችስተር ሲቲዎች ለኤንዞ ፈርናንዴዝ 120 ሚልዮን ዩሮ አዘጋጅተዋል። ➛ [DiMarzio] "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 ባርሴሎናዎች ዩልያን አልቫሬዝን ካላገኙ ሉዊስ ሱዋሬዝን ለማስፈረም አስበዋል። ➛[Fabrizio Romano] "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 ሩበን አሙሪም ክሪስቶፈር ኑኩንኩ እና ፊካዮ ቶሞሪ ጥሩ ያልሆነ ፕሪ ሲዝን ካላሳለፉ በኃላ ሁለቱን ተጫዋቾች በዝውውር ዝርዝር ውስጥ አስቀምጠዋል። ተጫዋቾቹን እንደ ትርፍ ቆጥረዋቸዋል። ራፋኤል ሊያኦ እና ሳንቲያጎ ጂሚኔዝም ተስማማሚ ጥያቅ ከቀረበ ሊለቁ ይችላሉ። የፔርቪስ ኢስቱፒኒያን እጣፋንታ ደግሞ የተረጋገጠ አይደለም። "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 ሊቨርፑሎች ብራድሊ ባርኮላን በ125 ሚልዮን ዩሮ ለማስፈረም እየተቃረቡ ይገኛሉ። ➛ [Fabrizio Romano] "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 ባርሴሎናዎች ለመሀል ተከላካይ ቦታቸው በርካታ አማራጮችን እያሰቡ ይገኛሉ። ከዕጩዎቹ መካከል አይመሪክ ላፖርት ፣ ካስቴሎ ሉኬባ እና ናታን ይገኙበታል። ➛ [Sport] "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 ቼልሲዎች ለኤንዞ ፈርናንዴዝ 140 ሚልዮን ዩሮ ይፈልጋሉ ወይም በቼልሲ ይቆያል። ➛ [Fabrizio Romano] "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨ባርሴሎናዎች ሮድሪን እንደሚያስፈርሙ በራስ መተማመናቸው ጨምሯል። ➛ [Fabrizio Romano] "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 የአሌክሲስ ማክአሊስተር አባት ስለ ልጃቸው እጣፋንታ:- "አሌክሲስ በሊቨርፑል ይቆያል እና በዚህ ክረምት ከክለቡ ሊለቅ ስለሚችልበት የትኛውም አይነት ዕድል አልተወያየንበትም።" "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 ማይክል ካሪክ የውድድር ዓመቱን ለመጀመር ሁለት ተጨማሪ ፊርማዎችን ማድረግ ይፈልጋሉ። -ሌዊስ ሆልን መግዛት ይፈልጋሉ ግን ኒውካስሎች ለመሸጥ ፍቃደኛ አይደሉም ፤ እንደ አማራጭ ሌዊስ ስኬሊን አስበዋል ግን አርሰናሎች ለተጫዋቹ ከፍተኛ ዋጋ እንደሚጠሩ ያስባሉ። - አማካኝ ክፍልን አስመልክቶ አውሬሊዮን ቹአሚኒን እና ካርሎስ ባሌባን እየተከታተሉ ይገኛሉ። ➛ [Samuelluckhurst] "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 ቲያኒ ራይንደርስ በአል ካድሲያህ በአምስት ዓመት ውስጥ 100 ሚልዮን ዩሮ ያገኛል። ➛ [MikeVerweij] "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 HERE WE GO! ፌራን ቶሬዝ ወደ ፔዤ! 50 ሚልዮን ዩሮ ክፍያ ➛ [Fabrizio Romano] "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 OFFICIAL:- ጄሬሚ ዶኩ በማንችስተር ሲቲ እስከ 2031 ድረስ የሚያቆየውን አዲስ ውል በይፋ አድሷል። "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 ማንችስተር ሲቲዎች ሮድሪ እና ቲያኒ ራይንደርስ ከለቀቁ በሚል ኤንዞ ፈርናንዴዝን የማስፈረም ፍላጎት አላቸው። ቼልሲ የጠየቁትን 120 ሚልዮን ፓውንድ አብዛኛውንም ሊሰበስቡ ይችላሉ። ኤንዞ ማሬስካ በድጋሚ ከኤንዞ ጋር መጣመር ይፈልጋሉ። ግን ቼልሲዎች የጠየቁት 120 ሚልዮን ፓውንድ የሚሰራው እስከ ዓርብ ድረስ ብቻ ነው። ➛[JacobsBen] "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 ማንችስተር ሲቲዎች ለሮድሪ ከባርሴሎና የቀረበላቸውን የ 55 ሚልዮን ፓውንድ ጥያቄ ውድቅ አድርገዋል። ➛ [JacobsBen] "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🎟️ የ WINWINBET ታላቅ የሎተሪ ዕድል! የ WINWINBET ወርሃዊ የሎተሪ ዕጣ አሁንም ይቀጥላል! አሁንም ያልተወሰዱ ብዙ የሽልማት ቦታዎች እና የሎተሪ ቲኬቶች አሉ! ሕይወትዎን በቅጽበት የሚቀይር የብዙ ሚሊዮን ብር ባለቤት የመሆን ዕድልዎን እንዳያመልጥዎ! 🚀 🎁 የሎተሪ የሽልማት መጠን: 🏆 1ኛ ደረጃ (ዋና ሽልማት): 8,000,000 ብር 🥇 2ኛ ደረጃ: 400,000 ብር 🥈 3ኛ ደረጃ: 240,000 ብር 🥉 4ኛ ደረጃ: 160,000 ብር 📌 የሎተሪ ቲኬት ለማግኘት: 💳 አነስተኛ 800 ብር ገቢ ያድርጉ ⚽ ወይም አነስተኛ 320 ብር በስፖርት ውርርድ ያድርጉ (ነጠላ 1.50+ / ኤክስፕረስ 1.40+) ⏰ ጊዜው ሳያልፍ የሎተሪ ቲኬትዎን አሁኑኑ ይውሰዱ! 🎟 ፕሮሞ ኮድ: Dynamic 🔗 የመሳተፊያ ሊንክ: WINWIN.BET
🚨 አጫጭር ስፖርታዊ መረጃዎች:- ➭ ፔዤ አስቶን ቪላን በማሸነፍ የሱፐር ካፕ ዋንጫ አሸናፊ ሆነዋል። በተከታታይ ዓመትም የዋንጫው ባለቤቶ ሆነዋል። ➭ ክርስቲያን ሮሜሮ ወደ አትሌቲኮ ማድሪድ Here We Go! (Fabrizio Romano) ➭ዣቪ ኸርናንዴዝ ወደ ኔዘርላንድ ብሔራዊ ቡድን Here We Go (Fabrizio Romano) ➭ አርሰናሎች ኤዝሪ ኮንሳ ላይ ያላቸውን ፍላጎት አድሰዋል።(SamiMokbelBBC) ➭ ዣኦ ፓሊኒሀ ከአስቶን ቪላ ጋር በግል ጥቅማጥቅሞች ከስምምነት ደርስዋል። ➭ሊቨርፑሎች ስኳዳቸው ላይ ሁለት የክንፍ ተጫዋቾችን ሊጨምሩ ይችላሉ። በተለይ ኮዲ ጋክፖ ቶተንሀምን የሚቀላቀል ከሆነ። የባርኮላ ዝውውር አሁንም በንግግር ላይ ነው ሌላ የክንፍ ተጫዋች ለመጨመር ክፍት ናቸው። ኢብራሂም ምባይ በዝርዝራቸው ላይ ይገኛል ግን አሁን ላይ በጣም ውድ ነው። (Fabrizio Romano) ➭ አል ካድሲያህ ቲያኒ ራይንደርሰን ለማስፈረም ከማንችስተር ሲቲ ጋር በላቀ ንግግር ላይ ይገኛሉ። በ60 ሚልዮን ዩሮ የክለቦቹ ንግግሮች ከስምምነት ለመደረስ ተቃርቧል። ከተጫዋቹ ግን አረንጓዴ መብራት ያስፈልጋል። ኖቲንግሀሞችም በተጫዋቹ ላይ ፍላጎት አላቸው። ውሳኔው የራይንደርስ ነው።,(Fabrizio Romano) "Share" @dynamicsport @dynamicsport