ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ህብረት E4J
Статистикаሐሙስ ሐሙስ ምሽት 3:00 local time ጌታን ከእኛ ጋር ኑ live አምልኩ ኢትዮጵያን ለኢየሱስ የወንጌል ሕብረት የክርስቶስ ኢየሱስን መምጣት ዘወትር እንሰብካለን። ለሀዋሳ E4J 0916623103 0911807101 አጠቃላይ E4J @eforj Channel @e4jsong Group @e4jesus ኢትዮጵያን ለኢየሱስ
- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 29
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 299
- 1/48двое суток
- 342
- 1/72трое суток
- 369
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
GC CUP በሐዋሳ ቢሮ ስካሄድ የቆየው የእግር ኳስ ውድድር እነሆ ለግማሽ ፍጻሜ ደረሰ። በእሌቱ ከእግር ኳስ ውድድር ምክንያት በማድረግ አንድ ለአንድ የወንጌል ስርጭት ይደረጋል። "ስፖርት ለጤንነት ወንጌል ለሕይወት" ኢትዮጵያን ለኢየሱስ
без подписи
https://youtu.be/M9n2aS7PlQI?si=tVivQWpnUJVZj5pS
የምሽግ ፀሎት አመታዊ የምሽግ ፀሎት ነሐሴ 22 ዓርብ ማታ እንዲሁም ቅዳሜ እና እሁድ ቀን ሙሉ ስለሆነ በዚህ የፀሎት ጊዜ ጊዜአችሁን ሰውታችሁ መፀለይ የምትፈልጉ ከታች ባለው ስልክ በመደወል ተመዝገቡ የፀሎት ቦታ ከሐዋሳ ወጣ ብሎ በመሆኑ ዝግጅት አድርጉ መልበሻ አንሶላ አይረሳ +251924334453 ከወንጌል በፊት ፀሎት ግድ ነው:: ነሐሴ 30 አመታዊ የጎዳና ላይ ማራናታ ወንጌል ስርጭት እንደተጠበቀ ነው:: ኢትዮጵያን ለኢየሱስ
без подписи
без подписи
без подписи
በኳስ ባይሳካም በወንጌል ዛሬም አሳክተናል ዛሬ E4J ከቤተል መ/ኢ ጋር በነበረው ጫወታ የኳስ ድል ባይቀናንም በወንጌሉ ግን ዛሬም ተሳክቶልናል። “ስፖርት ለጤንነት ወንጌል ለህይወት” ኢትዮጵያን ለኢየሱስ
እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን ዛሬ E4J ከቤተል መካነ ኢየሱስ ጋር ሐምሌ 30 ዛሬ ሐሙስ ከቀኑ 8:00 ሰዓት በ አየር ማረፊያ ሜዳ ግጥሚያ ይኖረናል በቦታው በመገኘት ድጋፍ እንስጣቸው ወንጌል ይሰብካል " የትኛውንም አጋጣሚ ለወንጌል " ኢትዮጵያን ለኢየሱስ
ጫወታ ላይ E4J ከልምምድ በኃላ
ኮች ወንጌል እየሰበከ ከጫወታው በኃላ የኢትዮጵያን ለኢየሱስ የእግር ኳስ አሰልጣኝ ከቡድኑ ጋር በመሆን ወንጌል እየሰበከ። ኢየሱስ ተናግሮ ያላለቀ መልካም ዜና ነው። ስፖርት ለጤንነት ወንጌል ለህይወት ኢትዮጵያን ለኢየሱስ
без подписи
https://youtu.be/AcQyVfgocKA?si=rlQZhBhRlbeT3Yfp
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи