Effoy Jobs Computer bet
СтатистикаEffoy computer bet ባሉበት ሆነው የትምርት ማስረጃወን ብቻ በ Telegram በመላክ መመዝገብ ይችላሉ ወዲያው ማረጋገጫ እንልካለን
- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 581
- 1/48двое суток
- 665
- 1/72трое суток
- 718
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
CVዎ የ ስራ ቅጥር በሮ ቁልፍ 🔑 እንደሆነ ያውቃሉ ? Effoy Computerቤቶች ነን ⚡️CV እና Application Letterዎን ለቀጣሪዎች እጅግ ሳቢ በሆነ መልኩ እና እርሶን በልዩ መልኩ የሚገልጽ ችሎታዎን እውቀቶን እና ልምዶን በአግባብ የሚያሳይ አጭር እና ግልጽ በሆነ መንገድ እንሠራሎታለን በተጨማሪም CV እና Application Letterዎን ሲያፅፉ 🌟 አንድ ጊዜ በከፈሉት ክፍያ እስከ 3 ጊዜ የሚደርስ ነፃ የCV Editing 🌟 እዲሁም ስለCV እና በዛ ዙሪያ ነፃ የማማከር አገልግሎት ያገኛሉ 🌟🌟🌟ከብዙሃኑ ተለይተው ወደ ቀጣዬ ደረጃ መሸጋገር ከፈለጉ🌟🌟🌟 ⚡️በ +251930714722 ይደውሉልን
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሥራ ማስታወቂያ ሙሉ መረጃ (ለአዲስ ተመራቂዎች) 🩸የሥራ መደቦች እና መስፈርቶች: ✅ 1. Trainee Cabin Crew (የአስተናጋጅ ሠልጣኝ) ■ ትምህርት: ቢያንስ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ (EUEEC) ውጤት 200 እና ከዚያ በላይ ○ እድሜ: ከ21 እስከ 30 ዓመት ○ ቁመት: ለሴት 1.58 ሜትር (Arm Reach: 212 ሳ.ሜ) | ለወንድ 1.70 ሜትር እና ከዚያ በላይ ○ ቋንቋ: የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ (Level III)፤ ሌሎች ቋንቋዎችን ማወቅ ተጨማሪ ጥቅም አለው። ✅ 2. Trainee Aircraft Mechanic ■ ትምህርት: ቢያንስ 10+3 / ዲፕሎማ / Level III/IV በAutomotive, Electronics, General Mechanics, Metal Work እና ተዛማጅ ዘርፎች። ○ እድሜ: ከ18 እስከ 25 ዓመት ○ ቁመት: 1.60 ሜትር እና ከዚያ በላይ ✅ 3. የቴክኒክ ሠልጣኝ መደቦች (Powerplant, Avionics, Airframe, Cabin Maintenance, Structure & Maintenance Technicians) ■ ትምህርት: ቢያንስ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ (በሂሳብ፣ ፊዚክስ እና እንግሊዝኛ 50% እና ከዚያ በላይ ያመጡ) ወይም 10+3/ዲፕሎማ በElectronics, Mechanical, Aeronautical, Industrial Engineering ወይም ተዛማጅ ዘርፎች። ○ እድሜ: ከ18 እስከ 25 ዓመት ○ ቁመት: 1.60 ሜትር እና ከዚያ በላይ 🔻የምዝገባ መረጃ: የምዝገባ ጊዜ: ከነሐሴ 04 ቀን 2018 (August 10, 2026) እስከ ነሐሴ 08 ቀን 2018 (August 14, 2026) ዓ.ም. ✨ የምዝገባ ቦታዎች: 👉 አዲስ አበባና አካባቢው : ኦንላይን (Online) ስልክ:📞0930-71-47-22
የስራ ማስታወቂያ | JOB VACANCY 🏦 Akufada Micro Finance Institution S.C. በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተመዘገበ እና ከኦክቶበር 22/2022 ጀምሮ ሥራ የጀመረው ተቋም፣ ለንቁ ድሆች እና መካከለኛ ገቢ ላላቸው ህብረተሰብ ተመጣጣኝ ብድር፣ ቁጠባ እና ጥቃቅን ኢንሹራንስ አገልግሎት በመስጠት ለሀገር ኢኮኖሚ እድገት አስተዋጽዖ ለማድረግ ተቋቁሟል። ከታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች ላይ ብቃት ያላችሁ አመልካቾች እንድታመለክቱ እንጋብዛለን! ──────────────────── 📍 የስራ ቦታዎች (Work Places): ቡሪ፣ መርያዊ፣ ሉሙሜ፣ ደብረ ታቦር፣ ቆቦ፣ ላሊበላ፣ ጃማ፣ ወገሬ፣ አዲስ አበባ ──────────────────── 1️⃣ የስራ መደብ: የተመራቂ ተለማማጅ (Graduate Trainee) 📌 ብዛት: 22 🎓 ትምህርት: የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ማኔጅመንት ወይም ተዛማጅ ዘርፍ 📊 ውጤት: ወንድ 3.00 እና ከዚያ በላይ | ሴት 2.75 እና ከዚያ በላይ 🎂 የዕድሜ ገደብ: እስከ 28 ዓመት ✅ ልምድ: አያስፈልግም (የ2025 እና 2026 ተመራቂዎች ብቻ) ──────────────────── 2️⃣ የስራ መደብ: የደንበኞች አገልግሎት ኦፊሰር (Customer Service Officer) 📌 ብዛት: 11 🎓 ትምህርት: የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ማኔጅመንት ወይም ተዛማጅ ዘርፍ ✅ ልምድ: ከ2 ዓመት እና ከዚያ በላይ በማይክሮፋይናንስ፣ ባንክ ወይም ተዛማጅ ስራ ──────────────────── 3️⃣ የስራ መደብ: አካውንታንት (Accountant) 📌 ብዛት: 11 🎓 ትምህርት: የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ማኔጅመንት ወይም ተዛማጅ ዘርፍ ✅ ልምድ: ከ2 ዓመት እና ከዚያ በላይ በማይክሮፋይናንስ፣ ባንክ ወይም ተዛማጅ ስራ ──────────────────── 4️⃣ የስራ መደብ: ገንዘብ ተቀባይ (Cashier) 📌 ብዛት: 11 🎓 ትምህርት: የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ማኔጅመንት ወይም ተዛማጅ ዘርፍ ✅ ልምድ: ከ1 ዓመት እና ከዚያ በላይ በማይክሮፋይናንስ፣ ባንክ ወይም ተዛማጅ ስራ ──────────────────── 5️⃣ የስራ መደብ: ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ (Branch Manager) 📌 ብዛት: 12 🎓 ትምህርት: የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ማኔጅመንት ወይም ተዛማጅ ዘርፍ ✅ ልምድ: ቢያንስ 4 ዓመት በማይክሮፋይናንስ/ባንክ፣ ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በቁጥጥር (Supervisory) ኃላፊነት ──────────────────── 💰 ደሞዝ: በተቋሙ ሰንጠረዥ መሰረት (ማራኪ ነው) ⏳ የማመልከቻ ቀነ-ገደብ: ነሐሴ 19, 2026 Effoy Jobs Computer bet ስልክ:📞0930-71-47-22 📢 ለጓደኞችዎ ና ቡድናችንን ይቀላቀሉ! 🔹 ለጓደኛዎ በማጋራት ተደራሽ ያድርጉ🎓Congratulation 🎉 ተመራቂ ከሆኑ ለጓደኞችዎ እና ለDepartmnet group ላኩላቸዉ ወይም 📌📌share it /forward ሊንክ መልካምነት ለራስ ነዉ።
ለጓደኞችዎ ያጋሩ! 🤝 አገልግሎቶቻችንን ይጠቀሙ!
አስደሳች ዜና የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የእናንተን ውድ ተገልጋዮች ፍላጎት ለሟሟላት ልዩ ልዩ የአገልግሎት አይነቶችን ከመቼውም ግዜ በላይ በላቀ አቀራረብ ፣ በቅርንጫፍ አድማስ ፣ በጥራት ፣ በዲጂታል አማራጭ ወደ እናተ ቀርቧል ። እነሆ በሰው ተኮሮ የሪፎርም ስራ እና በዜጋ ተኮር የዲፕሎማሲ ሂደት ውጥን ላይ አገልግሎቱ የዜጎች ፍላጎት ለማሟላት እና በመላው አለም ላይ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ባሉበት ለመድረስ በትጋት ላይ ይገኛል ። በቅርቡም የኢትዮጵያን ታሪክ በውል በመተረክ እና የሀገርን ገፅታ ፥ መልካም ስም ከፍ ያደረገውን አዲሱን ኢ-ፓስፖርት - በሪያድ ፣ በዱባይ ፣ በርሊን ጀርመን ፣ ፕሪቶሪያ ፣ ጅዳ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ፣ አገልግሎት የምንሰጥ መሆኑን በደስታ ለመግለጽ እንወዳለን ።
Vacancy at Awash Insurance Company( For Fresh Graduate) 🔰Awash Insurance Company has listed multiple vacancies and invites job seekers for the various positions👇👇 1. Junior Accountant - Trainee 2. Junior Recovery Case Officer 3. Auditor I 4. Office Administrator II 5. Driver I 6. General Technician 7. Senior IT Auditor 8. Senior Procurement Contract Administrator Officer
Vacancy at Amhara Bank /For Fresh Graduate) ✅ Position: Customer Service Officer-I ✅ Experience: 0 year/ No prior experience is required. ✅ Qualification: BA in Banking & Finance, Accounting, Accounting and Finance, Business Administration, Economics, Management, Marketing Management, Banking and Insurance, Cooperative Accounting and Auditing, Business Management, Corporate Finance, Financial Management. ✅Position 2: IT Trainee ✅Experience: 0 year/ No prior Experience is required (fresh graduate). ✅ Qualification: BSc in Computer Science, Information Science, Software Engineering, Electrical and Computer Engineering, Information Technology, Information Systems, Information Communication Technology.
#Effoy Computer bet ሳይንገላቱ የሚመዘገቡበት #በተመጣጣኝ ዋጋ ስራ ፈላጊወችን ታሳቢ ያደረገ ->መመዝገቢያ 200 birr ->CV 200 birr ->Document ማደራጀት 200 birr ->Passport 500 birr +251930714722
{1000+ በ0 አመት} አዲስ አበባ ጤና ቢሮ አዲስ የስራ ማስታወቂያ ♦Deadline: •Contract Positions: July 31, 2026 •Permanent Positions: Aug 7, 2026 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ለላፍቶ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እና ለኮልፌ አጠቃላይ ሆስፒታል ላይ 1000+ ክፍት ቦታዎች ሰራተኞችን በቋሚነትና በኮንትራት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ■ ቴክኒክ እና የጥገና ሙያዎች: Electrical Engineer, Electrical Technician, Plumber, HVAC Technologist/Technician, General Maintenance/Handyman, Fire Safety Officer እና ሌሎች። ■ አስተዳደር፣ ፋይናንስ እና IT ሙያዎች: HR Officer, Recruitment & Credentialing Officer, Payroll & Benefits Officer, Accountant, Internal Auditor, Procurement Officer, Insurance & Claims Officer, Billing Clerk, Cashier, Store Keeper, IT እና ሌሎች። ■ የሕክምና እና የስፔሻሊስት ሙያዎች: Internist, General Surgeon, Pediatrician, Neonatologist, OB/GYN, Cardiologist, Oncologist, Neurologist, Neurosurgeon, Orthopedic Surgeon, ENT/Head & Neck Surgeon, Dermatologist, Ophthalmologist, Radiologist, Pathologist, Microbiologist, Anesthesiologist, Intensivist, Emergency Medicine Specialist እና ሌሎች። ✅ የነርሲንግ እና የጤና ሙያዎች: ICU Nurse, NICU Nurse, PICU Nurse, Pediatric Nurse, OR Nurse, Dialysis Nurse, Oncology Nurse, Cathlab Nurse, Emergency & Critical Care Nurse, Surgical Nurse, Psychiatry Nurse, Physiotherapist, Dietitian/Nutritionist, Anesthetist, EMT እና ሌሎች። ■ ላብራቶሪ እና የምርመራ ሙያዎች: Assistant Cyto & Histotechnologist, Immunohistochemistry Technologist, Radiologic Technologist, Autopsy Technician, Biomedical Engineer, Biostatistician, Quality Officer እና ሌሎች። 💊 ፋርማሲ እና የሕክምና ድጋፍ Pharmacist, Clinical Pharmacist, Medical Social Worker, Infection Prevention Nurse, Environmental Health Officer, Radiology Scheduler/Receptionist, Liaison Officer እና ሌሎች። ለኮንትራት ቅጥር ፈላጊዎች Contract Position የሚለውን ሊንክ በመጫን እንዲሁም ለቋሚ ቅጥር ፈላጊዎች Permanent Position የሚለውን ሊንክ በመጫን በስራቸው የተዘረዘሩ የስራ መደቦች ላይ በመመዝገብ ማመልከት የሚቻል መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ How to Apply Online?? 👇👇👇
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
CVዎ የ ስራ ቅጥር በሮ ቁልፍ 🔑 እንደሆነ ያውቃሉ ? Effoy Computerቤቶች ነን ⚡️CV እና Application Letterዎን ለቀጣሪዎች እጅግ ሳቢ በሆነ መልኩ እና እርሶን በልዩ መልኩ የሚገልጽ ችሎታዎን እውቀቶን እና ልምዶን በአግባብ የሚያሳይ አጭር እና ግልጽ በሆነ መንገድ እንሠራሎታለን በተጨማሪም CV እና Application Letterዎን ሲያፅፉ 🌟 አንድ ጊዜ በከፈሉት ክፍያ እስከ 3 ጊዜ የሚደርስ ነፃ የCV Editing 🌟 እዲሁም ስለCV እና በዛ ዙሪያ ነፃ የማማከር አገልግሎት ያገኛሉ 🌟🌟🌟ከብዙሃኑ ተለይተው ወደ ቀጣዬ ደረጃ መሸጋገር ከፈለጉ🌟🌟🌟 ⚡️በ +251930714722 ይደውሉልን
የመምህርነት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ! (ሀምሌ 21/2018 ዓ.ም) መመዝገቢያ ሊንኮች 1. ለ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች 2. ከቅድመ አንደኛ ደረጃ እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ ትምህርት ቤቶች 3. Barnoota Sadarkaa 1ffaan duraa hanga kutaa 8ffaa isa jala jiraniif Bara Barnootaa ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
Vacancy at Anbesa Bank/Lion International Bank(For Fresh Graduate)/ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ 🟦Job Position: Junior IT Officer ❇️ Experience: 0 years/ Not Required ❇️ Education: B.Sc. Degree in Computer Science/Information Technology/Information Science or related fields