tgindex
أبو نعمان إبراهيم አቡ ኑዕማን

أبو نعمان إبراهيم አቡ ኑዕማን

Статистика

ይህ ቻናል ከሁሉም የጥመት አንጃ የፀዳ ኢስላማዊና ኪታብ አስፈላጊ የዲን እውቀት የሚተላለፍበት ነው። أحب السنة وأهلها وأبغض البدعة وأهلها https://t.me/eibrahimkeyeredin

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
13
Всего постов
33
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
4 432
+24 за 5 дн.
Сутки
+10
+0,23%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
201
33 постов
Вовлечённость
4,5%
к подписчикам
Постов в день
1,9
всего 33
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
64
1/48двое суток
73
1/72трое суток
79

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 авг.66из ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ!

    без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 🎁ስጦታ እውቀትን ለምትወዱ ሰዎች ከታች ያለችውን OPEN የምትሉዋን ነገር በመጫን የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ

  • 👉 የሸይጧን መልእክተኛ አትሁን ! አንድ ሰው ወደ ጥበበኛ ሰው መጣና እገሌ የሚባለው ሰው ሰድቦሀል አለው ። ጥበበኛው ሰው ያልከው እውነት ከሆነ ወሬ አመላላሽ ነህ, ያልከው ነገር ውሸት ከሆነ ደግሞ አንተ ፋሲቅ ነህ, እሱ ቀስት ወረወረብኝ ግን አላገኘኘም, ለምንድነው ቀስቱን ተሸክመህ (መጥተህ) ልቤን የወጋኸው ? ለመሆኑ ሸይጣን ካንተ ሌላ መልእክተኛ አላገኘም እንዴ ? አለው ። http://t.me/bahruteka

  • 👉 የዲን እውቀት ፈላጊ ከሆንክ ስድስቱን ደረጃዎች ጠብቅ ! 1 – ንያህን ማጥራት 2 – ሸይኽኽን በጥሞና መስማት 3 – እውቀቱን መገንዘብና መዕናውን ማካበብ 4 – እውቀቱን መሸምደድና ማስረፅ 5 – በእውቀቱ መስራት 6 – እውቀቱን ማሰራጨት እነዚህ ተርቲቦች በአላህ ፈቃድ እውቀትን ፍሬያማ እንዲሆን ያደርጋሉ ። http://t.me/bahruteka

  • 👉 ወጣቶች ከዑለሞች እጅ ሲወጡ ይጠፋሉ ! قال الشيخ ربيع بن هادي المدخلي – رحمه الله – " لما كان الشباب مرتبطين بالعلماء ويسمعون لنصائحهم كانت الحماية والصيانة من كل أنواع الضلال، من الكفار والملاحدة والزنادقة وأهل البدع والضلال، ولما فكوا هذا الإرتباط بين العلماء والإلتزام بهذا المنهح جاءت المشاكل وجاء الضياع. الذريعة ( 1/328 ) ሸይኽ ረቢዕ ኢብኑ ሃዲ አል መድኸልይ እንዲህ ይላሉ : – " ወጣቶች ከዑለሞች ጋር ትስስር በነበራቸውና ምክራቸውን ይሰሙ በነበረ ጊዜ ከጥመት አይነት ሁሉ ከከሀዲያን ፣ ከመላሂዳዎች ፣ ንፍቅናቸው ግልፅ ከሆኑ ሙናፊቆች ፣ ከቢዳዓና የጥመት ባልተቤቶች መጠበቅና ( የዐቂዳ ንፅህና) ነበር ። በዑለሞችና በዛ ሚንሀጅ ላይ የሙጥኝ ባሉ ( ወጣቶች) መካከል በለዩ ጊዜ ችግሮችና (የወጣቶች) መጥፋት መጣ "!። http://t.me/bahruteka

  • 👉 ጊዜው ይርዘምም ይጠርም ባጢል ያልቅበታል ! قال الشيخ أمان الجامي – رحمه الله – " سينتهي كل باطل طالت الأيام أم قصرت، سيبقى الحق دائما وأبدا. هكذا هذه سنة الله ، وقد تطول المهلة، لأن الله يمهل ولا يهمل. ولكن العاقبة للمتقين". ሸይኽ መሐመድ አማን አል ጃሚ እንዲህ ይላሉ : – " ጊዜው ይርዘምም ይጠርም ባጢል የተባለ ሁሉ ያልቅበታል ። ሐቅ (ደግ)ዘውታሪ ሆኖ ይቀጥላል ። የአላህ ህግ እንደዚሁ ነውና ። ምናልባት (ጊዜው) ሊረዝም ይችላል ። ምክንያቱም አላህ ያዘገያል እንጂ (ባጢልን) አይተወውም, ያማረው መጨረሻ አላህን ለሚፈሩት ነው " ። http://t.me/bahruteka

  • 🟢የዘመኑ ከባድ በሽታ መታየት እና ታዋቂነትን መናፈቅ። عَنْ أُبَيِّ بْنِ كَعْبٍ قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " بَشِّرْ هَذِهِ الْأُمَّةَ بِالسَّنَاءِ ، وَالرِّفْعَةِ، وَالنَّصْرِ، وَالتَّمْكِينِ فِي الْأَرْضِ، فَمَنْ عَمِلَ مِنْهُمْ عَمَلَ الْآخِرَةِ لِلدُّنْيَا، لَمْ يَكُنْ لَهُ فِي الْآخِرَةِ نَصِيبٌ ". أخرجه أحمد في "المسند"  (21222). عَنْ جَابِرِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ ، أَنَّ النَّبِيَّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : " لَا تَعَلَّمُوا الْعِلْمَ لِتُبَاهُوا بِهِ الْعُلَمَاءَ، وَلَا لِتُمَارُوا بِهِ السُّفَهَاءَ، وَلَا تَخَيَّرُوا بِهِ الْمَجَالِسَ فَمَنْ فَعَلَ ذَلِكَ فَالنَّارُ النَّارُ ". أخرجه ابن ماجه في "السنن"،  المقدمة : باب  الانتفاع بالعلم والعمل به (254). ከዑለማዎች ምክሮች የተወሰደ ⏸አሸይኽ ሙሀመድ ኢብኑ ሃዲይ አልመድኸሊይ ⏸አሸይኽ ሙሀመድ ሰዒድ ረስላን ⏸አሸይኽ ሱለይማን አሩሀይሊይ ⏸አሸይኽ ነሲሩዲን አልአልባኒይ  "حب الظهور يقصم الظهور"  መታየትን መውደድ ጀርባን ይቆርጣል ከመታየትም ይከለክላል። https://t.me/Abuhemewiya

  • ❓ በእውነት እና በሱና ላይ የተመሰረተ ህይወት መኖር ይፈልጋሉ? • ትክክለኛው የሰለፎች (የቀደሙት ደግ ሰዎች) መንገድ ምንድን ነው? • ከተለያዩ ብዥታዎች (ሹብሃቶች) ራስዎን እንዴት መጠበቅ ይችላሉ? • ልብን የሚያረጉ እና እውቀትን የሚጨምሩ የዲን ትምህርቶችን የት ያገኛሉ? ለነዚህና ለሌሎች መሠረታዊ የዲን ጥያቄዎችዎ አስተማማኝ ምላሽ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 👉 አሁኑኑ ተቀላቀሉን፦ J O I N