ELEVATE SKILL
описание
Master Your Skills with us! 🎨Graphics Design 🎞Video Editing 📈 Digital Marketing 🌐 Web Development 📱 Application Development 🤖Robotics Telegram :- @Elevateskillsupport Instagram :- elevateskill.1 📞-+251981807055
1 086
подписчиков
Охват к подписчикам
48,2%
ERR
Реакции к просмотрам
0,22%
50 на 38 постов
Пересылки к просмотрам
0,31%
70
Постов в день
1,9
всего 39
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 12:32Start the New Academic Year Ahead of Everyone Else! As September approaches, a new year and a new academic session begin. Returning to campus with the exact same skill set won't bring new opportunities relying on degree theory alone is no longer enough. Take control of your future before classes start! By mastering high-demand Digital Skills, make your university stay equipped with real-world skills, the potential to earn independently, and a massive edge. Make the upcoming academic year your most successful one yet! 📌 Register now and set yourselves up for success! 🔗 Register https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490 📌 For more information: 📞 Phone / WhatsApp: +251 981 807 055 💬 Telegram: @Elevateskillsupport #ElevateSkill #DigitalSkills #GrowthHappens #VisionToDelivery #FutureReady #SkillUp3,61%
- 16 авг.2018 ዓ.ም. 24 ቀን ብቻ ቀርቷል… አንተ ግን አሁንም እያሰብክ ነው። “አሁን አልጀመርኩም… ጊዜ አለኝ…” ትላለህ። እውነቱን ልንነግርህ? ይህ ዓመት ሳትማር፣ ሳትሞክር እና ምንም ሳትጀምር እንዳያልቅ ተጠንቀቅ። ዛሬ በቤተሰብህ ብር ትጠቀማለህ። ዛሬ የምትፈልገውን ትጠይቃለህ። ግን አንድ ቀን ያ ሁሉ ይቀየራል። ዩኒቨርሲቲ ትገባለህ። አዲስ ሰዎችን ታገኛለህ። አዲስ ነገሮችን ትማራለህ። እና በዚያን ጊዜ አንድ ጥያቄ ራስህን ትጠይቃለህ፦ “በትምህርቴ ጎን ምን እችላለሁ?” ከዚያም መልሱ አንድ ብቻ ነው፦ አሁን የምትጀምረው ክህሎት። የዛሬ አንድ ሰዓት፣ የዛሬ አንድ ኮርስ፣ የዛሬ አንድ ውሳኔ… ነገ የራስህን ገቢ እንድታገኝ፣ Freelancer እንድትሆን፣ በዩኒቨርሲቲ ትምህርትህ ጎን ራስህን እንድትደግፍ ሊረዳህ ይችላል። ብዙ ተማሪዎች መጀመር ይፈልጋሉ። ግን ጥቂቶች ብቻ ይጀምራሉ። አንተ ከየትኛው ወገን ነህ? “አሁን አልጀመርኩም” ብለህ የምትቀጥል? ወይስ “ዛሬ ጀመርኩ” ብለህ የምትመለስ? 🚀 ElevateSkill 4ኛ ዙር ምዝገባ ⏰ነገ ከቀኑ 6:00 ሰዓት ጀምሮ በይፋ ይከፈታል! የነገ አንተን ለመገንባት፣ ዛሬ አንድ እርምጃ ውሰድ።2,90%
- 16 авг.✨ መልካም እሑድ ለሁላችሁም! ✨ ህይወትዎን እና የስራ እድልዎን የሚቀይር አዲስ እድል ይዘንላችሁ መጥተናል! በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት የ4ኛው ዙር የተግባር ተኮር ስኪል ኮርሶቻችን ምዝገባ ነገ ከቀኑ 6:00 ሰዓት ጀምሮ በይፋ ይከፈታል! 🎉 እራስዎን ማሳደግ፣ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር በፈለጉት ቦታ ሆነው መስራትና አዲስ ገቢ መፍጠር የሚችሉባቸው ዘመናዊ የሙያ ዘርፎችን ባሉበት ሆነው እንዲማሩ ትልቅ እድል ይዘንላችሁ መተናል፦ 👉Graphics Design — የፈጠራ ክህሎትዎን ወደ ገቢ የሚቀይሩበት 👉Video Editing — ማራኪ ቪዲዮዎችን በመስራት ተፈላጊ ባለሙያ የሚሆኑበት 👉Digital Marketing — የኦንላይን ገበያን የሚቆጣጠሩበትና ብራንዶችን የሚያሳድጉበት 👉App Development — ለሞባይል ስልኮች መተግበሪያዎችን የሚገነቡበት 👉Full Stack Development — ሙሉ የዌብሳይትና የሶፍትዌር ልማት የሚማሩበት 👉Back End Development — የሶፍትዌሮችን የጀርባ ሲስተም የሚያደራጁበት 👉Front End Development — ማራኪ የዌብሳይት ገጾችን የሚሰሩበት 👉Virtual Assistant — በዲጂታል መንገድ የቢዝነስና የአስተዳደር ድጋፍ በመስጠት በዶላር የሚከፈሉበት 👇 እርሶ በየትኛው ዘርፍ እራስዎን ማሳደግ ይፈልጋሉ? እንዳያመልጣችሁ 📱 Phone/WhatsApp: +251981807055 ✈️ Telegram: @Elevateskillsupport #ElevateSkill #DigitalSkills #GrowthHappens #VisionToDelivery #FutureReady #SkillUp2,88%
- 17 авг.🌟 WELCOME TO ELEVATESKILL STAFF We are delighted to warmly welcome Sewite Kassie to the ElevateSkill Team! 🎉 🎓 Education Sewite graduated from Addis Ababa University with a Bachelor of Arts in Business and Economics. 📜 Certifications • Digital Marketing Certification — Kibran Creatives • Digital Marketing & Creative Skills Certification — Alhya Innovation Hub 💼 Professional Skills Sewite has strong skills in Social Media Creative Development, Social Media Management, Digital Marketing, and Content Creation. Her creativity, professionalism, and dedication will contribute to strengthening ElevateSkill’s digital presence, communication, and community engagement. 🚀 Welcome to the ElevateSkill family, Sewite! 🤝 We are excited to have you on our team and look forward to achieving great things together. telegram 👉 @elevateskill ⭐️ 📞 Contact us for more info: Telegram: @Elevateskillsupport 📞 Phone: +251981807055 linkden elevateskil facebook facebook youtube youtube instagram instagram2,70%
- 12 авг.🚨 CLASSES START TODAY! 🚨 The wait is officially over—our Web Development training begins TODAY, Wednesday! If you’ve been waiting to level up your tech skills and start building modern websites, now is the time to jump in. Key Details: Course: Web Development Start Date: Today (Wednesday) Telegram: @Elevateskillsupport Phone/WhatsApp: +251 981 807 055 Don't let time run out! Secure your spot right now by dropping us a message on Telegram or calling us directly. See you in class! 💻✨2,24%
- 17 авг.ነገን ለመቀየር የዛሬ ውሳኔያችሁ ወሳኝ ነው! "ዛሬ የምትማሩት ክህሎት ነገ የስኬታችሁ መሰረት ነው!" የስራ አለም በየቀኑ እየተቀየረ ነው። በንድፈ-ሀሳብ (Theory) ብቻ የታገዘ እውቀት ቦታ በማያገኝበት በዚህ ዘመን፣ በተግባር የሚጨበጥ የዲጂታል ክህሎት ማወቅ የትኛውንም እድል ለመጠቀም ቁልፍ ነው:: Elevate Skill Program በዘመኑ ገበያ ላይ ከፍተኛ ተፈላጊነት ያላቸውን ስልጠናዎች ይዞላችሁ መጥቷል፦ የምናሰለጥናቸው ትምህርቶች፦ 👉ግራፊክስ ዲዛይን (Graphic Design) 👉ቪዲዮ ኤዲቲንግ (Video Editing) 👉ዲጂታል ማርኬቲንግ (Digital Marketing) 👉ዌብ ዲዛይን (Web Design) 👉ቨርቹዋል አሲስታንት - VA (Virtual Assistant) 👉አፕሊኬሽን ዲቨሎፕመንት (App Development) ከስልጠናው የምታገኙት ጥቅሞች፦ 🛠️ 100% ተግባራዊ ስልጠና 📁 የፕሮጀክት ልምድ 📜 የምስክር ወረቀት 💼 የስራ እድል ማገናኘት አሁን ካልሆነ መቼ? ራሳችሁን በክህሎት ለማበልጸግ ዛሬውኑ ይወስኑ! 🔗 አሁኑኑ ይመዝገቡ፡ https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490 📌 ለበለጠ መረጃ፦ 📞 ስልክ / WhatsApp: +251 981 807 055 💬 Telegram: @Elevateskillsupport #ElevateSkill #DigitalSkills #GrowthHappens #VisionToDelivery #FutureReady #SkillUp2,21%
- 17 авг.አዲሱን ዓመት በባዶ እጅ ሳይሆን በዲጂታል አቅም ጀምሩ! መስከረም ሲጠባ አዲስ ዓመት ብቻ ሳይሆን አዲስ የትምህርት ዘመንም ይጀምራል። አብዛኞቻችን በየዓመቱ ወደ ግቢ የምንመለሰው በዛው በነበረን ዕውቀት ነው፤ በቲዎሪ ትምህርት ብቻ ተመርቆ መውጣት ደግሞ የነገውን ስራ የማግኘት ዕድል አጠራጣሪ ያደርገዋል። ይህንን አካሄድ አሁኑኑ እንቀይረው! አዲሱ ዓመት ከመግባቱ እና ትምህርት ከመጀመሩ በፊት በአንድ ወር ውስጥ የሚፈለጉ የዲጂታል ክህሎቶችን (Digital Skills) በመማር፣ መስከረም ላይ ግቢ ስንመለስ ሙሉ በራስ መተማመን፣ የራሳችን አቅም እና በትርፍ ጊዜያችን ገቢ ልናገኝበት የምንችለውን እውቀት ይዘን መግባት እንችላለን። ቀጣዩን ዓመት የስኬት ዓመት ለማድረግ የተዘጋጀው የ 4ኛ ዙር የዲጂታል ስኪል ስልጠና ምዝገባ ዛሬ ከቀኑ 6:00 ሰዓት ላይ በይፋ ይከፈታል! telegram 👉 @elevateskill ⭐️ 📞 Contact us for more info: Telegram: @Elevateskillsupport 📞 Phone: +251981807055 linkden elevateskil facebook facebook youtube youtube instagram instagram #elevateskill #SelfImprovement #LearnAndGrow #EducationMatters #SkillBuilding1,90%
- 07:39ደስ የሚል ጠዋት ለElevate Skill ቤተሰቦች! ✨ እንዴት አደራችሁ? አዲሱን ቀን ከአዳዲስ ህልሞች እና ዕቅዶች ጋር በደስታ እንደጀመራችሁ ተስፋ እናደርጋለን! ራሳችሁን በዘመኑ ተፈላጊ ክህሎቶች ለማበልጸግ ዝግጁ ናችሁ? የ4ኛው ዙር የተግባር ተኮር ስልጠናዎች ምዝገባ ተከፍቷል! ሳይቀደሙ አሁኑኑ ይመዝገቡ፤ ይህንን ትልቅ እድል ለጓደኞቻችሁ እና ለወዳጅ ዘመድዎ Share በማድረግ የእድሉ ተጋሪ ያድርጓቸው! ✨ 🔗 https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490 #DigitalSkills #RegistrationOpen #TechTraining #SkillUp #FutureOfWork1,75%
- 17 авг.የ 4ኛ ዙር የዲጂታል ስኪል (Digital Skill) ስልጠና ምዝገባ ተከፍቷል! ለራሳችሁ አቅም መገንቢያ እና ለአዲሱ የዲጂታል ዓለም የሥራ ዕድሎች በሩን የሚከፍተው የ4ኛ ዙር ምዝገባ አሁን ክፍት ሆኗል! ያለፉት ዙሮች እንዳመጧቸው ስኬቶች ሁሉ፣ ይህ ዙርም የራሳችሁን ክህሎት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ትልቅ አጋጣሚ ይዞላችሁ መጥቷል። 🔗 አሁኑኑ ይመዝገቡ፡ https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490 መልካሙን እድል ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ያካፍሏቸው! 👇 telegram 👉 @elevateskill ⭐️ 📞 Contact us for more info: Telegram: @Elevateskillsupport 📞 Phone: +251981807055 linkden elevateskil facebook facebook youtube youtube instagram instagram #DigitalSkills #RegistrationOpen #TechTraining #SkillUp #FutureOfWork1,37%
- 17 авг.የ 4ኛ ዙር የዲጂታል ስኪል (Digital Skill) ስልጠና ምዝገባ ሊከፈት ጥቂት ሰዓታት ቀሩት! ዛሬ ከቀኑ 6:00 ሰዓት ጀምሮ የምዝገባ ሊንኩ ይፋ የሚሆን በመሆኑ ሁላችሁም ዝግጁ ሁኑ! እንዳያመልጣችሁ!🚨🚨 ይህ ለራሳችሁ አቅም መገንቢያና ለስራ እድል መንገድ የሚከፍት አሪፍ አጋጣሚ ነው:: ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ መልካሙን እድል ያካፍሏቸው! #ElevateSkill #DigitalSkills #GrowthHappens #VisionToDelivery #FutureReady #SkillUp0,63%
- 8 июн.🎬 Video Editing Day at ElevateSkill! ዛሬ በ ElevateSkill Video Editing Day ነው! ስለ Video Editing ምንነት፣ አስፈላጊነቱ፣ የሚያስፈልጉ ክህሎቶች፣ የሥራ ዕድሎች እና ከዚህ ዘርፍ ጋር የተያያዙ ጠቃሚ መረጃዎችን በሰፊው የምናይበት ቀን ነው። 📹 ከቀላል ቪዲዮ እስከ ፕሮፌሽናል ፕሮዳክሽን፣ Video Editing ዛሬ በጣም ተፈላጊ የሆነ ዲጂታል ክህሎት ሆኗል። ✨ ዝግጁ ናችሁ? @elevateskill #ElevateSkill #VideoEditingDay #VideoEditing #DigitalSkills #LearnAndGrow #ElevateYourSkills 🎬🚀0,29%
- 5 авг.https://youtu.be/KYeamb9gCfY?si=X8GxwBDTOx3bIy_W0,17%