tgindex
MUSLIM'S CHANEL Ethiopia🇪🇹

MUSLIM'S CHANEL Ethiopia🇪🇹

Статистика

እስልምናችንን እንዴት እናውቃለን#ይህ chanl ለተውሂድ ቅድሚያ የሚሰጥበት ነው ኢንሻ አሏህ ማንኛውም ስለ ተውሂድ ማወቅ የምትፈልጉትን ይዞየሚቀርብ ይሆናል👏 እንድሁም የተለያዩ #ኪታቦች የሚቀሩበት ቋሚ ተከታታይ እንድሆኑ በክብሮት እንጠይቃለን ለሌሎች ሊኩን ሸርበማድረግ የአጁሩ ተካፋይ እንሁን ማንኛዉም ሸሪአዊ ጥያቄ ወይም አስተያየት ካ 👉 @Zmtegnaw_kuru ካለ በዚህ ያናግሩን

Последний пост
19 мар.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
5 241
−13 за 2 дн.
Сутки
−3
−0,06%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
926
19 постов
Вовлечённость
17,7%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 19 мар.36631из Islamic_Neahidaa

    ለመላው የእስልምና እምነት ተካታዮች ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንኳን ለ 1447ኛው የታላቁ የዒድ አል–ፊጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ! በአሉ የአማን የኢማን የፍቅርና የከፍታ ይሆንልን ዘንድ ምኞታችን ነው ዒድ ሙባረክ 🌴 عيدكم مبارك

  • 🎵 New 2018 Neshida Amir Hussen Official Ethiopian Amharic 2026 Menzuma #neshida #menzuniyetelbisesi 👤 Qome Media ቆሜ ሚዲያ

  • 27 нояб.1 19410

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 21 нояб.7087из Islamic_Neahidaa

    @Islamic_Neahidaa

  • 22 окт.1 1309

    #በዛሬው_እለት ታላላቅ መሻይኾችና በርካታ ህዝብ  በተገኙበት ለሙፍቲ ሀጅ ዑመር ኢድሪስ የቁርአን ኺትማ ተደረገ!  (ቁርአን ተቀርቶ ተኸተመላቸው) በአካል መገኘት ያልቻለ ሰው ባለበት ሆኖ ቀርቶ ሰዋቡን ለሙፍቲ አላህ ያድርስላቸው ብሎ ዱዓ እንዲያደርግም ተጠይቋል። #ረሱል:ﷺ በሙታኖቻችሁ ላይ ያሲንን ቅሩላቸው ብለዋል! #ኢማሙ_ሻፊዒይ ደግሞ አሏህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና እንዲህ ይላሉ! ወደ አንድ ሰው ቀብር ተሂዶ ከቁርአን የተወሰነን ቢቀራለት ጥሩ ነው ሙሉ ለሙሉ ቁርአን ቢኸተምለት(ቢቀራለት) ደግሞ እጅግ በጣም ጥሩ ይሆናል ሲሉ ይናገራሉ።

  • Channel photo updated

  • ياالله 💔 #ድጋሜ ፍገግታቸውን ለማየት አሏህ አልሻልንም! እኛ የአሏህ ነን ወደ እርሱም ተመላሾች ነን!

  • አልተሳካም ወደ አኼራ ሄደዋል:: የሁላችንም አባት የነበሩት የክቡር ዶ/ር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ወደ አኼራ ሄደዋል:: የሀገራችን ዋርካ እና የሁሉም አባት የነበሩት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ባጋጠማቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ወደ አኼራ ሄደዋል:: ህልፈታቸው የመላው ሀገራችን ህዝብ ሀዘን ነው:: እኚህን ታላቅ አባት ላበርክቷቸው በሚመጥን መልኩ ስርዓተ ቀብራቸው በመንግስት ደረጃ ኢስላማዊ ስነ ስርዓቱን በጠበቀ መልኩ በወስያቸው መሰረት መፈፀም ይኖርበታል:: ሀገራችን ታላቅ አባት አጥታለች:: ሀዘናችን መሪር ቢሆንም የአላህን ውሳኔ ከመቀበል ውጪ አማራጭ የለም:: አላህ መልካም አበርክቷቸውን ይቀበላቸው፣ እዝነቱን ይለግሳቸው፣ በጀነተል ፊርዶስ ይመንዳቸው ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ነው መረጃውን ያጋራው። ‎ አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/esmelaonline https://t.me/esmelaonline

  • #ኸሚሱን_ሙባረክ #ለይለቱል_ጁሙዐህ ነው በዱዓእ አንረሳሳ ኸሚሱን አሏህና መልክተኛው በሚወዱት ነገር ላይ እናሳልፈው በዱዓ አንረሳሳ ለአህሉሱናው ነስሩን አሏህ ያቅርበው🙏 قَالَ رَسُولُ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: "مَنْ صَلَّى عَلَيَّ فِي يَوْمِ الْجُمُعَةِ وَلَيْلَةِ الجُمُعَةِ مائةَ مرة قَضَى اللهُ لَهُ مِائَةَ حَاجَةٍ سَبْعِينَ مِنْ حَوَائِجِ الآخِرَةِ، وَثَلاَثِينَ مِنْ حَوَائِجِ الدُّنْيَا " أخرجه البيهقيُّ وغيرُهُ #ነብዩ صلى الله عليه وسلمእንዲህ ይላሉ በለይለተል ጁመዐ ማለትም ( እኛ በተለምዶ ኸሚስ ብለን በምንጠራት ሌሊትና ) ጁመዐ ቀኑን በኔ ላይ መቶ ሶለዋትን ያወረደ አሏሁ ተዓላ ለዚህ ሰውየ መቶ ሀጃዎቹን ይፈፅምለታል  ሰባዎቹ ከአኼራው ሲሆን ሰላሳዎቹ ደግሞ ከዱንያ ሀጃዎች ይሆናል ይሉናል።  በይሀቅይና ሌሎችም እንደዘገቡት። ታዳ ነቃ ብለን እንጠቀምበት ዘንድ አስታውሳችሗለሁ።

  • ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በመላው ኢትዮጵዊያን ትብብር ተጠናቆ እንደ ሀገር ለደረስንበት ታላቅ ስኬት እንኳን ደስ አለን እንኳን ደስ አላችሁ።

  • видео или голосовое, без подписи

  • ሸይኽ ኢማም ቆቦ 💚💚💚💚

  • የጀመረው እንጂ የለም የጨረሰው ሶሉ አለ ሀቢብ በዚህ በተከበረው ወር በቻልነው መጠን ሶለዋት እናብዛ اللَّهُمَّ صَلَّ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ عَبدِكَ وَنَبِيِّكَ ورَسُولِكَ النَّبِيِّ الْأُمِّيَ وَعَلَى آلِهِ وَصَحْبِهِ وَسَلَّمْ تسليماً. بِقَدر عَظَمَةِ ذَاتِكَ فِي كُلِّ وَقتٍ وَحِين @esmelaonline

  • ሐቢብ ዑመር ቢን ሐፊዝ

  • ረሱላችን ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል 1. ድንጋይ ከሆንክ ተገንባ 2. ዛፍ ከሆንክ ፍሬ ስጥ 3. ሰው ከሆንክ አስብ مُحَمَّدُﷺ‎ ❤️❤️❤️❤️

MUSLIM'S CHANEL Ethiopia🇪🇹 — tgindex