Inspire Tech Hub™
СтатистикаITH is Ethiopia's trusted tech partner offering innovative SaaS, custom websites, and digital strategies to help your business thrive. Let's build a smarter world! Support @ithsupport www.go-ith.com To make money 👉 affiliate.go-ith.com +251 977896783
- Последний пост
- 30 июл.
- Последнее чтение
- 14:00
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
Many enterprises in Ethiopia currently rely on WhatsApp groups, Excel spreadsheets, and verbal agreements for operations. This approach lacks a structured system and presents significant operational risks. Inspire Tech Hub develops customized web-based business systems designed to manage operations effectively, including: → Custom Enterprise Resource Planning (ERP) systems → Human Resources and payroll portals → Client dashboards → API integrations and automation solutions We do not provide generic software or temporary workarounds. Instead, we deliver systems tailored to the specific operational requirements of your organization. The critical issue is not whether a system is required, but rather how long an organization can afford to operate without one. Which processes within your company continue to be managed manually? Please direct message us with the keyword "SYSTEM" to initiate a discussion. 🌐 go-ith.com | @InspireTechHub #InspireTechHub #Ethiopia #BusinessSystems #TechAfrica #DigitalTransformat
የድርጅትዎ ሲስተም ለስራዎ እንቅፋት ሆኖብዎታል? ብዙ የቢዝነስ ባለቤቶች ሶፍትዌር የሚያሰሩት ስራን እንዲያቀልላቸው ነው። ነገር ግን ጥራት የሌለው ወይም ያልተጠና ሲስተም ራሱ ሌላ ስራ ይሆንባቸዋል። ፋይሎች ይበታተናሉ፣ መረጃዎች ይጠፋሉ፣ ሲስተሙም በየመሃሉ ይቆራረጣል። በ Inspire Tech Hub (ITH) እኛ የምንፈታው ይሄንን ነው! እኛ ዝም ብለን ኮድ አንጽፍም፤ የድርጅትዎን የስራ ፍሰት አጥንተን ችግር ፈቺ የሆኑ Digital Infrastructure እና SaaS ሲስተሞችን እንገነባለን። የምንሰጣቸው መፍትሄዎች፦ ✅ Custom Web Systems – ለድርጅትዎ ልዩ ስራ ብቻ ተለክቶ የተሰራ (Tailor-made)። ✅ Process Automation – በሰው ኃይል የሚባክኑ ሰዓታትን የሚቀንሱ የቴክኖሎጂ ውጤቶች። ✅ Reliable Maintenance – ሲስተሙ ሁልጊዜም ያለምንም መቆራረጥ እንዲሰራ የቅርብ ክትትል እና ድጋፍ። ✅ Scalable Architecture – ቢዝነስዎ ሲያድግ አብሮ የሚያድግ እና የማይሰበር መሰረት። ለምን እኛን ይመርጣሉ? ምክንያቱም እኛ የምንገነባው "ዌብሳይት" ብቻ ሳይሆን፣ የድርጅትዎ የጀርባ አጥንት የሚሆን Revenue-Generating System ነው። ጊዜው የዲጂታል ነው፤ ቢዝነስዎን ዛሬውኑ ያዘምኑ! 👇 ለበለጠ መረጃ ያግኙን፦ 📞 +251976103122 🌐 go-ith.com Inspire Tech Hub.
አድዋ 1888፦ ከመሳሪያ በላይ የሲስተም የበላይነት የታየበት አጋጣሚ። ብዙዎች አድዋን እንደ ጦርነት ብቻ ያዩታል። እኔ ግን እንደ ሎጅስቲክስ እና የኢንፎርሜሽን አወቃቀር ስኬት ነው የማየው። ተቃራኒው ወገን የተሻለ "ሃርድዌር" (ዘመናዊ ትጥቅ) ነበረው። ኢትዮጵያ ግን የላቀ "ኦፕሬቲንግ ሲስተም" ነበራት፦ ✔️የኔትወርክ ቅንጅት (Network Effects)፦ ዳግማዊ ምኒልክ ሁሉንም ባለድርሻ አካላት በአንድ ዓላማ ስር በማሰለፍ የተበታተነውን አቅም ወደ አንድ ወጥ ኃይል ቀየሩት። ✔️የአቅርቦት ሰንሰለት ጥንካሬ (Supply Chain)፦ እቴጌ ጣይቱ ከ100,000 በላይ ሰራዊትን በተቸገረ ሁኔታ ውስጥ የመመገብ እና የመምራት ስራን በብቃት ተወጥተዋል። ✔️የመረጃ የበላይነት (Information Supremacy)፦ የአካባቢውን መረጃ በሚገባ በመጠቀም ተወዳዳሪዎቻቸውን ደካማ ወደሆነ ቦታ እንዲገቡ አድርገዋል። በ2026 "ሃርድዌሩ" AI እና ግሎባል ክላውድ ፕላትፎርሞች ናቸው። ትምህርቱ ግን ያው ነው፦ ምርጥ መሳሪያ ቢኖርህም፣ ምርጥ ሲስተም ካለው አካል ጋር ልትሸነፍ ትችላለህ። በ Inspire Tech Hub እኛ መሳሪያ ብቻ አንሰጥዎትም። የሚያሸንፉበትን ሲስተም እንገነባለን።
የቢዝነስዎ ዲጂታል መሰረት ምን ያህል ጠንካራ ነው? ብዙ ድርጅቶች መሃል መንገድ ላይ ለሚሰበሩ ወይም ለሚቆራረጡ ሶፍትዌሮች አላስፈላጊ ወጪ ያወጣሉ። የእርስዎ ቢዝነስ ግን የተሻለ ይገባዋል! 💯 በ Inspire Tech Hub (ITH) እኛ የምንገነባው ዝም ብሎ ሶፍትዌር ሳይሆን፣ የንግድዎን ዕድገት የሚሸከም ጽኑ መሰረት ነው። ምን እንሰራለን? ✅ — ለአጠቃቀም ቀላል እና ፈጣን። ✅— ለድርጅትዎ ብቻ ተለክቶ የተሰራ። ✅— የረጅም ጊዜ የቴክኒክ ድጋፍ እና ጥገና። እኛን ለምን ይመርጣሉ? ምክንያቱም እኛ "ፊውቸር" ብቻ ሳይሆን ለስራዎ ቅልጥፍና እና ለኦቶሜሽን ትኩረት እንሰጣለን። አዲስ ለመጀመርም ሆነ ነባሩን ለማዘመን ትክክለኛው ጊዜ አሁን ነው! 👇 አሁኑኑ ያግኙን፦ 📞 +251976103122 🌐 go-ith.com 📌
ንግድዎ እንዲያድግና ዘመናዊ እንዲሆን በዲጂታል መረብ መገኘት አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው። ጥራት ያለው ድረገጽ ደንበኞችን ያሳምናል፣ የንግድዎን ስም ያሳድጋል ብሎም ንግድዎን በዲጂታል ዓለም ውስጥ በተሻለ መንገድ ይመራል። 👇👇 ዌብ ሳይት ለማሰራት ፤ አሁኑኑ ከስር ይዘዙን 👇👇 @ithsupport
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ! ገና የትሕትና፣ የመሥዋዕትነት እና የሌሎችን የማገልገል ትልቅ ትምህርት የምናገኝበት በዓል ነው። ለሰው ልጅ ተስፋ የሆነውን የጌታን ልደት ስናስብ፤ መሪነት ስለ ታዋቂነት ሳይሆን ስለ ኃላፊነት መሆኑን እንረዳለን። እኛ በኢንስፓየር ቴክ ሀብ (Inspire Tech Hub)፤ ከሥርዓቶች ይልቅ ሰዎችን በማስቀደም፣ በታማኝነት፣ በክብር እና ግልጽ በሆነ ዓላማ ቴክኖሎጂን ለመገንባት ቃል እንገባለን። ይህ የተቀደሰ ወቅት ለቤተሰባችሁ ሰላምን፣ ለሥራችሁ ጥበብን፣ ለልባችሁ ደግሞ የጽናት ብርሃንን ይስጣችሁ። እዮብ አያሌው የኢንስፓየር ቴክ ሀብ መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ
የገና ዋዜማ ✨
Live stream finished (1 hour)
Live stream started
Happy New Year 2025! 🎉💥💥 As we step into this new year, I wish you an abundance of opportunities, growth, and success in all that you do. May this year bring you closer to your goals, spark new inspirations, and be filled with achievements. Here's to embracing…
ሁላችንም አናመሰግናለን ዛሬ በነበረን ቆይታ መልካም አዳር።
Live stream finished (1 hour)
Live stream started
Merry Christmas 🎄 Wishing peace, innovation, and progress to our global community. Inspire Tech Hub Innovating Beyond Boundaries
በዛሬው ላይቭ ላይ ለተሳተፋቹ ከልብ አመሰግናለሁ በቀጣይ ሽልማት ይዘን እንመጣለን ሼር አድርጉን
Live stream finished (29 minutes)
Live stream started
ሰላም ለሁላችሁ 👋 እርስዎ ወይም የሚያውቁት ሰው፦ ለኪራይ የሚሆን ክፍል ወይም ማንኛውም ንብረት ካላችሁ በቤተኛ ላይ በነፃ መለጠፍ እና ከተከራዮች ጋር በቀጥታ መገናኘት ትችላላችሁ። እኛ አከራዮችን እና ተከራዮችን በቀላሉ የሚያገናኝ ቀላል መድረክ እየገነባን ነው። የቴሌግራም ቦት @betegnanet_bot አመሰግናለሁ 🙏
እስካውን ዲጂታሉን አለም አልተቀላቀሉም ? ንግድዎን በእጥፍ ለሺዎች ተደራሽ ያድርጉ ምርት እና አገልግሎትዎን ለመሸጥ ዛሬውኑ ዘመናዊውን አለም ይቀላቀሉ ከኢንስፓየር ቴክ ሃብ ለእናንተ የቀረበ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የኢኮሜርስ እና የ ERP ፕላትፎርም ለማዘዝ @ithsupport