ቤዛ የወንጌል አገልግሎት | Beza Gospel Ministries
Статистикаመዳን የሚገኝበት እውነተኛው የእግዚአብሔር ወንጌል የሚሰበክበት ቻናል። ለጥያቄና አስተያየት @Beza_Gospel_Ministries_Bot
- Последний пост
- 6 февр. 2025 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የጸሎቴ ርዕስ ነህ መድሃኒት ነዉ ስምህ ጥዑመ ስም ኢየሱስ ሀሌ ሉያ ስምህ ይቀደስ መልቅ የሆ-ንካት ለነፍሴ መሰማሪያ ለምለም መስኬ በጨለማ ብርሃኔ መታመኛ መድህኔ ዋስትናዬ መድህኔ በኔ ቦታ አንተ ገብተህ መከራዬን ተቀብለህ መታያዬ ብርቱ አለቴ አንተ እኮ ነህ መሰረቴ ጌታ እኮ ነህ መሰረቴ መጀመሪያ መጨረሻ ብርቱ አለቴ የኔ ጋሻ የነፍሴ ነፍስ እስትንፋስ ታሪኬ ነህ ኢየሱስ ሞገሴ ነህ ኢየሱስ ያየሁብህ አዲስ ቀን ስለ ሁሉም ተመስገን ደምህ አለ በመቃኔ አያየኝም ሞት ኩነኔ ገላገልከኝ ከኩነኔ ዘማሪት ጽጌረዳ ጥላሁን @Beza_Gospel_Ministries @Beza_Gospel_Ministries
🔴 አልተወኝም ጌታ ለካ ይወደኛል ዛሬም ስበድለው ልጄ ነህ ይለኛል 🔴 @Beza_Gospel_Ministries @Beza_Gospel_Ministries
ከሥስሉሱ አምላክ ውጪ መዳንን ማሰብ አይቻልም፤ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ "እኔ ከአብ ዘንድ የምልክላችሁ፣ ከአብ የሚወጣው አጽናኙ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ፣ እርሱ ስለ እኔ ይመሰክራል።" (ዮሐንስ 15:26) በማለት ተናገረ። ይህ ክፍል መንፈስ ቅዱስ በመጣ ጊዜ ወደ ክርስቶስ እንደሚመራን ይናገራል፤ እርሱ እውነተኛና ብቸኛ ወደ አብ መግቢያ ነው። ወደ ሕጉ ብንመለከት እግዚአብሔርን በራሳችን ጽድቅ መቅረብ እንደማንችል ያሳየናል። እኛ እጅግ ክፋ ኀጢአተኞች ነን፤ እግዚአብሔር ደግሞ ቅዱስ ነው። መልካም የምንናለቸው ነገሮቻችን ራሱ በእግዚአብሔር ዘንድ አጸያፊ ናቸው። የሰው ልጅ በአዳም ጽድቅ ከተሸፈነ ፈጽሞ የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም። ሕግን ለመጠበቅ ለመጽደቅ የሚሞክር ማንም ሰው ሕጉ ያደቀዋል እንጂ ቅንጣት የሕይወትን ተስፋ አያሳየውም። የኀጢአትን ክፋት ማየት የሚሻ ሁሉ ወደ መስቀሉ ይመልከት፤ ክርስቶስ የህዝቡን ኀጢአት ተሸክሞ በቀራኒዮ የአባቱን ፍርድ ተቀበለ። ለጌታችን በኀጢአተኞች ምድር መኖሩ ራሱ ትልቅ ስቃይና ለባህሪው የማይሰማማ ነው፤ እርሱ ግን እስከ መስቀል ሞት ታዘዘ። ለሰው ልጅ ብቸኛ የመዳን መንገድ ይህ ስለሆነ ክርስቶስ ይህን መራራ ጽዋ ጠጣው። እግዚአብሔር አብ በደላችንን በእርሱ ላይ አኖረው፤ ጌታችንም ፍቅር ግድ ብሎት ህመማችንን ወሰደ። እግዚአብሔር ሌላ መንገድ ቢኖረው ያደርገው ነበር፤ ግን ይህ ብቸኛ ከእግዚአብሔር ባህሪ ጋር የሚስማማው መንገድ ሆኖ ተገኝቷል። የወንጌሉ ጥሪና ማስጠንቀቂያ እንዲህ የሚል ነው፤ "ከእንግዲህ ለኀጢአት የሚሆን ሌላ መሥዋዕት አይኖርም፤ የሚቀረው ግን የሚያስፈራ ፍርድና የእግዚአብሔርን ጠላቶች የሚበላ ብርቱ እሳት መጠበቅ ብቻ ነው።" ዕብ 10:26-27 ክርስቶስ ስለ ሕዝቡ ኀጢአት አንድ ጊዜ መስዕዋት ሆኗል፤ ወንጌሉ ደካሞች ሸክም የተጫናቹ በክርስቶስ ስራ እረፉ ይላል፤ ይህን የሚገፋ ሁሉ የእግዚአብሔር ፍርድና በቀል ይጠብቀዋል፤ በጽድቁ ተማምኗልና ከእግዚአብሔር ፍርድን ይቀበላል። እናንተ ደካሞች ኑ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት በክርስቶስ ኢየሱስ ፍጹም ስራ በደስታ እንግባ! @Beza_Gospel_Ministries @Beza_Gospel_Ministries
በክብር ወዳረከው አሳባችን እየሄደ መዝገባችን ወዳለበት ልባችን እየነጐደ እስክትመጣ እስከምናይህ ድረስ ድረስ አናቆምም ማለታችንን ማራናታ ኢየሱስ (2) አሜን ቶሎ ና የኛ ጌታ ቶሎ ና አሜን ቶሎ ና ማራናታ ቶሎ ና የመለከት ድምፅ እስክንሰማ ስትወርድ ልናይህ በክብር በደመና በጥልቅ ናፍቆት ወደላይ እናያለን መሲሀችን ሆይ እባክህ ቶሎ ናልን እስክትመጣ እስከምናይህ ድረስ ድረስ አናቆምም ማለታችንን ማራናታ ኢየሱስ (2) አሜን ቶሎ ና የኛ ጌታ ቶሎ ና አሜን ቶሎ ና ማራናታ ቶሎ ና ከሙታን መንድር ልጆህን የጠራህ የንጋት ኮከብ ለጠፋነው የበራህ በመደላደል ረስተንህ አንቀመጥ መድሃኒታችን ዳግመኛ እስክትገለጥ እስክትመጣ እስከምናይህ ድረስ ድረስ አናቆምም ማለታችንን ማራናታ ኢየሱስ (2) አሜን ቶሎ ና የኛ ጌታ ቶሎ ና አሜን ቶሎ ና ማራናታ ቶሎ ና @Beza_Gospel_Ministries @Beza_Gospel_Ministries
Our Greatest Need! የሰው ልጅ ትልቁ ችግር ኀጢአት ነው፤ ትልቁ መፍትሄ ደግሞ ክርስቶስ። በሕይወታችን እጅግ የሚያስፈልገን እራሱ እግዚአብሔር ነው። ከክርስቶስ ውጪ ያገኘናቸው ነገሮች ከንቱ ናቸው። ሰው በክርስቶስ ሆኖ ሁሉን ቢያጣ አትራፊ ነው፤ ምክንያቱም ክርስቶስ ሁሉ በሁሉ ነውና። የጌታችን የመጀመሪያ ፈተና በዲያብሎስ የቀረበ ነበር፤ ጌታችን ይህን ፈተና የተጋፈጠው ለአርባ ቀንና ሌሊት ከጾመ በኃላ ነበር፤ እነዚህን አያሌ ቀናት ያለ ምግብ ያሳለፈ ሰው የሚፈልገው የመጀመሪያ ነገር ምግብ ነው፤ ለዚህም በሚመስል ሁኔታ ሰይጣን ድንጋይን ወደ ዳቦ የመቀየር ሀሳብን ያቀርብለታል። ጌታችን ከሰይጣን ለቀረበለት የመጀመሪያ ፈተና ምላሹ እንዲህ የሚል ነበር። "ኢየሱስም፣ “ ‘ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣው ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም’ ተብሎ ተጽፎአል” ሲል መለሰለት።" ማቴዎስ 4:4 የጌታችን መልስ እጅግ የሚደንቅ ነው፤ በዚህ ሁሉ ረሃብና ድካም ውስጥ ሆኖ የእግዚአብሔር ቃል ከምንም በላይ አስፈላጊ መሆኑን መሰከረ። ሰው በታላቅ ረሃብ ውስጥም ሆኖ ከዳቦ በላይ የሚያስፈልገው ነገር አለ፤ ሰው በታላቅ ብቸኝነትም ውስጥም ሆኖ ከሰው በላይ የሚያስፈልገው ነገር አለ። ሕይወታችንን ከእግዚአብሔር ጋር ባለን ጤናማ ሕብረት ልናረካት ይገባናል። የሕይወታችን ትልቁ ጥያቄ 'እረፍትን ማን ይሰጠኛል?' የምትል ናት። ሕይወታችን የመኖር ዓላማን ማግኘት ትሻለች። በኀጢአት የወደቅንና ሸክም የከበደን እኛ የሚያስፈልገን 'ደካሞች ወደ እኔ ኑ!' ያለው ክርስቶስ ነው። ወገኔ! ራስህን በምንም ነገር ለማርካት አትሞክር፤ እውነተኛ እርካታ ያለው የሕይወት እንጀራና ውሃ የሆነው በማግኘት ውስጥ ነው። ክርስቶስን የሕይወትህ ባለቤት ያለዳረከው፤ በኀጢአትና በዓለም ለመርካት የምትሞክረው አንተ ወደ ክርስቶስ ና! እርሱ ሕይወትን ይሰጥሃልና። ኀጢአትህን እመንና ንስሃ ግባ፤ እምነትህንም በመስቀሉ ስራ ላይ አድርግ። ክርስቶስን አምነን፤ የሕይወት ውሃን ጠጥተን ዳግም ራሳችንን በዓለም ልናረካ የምነወድ ምስኪኖች ወደ መስቀሉ እንጠጋ፤ ኀጢአተኛ ሁሉ ተስፋ ወደሚያገኝበት ወደ ቀራንዮ እንገስግስ። ፈጽመን ራሳችንን በዓለም ሞኝነት አናርካ! የልዑል ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን! አሜን! @Beza_Gospel_Ministries @Beza_Gospel_Ministries
ምነው ዘግይቼ አንተን ማፍቀሬ! ምነው ዘግይቼ አንተን ማፍቀሬ! ኦ ጥንታዊም አዲስም የሆንክ ውበት፥ ምነው ዘግይቼ አንተን ማፍቅሬ! እነሆ አንተ በውስጤ እያለህ እኔ ከራሴ ውጭ ነበርኩ። የማስጠላው እኔ፥ ውብ አድርገህ በፈጠርካቸው ነገሮች መካከል ያለ ማስተዋል ስጣደፍ አንተ ከእኔ ጋር ነበርክ፤ እኔ ግን ካንተ ጋር አልነበርኩም። እነዚህ ነገሮች ካንተ አርቀውኛል፥ ሆኖም እነርሱም ባንተ ባይሆኑ ኖሮ መኖር ባልቻሉ ነበር። ድምፅህን ከፍ አድርገህ ጮህክልኝ፤ ጠራኸኝም። ድንቁርናዬንም በኃይልህ ከፈትከው። ጸዳልህን ልከህ ሸፈንከኝ፤ አበራህልኝም፤ ዓይነ ሥውርነቴንም ገፈፍከው። መዓዛህን ለእኔ ተነፈስክ፤ ተንፍሼም ሳብኩት፤ ተከትዬህም ቃተትኩ። ቀመስኩህ፤ ተራብኩ፤ ተጠማሁም። ዳሰስከኝ፤ ለሰላምህ ተቃጠልኩ። ኑዛዜ ቅዱስ አውግስጢኖስ @Beza_Gospel_Ministries @Beza_Gospel_Ministries
በአንተ ማረፍን ማን ይሰጠኛል? ልቦናዬ ይጥለቀለቅ ዘንድ፥ ክፋቴን እረሳ ዘንድ፥ አንተን ብቸኛው ሀብቴን አቅፍ ዘንድ! ወደ እኔ መግባትህን ማን ይሰጠኛል? አንተ ለእኔ ምንድነህ? እንድናገር በርኅራኄህ አንደበቴን ዳስሰው፥ እንዳፈቅርህ ግድ የምትለኝ፥ ምላሽ ባልሰጥ ቁጣህ የሚነደውና ከለላ የሚያሳጣኝ፥ እኔ ለአንተ ምንድነኝ? አንተን አለማፍቀር ራሱ ጉስቁልና አይደለምን? ኦ! አቤቱ ጌታዬ አምላኬ፥ በርኅሩኅነትህ መልስልኝ፥ አንተ ለእኔ ማን ነህ? "ለነፍሴ፥ እኔ መድኃኒትሽ ነኝ፥ በላት" እሰማህ ዘንድ ተናገረኝ፥ እነሆ በፊትህ የልቦናዬ ጆሮዎች ተከፍተዋል፥ አቤቱ ጌታዬ፥ ክፈትና "ለነፍሴ፥ እኔ መድኃኒትሽ ነኝ፥ በላት" ይህን ድምጽ በሩጫ ተከትዬ በመጨረሻ አንተን ልይዝህ እፈልጋለሁ፤ ሰምቼ ወደ አንተ ልሩጥ፥ በአንተም ላይ ራሴን ልጣል፥ እባክህ ፊትህን ከእኔ አትሰውር፤ ላለመሞት ልሙት፤ ብቻ ፊትህን ልይ። ቅዱስ አውግስጢኖስ ኑዛዜ @Beza_Gospel_Ministries @Beza_Gospel_Ministries
O come, all you unfaithful Come, weak and unstable Come, know you are not alone O come, barren and waiting ones Weary of praying, come See what your God has done Christ is born, Christ is born Christ is born for you O come, bitter and broken Come with fears unspoken Come, taste of His perfect love O come, guilty and hiding ones There is no need to run See what your God has done Christ is born, Christ is born Christ is born for you He's the Lamb who was given Slain for our pardon His promise is peace For those who believe He's the Lamb who was given Slain for our pardon His promise is peace For those who believe So come, though you have nothing Come, He is the offering Come, see what your God has done Christ is born, Christ is born Christ is born for you Christ is born, Christ is born Christ is born for you @Beza_Gospel_Ministries
ይራራልናል፣ ያስብልናል፤ በጊዜው ሰርቶ ደግሞም ያስቀናል። ይመጣል 'ነገ' ዛሬም ያልቅና ደግሞ እንስቃለን ቆመን በትናትና ደግሞ እንቆማለን በአዲስ ምስጋና በአዲስ ዝማሬ በአዲሱ ዜማ Hanna Tekle " እንደ ሰው" //Endesew// ሀና ተክሌ 2022 @Beza_Gospel_Ministries @Beza_Gospel_Ministries
የጣቶችህን ሥራ፣ ሰማያትህን ስመለከት፣ በስፍራቸው ያኖርሃቸውን፣ ጨረቃንና ከዋክብትን ሳይ፣ በሐሳብህ ስፍራ ትሰጠው ዘንድ ሰው ምንድን ነው? ትጠነቀቅለትም ዘንድ የሰው ልጅ ምንድን ነው? መዝሙር 8:3-4 @Beza_Gospel_Ministries @Beza_Gospel_Ministries
ልቤ ተሰብሮብኝ ሳቃስት መንፈሴ ሲሞላ በጭንቀት መፍትሔ ከሰው አልሻ ጌታዬ እያለ ወገሻ ከእግሩ ስር ወድቄ አነባለሁ ኋላ በፈውስ እመለሳለሁ /2 ልንበርከክ ሁሉን ልንገረው ልገስግስ ውስጤን ላሳየው መሰውያዬ ስር ነውና ነገሬ ሁሉ የሚያልቀው /2 የተቀጠቀጠን ሸንበቆ ሳይሰብር የሚጠግን አለኮ ማንም የማይዘጋው በር አለኝ ላራግፍ ገብቼ ሸክሜን ስለእኔ የሚሰማው ኢየሱስ ነው በጸሎት ነገሬን ላጫውተው /2 ልንበርከክ …… ለኑሮዬ ትርጉም ሲጠፋ ሲጨላልምብኝም ተስፋ በመጠበቂያዬ ላይ ሆኜ መጠበቅ አውቃለሁ ታምኜ ሁሉንም ያደርጋል ለበጎ ብዙ አሳልፎኛልኮ /2 ልንበርከክ …. የነፍሴ የስጋዬንም ቀንበር ሰብሮ ይጥለዋል እግዚአብሔር ቃሉ አይሻርም እውነት ነው ትላንትና ዛሬም ሕያው ነው ጌታ ከችግሬ በላይ ነው /2 ልንበርከክ … @Beza_Gospel_Ministries @Beza_Gospel_Ministries
@Beza_Gospel_Ministries
እኔ ድኻና ችግረኛ ነኝ፤ ጌታ ግን ያስብልኛል። አንተ ረዳቴና አዳኜ ነህ፤ አምላኬ ሆይ፤ አትዘግይ። መዝሙር 40:17 @Beza_Gospel_Ministries @Beza_Gospel_Ministries
ያን ጉባኤ አያለው ያንኑ ሙሉ ሰው ሁሉ በአንድነት ገብቶ ወደታነፀው ልቤ ለዚያ ፅኑ ነው ዛሬ እንኳ ባይደላው አልከፋም በዚያ ሁሉን እረሳለው ተጠላልፎ የወደቀው የምድር ህይወት ድካም ነው ማን ተስፋ ሊያረገው ነገው እንፋሎት ነው አዬ በጥቂት መዛሌ ደክሜ መሰበሬ ተስፋዬ በላይ እንጂ በዚህ አይደለም ክብሬ ከቀናቴ ደመና ከፍ ልበልና ልታገስ ደጅም ልጥና ተስፋዬ ቀርቧልና ውርደት ሀጥያት ውድቀት ከቶም የሌለበት ውዴ ራስ የሆነበት ናፍቆኛል ያ ሙሉ ቤት ያን ጉባኤ አያለው... ስጋ ተዋርዶ ሲዘራ መች ይመስላል ሚነሳ እንኳን ሰዉ ላይከብር አይቀርም ዛፍ እንስሳ ሞት እንደው ልማዱ ነው ስንቱን ከእኛ ወሰደው ያ ቀን ግን በደጅ ነው ትንሳኤ ሊሆን ነው በጌታ ያመነ ሰው ቢሞት መች ጎደለ ዘለዓለም በታመነ በእርሱ እቅፍ ታደለ ያንን ቀን የናፈቀ ዘይቱንም የሰነቀ ይዘጋጅ የጠበቀ በአየር ላይ ተነጠቀ ያን ጉባኤ አያለው... አንዳንዴ ብርታት ይከዳል ሁለንተናም ይጎዳል ስጋ ነፍስን ስትወጋ መንፈስ ይጠመዳል ያን ጊዜ ከሳሽ ይቀርባል ፍላጻውን ይልካል ግና በእንብርክክ ሳለው አባቴ ፈጥኖ ይደርሳል ይኸው ዘምራለው ሚዋጋልኝ እርሱ ነው በእቅፉ እንዳለው ሩጫዬን ጨርሳለው አይዞኝ ጥቂት ጊዜ ነው ስጋዬም መታደሱ ነው አባቴን የማየው ወይ ዛሬ ወይ ነገ ነው ያን ጉባኤ አያለው... መኳንንት ሳሙኤል @Beza_Gospel_Ministries @Beza_Gospel_Ministries
YET I SIN ETERNAL FATHER, Thou art good beyond all thought, But I am vile, wretched, miserable, blind; My lips are ready to confess, but my heart is slow to feel, and my ways reluctant to amend. I bring my soul to thee; break it, wound it, bend it, mould it. Unmask to me sin's deformity, that I may hate it, abhor it, flee from it. My faculties have been a weapon of revolt against thee; as a rebel I have misused my strength, and served the foul adversary of thy kingdom. Give me grace to bewail my insensate folly, Grant me to know that the way of transgressors is hard, that evil paths are wretched paths, that to depart from thee is to lose all good. I have seen the purity and beauty of thy perfect law, the happiness of those in whose heart it reigns, the calm dignity of the walk to which it calls, yet I daily violate and contemn its precepts. Thy loving Spirit strives within me, brings me Scripture warnings, speaks in startling providences, allures by secret whispers, yet I choose devices and desires to my own hurt, impiously resent, grieve, and provoke him to abandon me. All these sins I mourn, lament, and for them cry pardon. Work in me more profound and abiding repentance; Give me the fullness of a godly grief that trembles and fears, yet ever trusts and loves, which is ever powerful, and ever confident; Grant that through the tears of repentance I may see more clearly the brightness and glories of the saving cross. The Valley of Vision @Beza_Gospel_Ministries @Beza_Gospel_Ministries
Who am I? You cannot figure out who you are until you first discover who Jesus Christ is. Jesus “is the image of the invisible God…. by him all things were created…all things were created through him and for him” (Colossians 1:15-16). He is the exact representation of God. He is the picture of God in human flesh. He is God on this earth. He is God with us, God among us. The Bible says that I am created by God—in his image and likeness (Genesis 1:26). Not the result of random processes. The Bible says that whether I am tall and beautiful or small and not so handsome, whether my body functions perfectly or is severely deformed, I am the crowning glory of the creation of God, and as a result I have inherent dignity, worth, and value. Why am I here? “All things were created through him and for him…. that in everything he might be preeminent” (Colossians 1:16b–18). The ultimate purpose of all things is to bring glory and honor to Jesus Christ. That’s why I exist. That is why you exist. And because of this, contrary to the view of our culture, the reason for my existence goes far beyond consumption and enjoyment. Voddie Baucham Jr. @Beza_Gospel_Ministries @Beza_Gospel_Ministries
In Adam All Die — Shai Linne We're cursed from our birth, sinning from the beginning The womb to the tomb, depraved to the grave Astray every day, every breath brings death In Adam all die, In Adam all die We're rebels like the devil, scheming like demons Prideful with our idols, disgusting with our lusting Twisted and sin-sick, selfish and helpless In Adam all die, In Adam all die Everybody knows that they're guilty Our conscience condemns us, shows us we're filthy Truth be told, we really have no answers For why we fall short of our own moral standards The evidence for God is simply bountiful And it's illogical to think we won't be held accountable A universal day of judgment approaches Any rational notion of justice would presuppose this And deep down inside, everybody knows this But we disregard it because our deeds are atrocious We prefer the vicious, our words are malicious Our slurs pernicious, we find the absurd delicious Depraved in our appetites- the things we crave are lacking light Because sin's got us enslaved and shackled tight And if we are to understand the fruit We need to go back and examine the root We're cursed from our birth, sinning from the beginning The womb to the tomb, depraved to the grave Astray every day, every breath brings death In Adam all die, In Adam all die The world we live in wasn't always like this The early days had perfect righteousness and bright bliss Man and woman under God-ruled government at first Bubbling with mirth, immersed in loving with no hurts God gave what theologians call the covenant of works Forbidden fruit- the day you eat of it you'll be cursed Husband wasn't alert; wife lacked discernment Entrapped by the serpent and that was the first sin The consequences were monumental In fact, I'm not convinced they had a clue of what they'd gotten into Their eyes were opened more- truth in the lies To their surprise, they didn't get the prize they were hoping for They see their nakedness and now regret it They tried to cover their guilt and then blame shift- how pathetic And it's a true story- you want some evidence? We've been doing the same thing ever since We're cursed from our birth, sinning from the beginning The womb to the tomb, depraved to the grave Astray every day, every breath brings death In Adam all die, In Adam all die We talk Adam and Eve, cats think we're "throwed off", really They don't think it relates to thugs in North Philly But it's like Switchfoot said- we were meant to live But in the garden Adam was our representative So when the Judge executed the sentence Adam's guilt was imputed to his descendents Global calamity Major debt, pain, regret, the reign of death- total depravity And yes, I'm aware that cats were not there Which opens the door to charges of "that's not fair" But God is not subject to fallen notions of fairness Besides, when it comes to God's glory, most could care less We can't measure how we chase sand treasures And banned pleasures- similar to our ancestors So instead of saying if you were there what you would do Seek your refuge in Adam number two We're cursed from our birth, sinning from the beginning The womb to the tomb, depraved to the grave Astray every day, every breath brings death In Adam all die, In Adam all die @Beza_Gospel_Ministries @Beza_Gospel_Ministries
In Adam All Die Shai Linne @Beza_Gospel_Ministries @Beza_Gospel_Ministries
FILL MY CUP, LORD! We need Christ's living water, to receive eternal life but also to keep us going and refresh us and renew our hope and love. Let us not go to the filthy waters of the world but let us come to the everlasting Word of God that truly refreshes us and sanctifies us. When People look for life in abundance where it's not, they are always disappointed. Christ came on earth to die for sinners and give them new life. Jesus is able to cleanse the sinner, to forgive and give new life! He restores what is broken. He gives joy instead of sadness. He gives hope instead of despair. He gives life instead of death. Oh I love to be reminded that Jesus wasn't ashamed of me and my past. How wonderful to remember that Jesus loved even a sinner like me. I was no better than the Samaritan woman and yet Jesus reached out even to me! How could that be? Why would a mighty and holy God be interested in a foolish and depraved sinner like me? Why would Jesus care for my pain and suffering? I believe it's that we sometimes remember where we were when Jesus found us. It's important that we remember how much He loved us and still love us. It's important that we remember that He loves sinners like us. When we think of the many around us who are lost in their sins and live sinful lives, we don't want to look down on them and despise them but share with them what Jesus has done for us and for them. What people around us need isn't "the five steps to put your life in order" or "the seven ways to become successful and happy! What people need is a Savior! They need to know Jesus! They need to meet Jesus and believe in Him. And He desires to meet with them because He loves them and even died for them. Pastor Joël Meyer John 4:1-30. Christian Community Church @Beza_Gospel_Ministries @Beza_Gospel_Ministries
ቤዛ የወንጌል አገልግሎት | Beza Gospel Ministries pinned «https://youtu.be/ii33uKEqzQY?si=kisndbywfr9MFYBf»