- Последний пост
- 3 апр.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Some stories are not just written… they are lived. This book carries pain, healing, and purpose. If you’ve ever felt lost, broken, or not enough… this message is for you. ✨ You are still rising. ✨ You are still chosen. ✨ You are priceless. 🎥 Watch this… and remember who you are. 📖 Available on Amazon #FromPainToPurpose #TheKingsDaughter #AvailableOnAmazon #BookTrailer #AuthorLife #SelfWorth #HealingJourney #WomenEmpowerment #FaithOverFear #PurposeDriven #MotivationDaily #Inspiration #ChristianWomen #RiseAgain #StrengthInPain #SheRises #LifeTransformation #CalgaryCreators #AmazonBooks #DontGiveUp
без подписи
ያለፋችሁት ከፊት የሚመጡትን ያስንቃችሁ!
ሁሌ ለለውጣችሁ እንደኔ አዲስን አመት ለጠበቃችሁ እግዚአብሄር ቀኑን ባለፈ ለውጥ ይለውጣችሁ ! የምትፈልጉትን ለውጥ ሆናችሁ አግኙት :: ፍለጋው ሳያደክማችሁ እግዚአብሔር ይድረስላችሁ ! የአዲስ አመት ምርቃቴ ነው!
без подписи
እርግጥ ነው ዛሬ ዛሬ ከምንቀጥልበት የምንቆምበት ፣ከምንራመድበት የምንሸራተትበት ፣ከምንሮጥበት የምንደነቃቀፍበት ብዙ ምክንያት በህይወታችን ለመኖሩ እና ለመታየቱ ልባችን ምስክር ነው። ሆኖም ከምንቆምበትና ከምንወድቅበት ምክንያት ይልቅ የምንቀጥልበት ምክንያት ትልቅ ከሆነብን መቀጠል መታወቂያችን ይሆናል።ድሮም ኃይልን በሚሰጠን በእርሱ እንጂ ሀይልን በሰበሰብነው በእኛ ብቻ የሚሆን ነገር የለምና የተደገፍነውን እንመነው በእኛ ውስጥ ሆኖ ጀማሪውም ፈፃሚውም እርሱ ነው ።ከሚጥለን ይልቅ ብርቱ ፣ከሚያንሸራትተን ይልቅ ጠንካራ ፣የተስፋችን ሁሉ መደምደምያ፣ ቀና ብለን የምናየው የህልማችን እና የነገአችንን ባለቤትን ከያዝን ከሚጎትተን ሁሉ ጠንካራ፣ከሚከብደን ሁሉ ከባድ እንደሆንን የተገለጠ ነው። ክብደታችን የሚለካው ውስጣችን በተሸከምነው እንጂ ከውጭ በሚጎትተንም ሆነ በሚገፋን ነፋስ አይደለም! #ተስፋ #መቁረጥን #ተስፋ #የሚያስቆርጥ #ትውልድ ይታየኛል!!!!°°°°°°መልካም ሳምንት
https://youtu.be/U05UMpvKem4?si=dnUrBLjFyeZ_zbMU
без подписи
без подписи
#ከኡጋንዳ_እስከ_ካናዳ ከብዙ ታሪክና ምስክርነት ጋር :- የዛሬ አራት አመት ኡጋንዳ ሄጄ ፋሲካን በአል ከነሱ ጋር አሳልፌ ነበር ዘንድሮ በካናዳ ፋሲካን አብሬያቸው አከብራለሁ እናማ ምን ልጠይቅላችሁ? መልሱን ይዤላችሁ በፋሲካው እንገናኝ!
እረፍቴን ጨርሻለሁ እሰራው ዘንድ የሚገባኝ ብዙ አለና! እግዚአብሔር ቢፈቅድ ወደእናንተ ይዤ የምመጣቸው መልካም ነገሮች አሉና #subscribe እና #share በማድረግ እንጠብቅሻለን በሉኝ ! እወዳችሗለው ሊንኩን ኮመንት ላይ አስቀምጥጫለሁ! https://youtube.com/@fevengashaw?si=RITl1Ackzwmw2zoV
ጀግና በጠዋት ይፈተናል። ሳይፈተኑ ጀግንነት የለም፣ ወድቀው ሳይነሱ ባለታሪክ አይኮንም። እናንተዬ ልንገራችሁ የፈተናዬ እርዝመት የማወራው ታሪክን አበዛልኝ የምቅቆርሰው ህይወት ጨመረልኝ እንጂ አላጠፋኝም....... አሜን በሉኝና 🤲ከከባዱ ታሪካችሁ ውስጥ ትልቅ ምስክርነት ይውጣላችሁ 🤲በመጣችሁት መንገድ የፀጋው ብዛት የምህረቱ ስፋት ይተረክለት!
https://youtu.be/OSUKEkTlbm4?si=pXW8lArYqwAjBeqa
https://youtu.be/17RHRfP1-iU?si=VnHMw5tixyWna-6Q
ቅዳሜ በቶሮንቶ አይቀርም! የክርስቶስ ክብር ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ቶሮንቶ 1050 Danforth av. September 28
ጉብዝናችንን በሚፈልጉት መካከል እኛ ግን ጉብዝናችንን የምንሰጠዉ አለን።ጉብዝናችንን የሰጠነዉ እርሱ ነጋችንን ይሰራል ። September 28 ጉብዝናችን ለተገባዉ እንገኝለታለን። በTORONTO ያላችሁ ጎበዞች እንዳትቀሩ።
https://youtu.be/RQRSDVPyHwA
без подписи
ቀጣዩ ሳምንት በመስጠት ተባረኩበት ለምክንያት ተፈጥረናል ! #ልብሴን_ለእህቴ_challenge 0989656552/53 የንጉሱ ሴት ልጆች/The KIng’s Daughter
ደግነታችን ለ እህቶቻችን ይቀጥላል! ዘሀራ እናመሰግናለን! #ልብሴን_ለእህቴ_challenge