tgindex
Heaven Army

የኤልጸባኦት ቤተክርስቲያን የሚድያ አገልግሎት - የወንጌል ቃል ሙላት ያለው ፥ ልጅነቱና ተልዕኮውን የተረዳ፥ በመንፈስ ቅዱስ የሚመራ አማኝ ትውልድ  ማስነሳት!! ዩቱብ/ YouTube: https://www.youtube.com/@HeavenArmy-eo7fy?sub_confirmation=1

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 931
−3 за 4 дн.
Сутки
−1
−0,05%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
298
20 постов
Вовлечённость
15,4%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 20
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
114
1/48двое суток
130
1/72трое суток
140

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ምሳሌ 11:22 NASV በእርያ አፍንጫ ላይ እንደ ተሰካ የወርቅ ቀለበት፣ ማስተዋል የጐደላት ቈንጆ ሴት እንዲሁ ናት። እርያ ታውቃላችሁ? ጭቃ ላይ ፥ ቆሻሻ ላይ መንከባለል የሚወድ እንስሳ በመሆኑ መጽሐፍ ቅዱስ ንስሃ በማይገቡ በእርኩሰት በሚኖሩ ወይ ደግሞ ንስሃ ገብተው ወደ ቀደመው ህይወት በፈቃዳቸው በሚመለሱ ሰዎች ይመስላል። እና ይህ እንስሳ አፍንጫው ተበስቶለት በዛ ላይ የወርቅ ቀለበት አድርጎ ብታዩ ምን ትላላችሁ? ምርጥ ነገር በተሳሳተ ቦታ ላይ እንዳለ አይታችሁ ትቆጫላችሁ። ከላይ ያየነውን ጥቅስ ሜሴጅ ትርጉም እንዲህ ይተረጉመዋል። Proverbs 11:22 MSG Like a gold ring in a pig’s snout is a beautiful face on an empty head. በአሳማ አፍንጫ ላይ እንዳለ የወርቅ ቀለበት በባዶ ጭንቅላት ቆንጆ ፊት ያላት ሴት እንዲሁ ነች ይላል። እንዴት ያስፈራል። ለካ ወርቅም የሚያምረው በሚገባው እጅ ነው። አሳማ ወርቅ ማድረጉ አምበሳ አያስብለውም። እንደዚሁ ውጫዊ ቁንጅና እውነተኛ ክብር እና ዋጋ አያሰጥም። ካሰጠም ለጥቂት ጊዜ ነው። የገላን ቁንጅና አልፈው የውስጥን ማንነት ለማየት የበቁ ያንኑ መናቃቸው አይቀርም። በሁለተኛ ደረጃ የአሳማው ባህርይ የወርቁን ክብር ያጎድለዋል። ከጭቃ የወጣው አይታችሁ በአፍንጫው ያለው ወርቅ መሆኑን መለየት ላትችሉ ትችላላችሁ። ውጫዊ ቁንጅና የእግዚአብሔር ስጦታ ነው። ነገር ግን የውስጥ ቁንጅና ማጣት የውጪውን ያስንቃል። ማስተዋል ማጣት ውጫዊ ውበትን ክብር ያሳጣል። እውነት እውነት ልበላችሁ እውነተኛ ዋጋችን ውስጣዊ ማንነታችን ላይ ነው። ከጨለማ የዳነች መንፈስ ፥ በእግዚአብሔር እውቀት የተሞላች ነፍስ ፥ በመንፈስ ፍሬ የተሞላች እርሷ ትክክለኛ ዋጋ እና ክብር አላት። መጽሐፍ ቅዱስ አይሳደብም። ነገር ግን ካለንበት ልክ ካልሆነ ስፍራ ተነስተን ጸጋን አንድንቀበል ያበረታታናል። እግዚአብሔር የምትፈራ እርሷ ትመሰገናለች!! @heavenarmyy #elsabaothchurch

  • ጌታ ኢየሱስ በጎቹ የሌባውን ድምጽ እንዲለዩ ሲፈልግ የራሱን ድምጽ ነው የሚያለማምዳቸው። ከእግዚአብሔር ባህርያት ትምህርት የተወሰደ ስንቶቻችሁ "የእግዚአብሔር ባህርያት" ትምህርት ሰምታችሁ ታነጻችሁ? የእውነት ማናችሁም እንዲያመልጣችሁ አንሻም! አሁንም ያላደመጣችሁ ከላይ ባለው ሊንክ ገብታችሁ በዩቱብ ገጻችን አድምጡ። ያደመጣችሁ ደግሞ ለሌሎች ሼር አድርጉ። ጸጋ ይብዛላችሁ! @heavenarmyy #elsabaothchurch

  • ተለቋል!! https://youtu.be/rc3jGLQavt8

  • ዝግጁ ናችሁ?

  • 🚨 1 ሰዓት ብቻ ቀረው! ⏰️ የእግዚአብሔር ባህርያት አዲስ ተከታታይ ትምህርት በHeaven Army YouTube ገፅ ይጠብቁን! #elsabaothchurch @heavenarmyy

  • 🚨 5 ሰዓት ብቻ ቀረው! ⏰️ የእግዚአብሔር ባህርያት አዲስ ተከታታይ ትምህርት በHeaven Army YouTube ገፅ ይጠብቁን! #elsabaothchurch @heavenarmyy

  • ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ላይ የሚለቀቅ ድንቅ ተከታታይ ትምህርት። ዝግጁ ? https://youtu.be/rc3jGLQavt8

  • የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ክፍል 66 የማቴዎስ ወንጌል 11:7-11 "ታላቅነት" በአገልጋይ ሄኖክ አክሊሉ @heavenarmyy #elsabaothchurch

  • ስለ አራቱ መንፈሳዊ ሕጎች ሰምተሃል? 1⃣ እግዚአብሔር ስለሚያፈቅርህ ለሕወትህ አስደናቂ እቅድ ሰጥቶሃል። “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” ዮሐንስ 3፡16 2⃣ ሰው ኃጢአተኛ የሆነ ባህርይ ስላለውና በዚህም ምክነያት ከእግዚአብሔር ስለ ተለየ እግዚአብሔር ለእርሱ ያለውን ፍቅርና እቅድ ሊለማመድ አይችልም። “ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል።” ሮሜ 3፡23 3⃣ ኢየሱስ ክርስቶስ ለኛ በመሞቱ በእርሱ በኩል ብቻ ሰው ወደ እግዚአብሔር ይደርሳል። “እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” ዮሐንስ 14፡6 4⃣ ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ አዳኛችንና ጌታችን አድርገን በመቀበል እግዚአብሔር አምላክ ለኛ ያለውን ፍቅርና እቅድ ልናውቅና ልንለማመድ እንችላለን። “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው።” ዮሐንስ 1፡12 ሄቨን አርሚ @heavenarmyy

  • "Consider Jesus, often think of him, try to copy him." ~ Charles Hadon Spurgeon #elsabaothchurch @heavenarmyy

  • Scripture #elsabaothchurch @heavenarmyy

  • ላይቭ የእግዚአብሔር መንግሥት 📌የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ለዛሬ አይኖረም ለተከታታይ ረዥም ሳምንታት ስንካፈል የነበረው የላይቭ ፕሮግራማችን ለዛሬ በአንድ አንድ ሁኔታዎች አለመቻቸት ምክንያንት የማይኖረን ይሆናል ! እስከዚያው ያለፉትን ክፍሎች እንድታደምጡ እንጋብዛችኃለን ተባረኩ! 👉 ሚስዮናዊ ህይወት | Audio #elsabaothchurch @heavenarmyy

  • Scripture #elsabaothchurch @heavenarmyy

  • #elsabaothchurch @heavenarmyy

  • ነገር ግን እውነተኛ መንፈሳዊነት ባለን ነገር ከመርካት ጋር ትልቅ ትርፍ ነው። 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6:6 (NASV) #elsabaothchurch @heavenarmyy

  • ላይቭ የእግዚአብሔር መንግሥት 📌የማቴዎስ ወንጌል ጥናት ለዛሬ አይኖረም ለተከታታይ ረዥም ሳምንታት ስንካፈል የነበረው የላይቭ ፕሮግራማችን ለዛሬ በአንድ አንድ ሁኔታዎች አለመቻቸት ምክንያንት የማይኖረን ይሆናል ! እስከዚያው ያለፉትን ክፍሎች እንድታደምጡ እንጋብዛችኃለን ተባረኩ! #elsabaothchurch @heavenarmyy

  • ኤርምያስ 31:25 NASV የዛለችውን ነፍስ ዐድሳለሁ፤ የደከመችውንም አበረታለሁ።” @heavenarmyy #elsabaothchurch

  • ህይወቴ ነው መጋቢ እንድርያስ ሐዋዝ @heavenarmyy #elsabaothchurch

  • ሰበብን እናቆማለን እንጂ አያልቅም! @heavenarmyy #elsabaothchurch

  • እግዚአብሔርን እንወቀው፤ የበለጠ እናውቀውም ዘንድ እንትጋ፤ እንደ ንጋት ብርሃን፣ በእርግጥ ይገለጣል፤ ምድርን እንደሚያረሰርስ የበልግ ዝናብ፣ እንደ ክረምትም ዝናብ ወደ እኛ ይመጣል። ሆሴዕ 6:3 #elsabaothchurch @heavenarmyy