tgindex
E

Ethiopian Bookstore | መፅሐፍት መደብር

Статистика
@et_bookstoreанглийский

Ethiopian Books, Files and Historical Documents.

Последний пост
7 мар.
Последнее чтение
ещё не заходили
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
16 096
+29 за 2 дн.
Сутки
+13
+0,08%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
18,8 тыс
20 постов
Вовлечённость
116,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 7 мар.19,2 тыс135115

    ምንድነሽ? ነፋስ ወይም አየር ወሀ ነሽ እንፋሎት መልአክ ወይም ሰይጣን ብርሃን ወይም ጽልመት? ድንጋይ፤ አፈር፤ ጭቃ፤ ቅጠል፤ እንጨት ልጥ አልተረዳሁትም ሥራሽን በቅጥ:: ብረት፤ ነሐስ፤ መዳብ፤ ወርቅ፤ ሉል፤ አልማዝ:: አገልጋይ ለሥራ ለጌጥ የሚያዝ? ቀይ ነሽ ብጫ ነሽ፤ አረንጓዴ ጥቁር ሐምራዊ ቡና ዓይነት ቀለምሽ የሚያምር? ፉንጋ ነሽ ስልካካ ቆንጆ ወይም መጥፎ? የማር እንጀራ ነሽ የወጣ ከቀፎ:: ወለላው በጌሾ በወሀ ተጠርቶ፤ ናላዬን ያዞረው ክብደታው አናቴ:: አጭር ነሽ ረጅም ወፍራም ወይ ቀጭን? ወርድና ስፋትሽ ልኩ ምን ይሆን? እያለሽ የለሽም ሳትኖሪም አለሽ ጣፍጠሽ የምትመሪ ማርና ሬት ነሽ:: የምታቃጥዪ ቃሪያ ነሽ በርበሬ እሳት ለብላቢ ነሽ አስበልቺኝ ዛሬ:: ነገ ስትሔጂ የለሁም ትቢያ ነኝ ካንቺ ጋር ይጓዛል ሐሳቤ ሳይገኝ:: እርግጥ የፈጣሪ ነሽ ወይ እስትንፋስ? እውነት ቀሪ ረቂቅ የማይዳሰስ? ኃይል ነሽ ምርኩዜ ብርታቴ ጤናዬ ጠጉሬ፤ ግንባሬ፤ ዐይኔና አፍንጫዬ:: አፌ ጆሮዬ ነሽ ጥርሴና ምላሴ፤ ሆድ ዕቃዬ ልቤ ሳምባዬ እስትንፋሴ አንጐሌ ነሽ አንቺ የግራ የቀኝ ጌታ ደግፈሽ የያዝሽኝ የሆንሽኝ መከታ:: አልጋሽ ነኝ ፍራሽሽ፤ መከዳ ልብስሽ::

  • 7 мар.16,6 тыс189

    መንገድ ስጡኝ ሰፊ - ገብረክርስቶስ ደስታ

  • 24 февр.18,7 тыс24112

    ከአሜን ባሻገር - በውቀቱ ሥዩም በድሮና በዘንድሮ ይመላለሳል። የዘመናችንን ዐበይት ጉዳዮች ይዳስሳል። "ከአሜን ባሻገር" ሃያ ምናብ አሳሽ፥ልብ ዳሳሽ፥ አዕምሮ ፈታሽ፥ ዋዘኛ እና ምፀተኛ ድርሰቶችን ይዟል። ድርሰቶቹ ጉዞ ቀመስ፥ ፖለቲካ ለበስ፥ ታሪክ ጠቀስ ናቸው። በጉዞ ቀመስ ተረኮቹ ዕይታው የቀሰቀሰበትን ሐሳቦች ያወጋናል። የፖለቲካ ለበስ መጣጥፎቹም "...የእንጉርጉሮ እና የልግጫ ድብልቅ..." ናቸው ይለናል። በታሪክ ጠቀስ መጣጥፎቹ የታላላቅ ኢትዮጵያውያንን ገድል ያወሳልናል። Brought to you by: Ethiopian Bookstore

  • 24 февр.16,5 тыс1213

    ከአሜን ባሻገር - በውቀቱ ሥዩም

  • 24 февр.14,8 тыс951

    አጥቢያ አለማየሁ ገላጋይ Brought to you by: Ethiopian Bookstore

  • 24 февр.14,3 тыс710

    አጥቢያ አለማየሁ ገላጋይ

  • 1 февр.18,2 тыс1942

    እቴጌ ጣይቱ ታሪካዊ ተውኔት - ጌትነት እንየው

  • 1 февр.17 тыс157

    እቴጌ ጣይቱ ታሪካዊ ተውኔት - ጌትነት እንየው

  • 1 февр.16,3 тыс1651

    ሳይኪክ ጥበብ - ታደሰ በየነ

  • 1 февр.16,1 тыс58

    ሳይኪክ ጥበብ - ታደሰ በየነ

  • 31 янв.15,3 тыс5283

    አልፀፀትም - ጃዋር መሀመድ

  • 31 янв.15,2 тыс1610

    አልፀፀትም - ጃዋር መሀመድ

  • 24 нояб.22,6 тыс2450

    ዘርዓይ ደረስ - አንተነህ አለሙ (1949)

  • 24 нояб.22,2 тыс1413

    ዘርዓይ ደረስ - አንተነህ አለሙ

  • 10 нояб.26 тыс1857

    መቅሰፍት @et_bookstore

  • 10 нояб.25,8 тыс227

    መቅሰፍት @et_bookstore

  • 7 нояб.21,7 тыс1562

    የደም ዕንባ - ዳዊት ወልደጊዮርጊስ (ትርጉም፡ ደበበ እሸቱ)

  • 7 нояб.20,8 тыс127

    የደም ዕንባ - ዳዊት ወልደጊዮርጊስ (ትርጉም፡ ደበበ እሸቱ)

  • 7 нояб.18,8 тыс1136

    የሀረሪ ታሪካዊ ጽሁፎች መድብል (ዚታሪኽዚኛ በስማ) በኑረዲን አብደላ 2012

  • 7 нояб.18,9 тыс187

    የሀረሪ ታሪካዊ ጽሁፎች መድብል (ዚታሪኽዚኛ በስማ) በኑረዲን አብደላ 2012