tgindex

Crytpo News

описание

Welcome toYour Fastest News Cross @kirabye

10 716
подписчиков
Охват к подписчикам
14,7%
ERR
Реакции к просмотрам
0,16%
52 на 32 постов
Пересылки к просмотрам
0,12%
37
Постов в день
0,3
всего 20

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 14 авг.🇪🇹የ 12ኛ ክፍል የማለፊያ ፈተና ተለቋል ውጤታችሁን ለማየት ከስር Start የሚለውን በመንካት ይመልከቱ 👇25,00%
  • 20 июл.1 ሰው invite 1000 SHIB 🤗 ✅ start በሉ ✅ ቻናሎቹን ጆይን በሉ ✅ Captcha አስገቡ አለቀ ወደ ስራ ✅ Daily Bonus ውሰዱ በዚህ ሊንክ ግቡ👉 https://t.me/ShibaBasketbot?start=6736407133 በዚህ ሊንክ ግቡ👉 https://t.me/ShibaBasketbot?start=67364071330,83%
  • 3 авг.የቴሌብር ተበዳሪዎች ላይ ክስ ተመሠረተ Tikvah በዘገበው ዜና መሠረት Telebirr እና ዳሽን ባንክ በሚያቀርቡት የብድር አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነው ግን እስካሁን ብድራቸውን ያልከፈሉ ሰዎች ህጋዊ የሆነ እርምጃ ይወሰድባቸዋል። ከክሱ በኋላ ክፍያ ለሚፈፅሙ ሰዎች ደግሞ የተበደሩትን ክፍያ በተጨማሪ ለክስ ሂደቱ የወጣውን ክፍያ ጭምር እንደሚከፍሉ አሳውቋል ምንጭ: @tikvahethiopia #Join👇👇 👉@Tech_News_ethio 👉@Tech_News_ethio0,75%
  • 27 июн.🔔Binance Update ✔️Binance በ EthioTele Network ከዚ በኋላ መጠቀም ትችላላቹ።ከዚ ቀደም ወድ ባይናይስ ዌብ ለመግባት ሪስትሪክት ተደርጎ ነበር። #Join👇👇 👉@Tech_News_ethio 👉@Tech_News_ethio0,52%
  • 28 июл.🔥 Breaking News: Strategy currently maintains holdings of 843,775 $BTC and $3.75 billion in cash, following a $525 million increase to its USD reserve and a $25 million repurchase of $STRC. #Join👇👇 👉@Tech_News_ethio 👉@Tech_News_ethio0,46%
  • 26 июл.የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዲጂታል ገንዘቦች እና በቨርቹዋል ሀብቶች ዝውውር ላይ ጥብቅ እገዳ ጣለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በህግ ከተፈቀደው ውጪ በማናቸውም የቨርቹዋል ሀብቶች ግብይት ማድረግ በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን አስታወቀ። እገዳው ቢትኮይንን ጨምሮ ሌሎች ክሪፕቶከረንሲዎችን ብቻ ሳይሆን፣ ለማንኛውም ክፍያና ኢንቨስትመንት የሚያገለግሉ በዲጂታል መልኩ የሚተላለፉ መግለጫዎችንም ያካትታል። በተለይም የሚከተሉት ተግባራት ሙሉ በሙሉ የተከለከሉ ናቸው ብሏል ባንኩ; 👉በቨርቹዋል ሀብት እና በመደበኛ ገንዘብ መካከል የሚደረግ መመንዘር 👉በቨርቹዋል ሀብቶች መካከል የሚደረግ ልውውጥና ዝውውር 👉የቨርቹዋል ሀብቶችን ማስቀመጥ፣ ማስተዳደር እና የፋይናንስ አገልግሎት መስጠት ህብረተሰቡ ከህጋዊ ተጠያቂነት፣ ከማጭበርበር፣ ከሳይበር ጥቃት እና ከከባድ የገንዘብ ኪሳራ ለመጠበቅ ከነዚህ እንቅስቃሴዎች እንዲቆጠብ ባንኩ አሳስቧል። #Join👇👇 👉@Tech_News_ethio 👉@Tech_News_ethio0,44%
  • 20 апр.#Wallpaper #Profile #Picture #Share❤️ #Like👍 🦋 Wallpaper Profile Picture0,40%
  • 19 сент. 2024 г.ድሮ እናቶቻችን ሲገርፉን ዋጥ አርጋት/አርጊያት ይሉ እንደ ነበረ ዛሬ ሁኔታዎች ነገሮችን ዋጥ እንዳረግ ስላረገኝ ተመስገን። ትዝታ🖤✨ እስኪ ሚያቃት በreact0,40%
  • 14 июн.ቁልቁለት ነው ብለህ ሰውን አታባረው መሮት የዞረ ቀን እመነኝ ዳገቱ ላንተ ነው #Wallpaper #Profile #Picture #Share❤️ #Like👍 🦋 Wallpaper Profile Picture0,16%
  • 19 сент. 2024 г.እማ አንድ ነገር ልንገርሽ የምትወጂውን ሰው መቼም መጠበቅ አትችይም መቼም አዎ maybe ሌላ ሚሐው ቃል አለና። 𝓵𝓸𝓷𝓰 𝓭𝓲𝓼𝓽𝓪𝓷𝓬𝓮 ላይ ላላቹ እሄን ነው ምመክረው። ልብሽ አይደማም ቢሆን ዝምታን ሚረጪ ወይም ከህይወትሽ አስወጪ 𝓭𝓸𝓷𝓮.0,15%
  • 19 сент. 2024 г.ሴት ልጅ እያለቀሰች እንደምትዋሸ ባወቅ ጥሩ ነበር....አሉ ለዚህ አጠር ያለ መልስ ልስጣችሁ በርግጥ አስመሳይ ሴት አለች ያ ግልፅ ነው ግን ደሞ ሁሉም ወንድ አንድ እንዳልሆነው እኛ ሴቶችም አንድ አይደለንም🤦🏽‍♀️በእንባ ሚደበቅ ብዙ ሰው አለ ግን ደሞ የእንባን ትርጉም ማያቄው ነው ያንን ሚያረገው... ስለዚህ ወንድ ሴትን አስለቅሶ ከዛ ዋሸችኝ ብሎ ሲናገር በምን moralu ነው?? Huh?? እስኪ ወንዶች ፍቅረኛ ያላችሁን ነው ሚያካተው or ex ላላችሁ... አንድ ወንድ ፍቅረኛ እያለችው ❤️..❤️‍🩹 አይነት emoji እየተጠቀመ ለሷ ሲሆን 🖤 ቢሆን ትርጉሙ ምንድነው?? እናንተ ለፍቅረኛቹ እንደ ምትሆኑት እህታችሁ እንደናንተ አይነት ፍቅረኛ ብትይዝስ ምን ይሰማቹሃል?? ከዛም ብሶ እሷን አስለቅሳችሁ በሷ ስሜት ሙድ ስትይዙስ ሰው አይደላችሁም?? ወንድ ልጅ ወንድ ሚሆነው ሴት ስላስለቀሰ አይደልም ያንን በ አአምሮአቹ አትሙት እህቴ አንድ ነግር ልንገርሽ... 👇🏽 ፍቅረኛሽን ምንም አርጊልኝ ብለሽ አትበይው አብሶ ስለ ፍቅራችሁ ከሆነ ምክንያቱም ቢያፈቅሪሽ ያረገዋል🤷🏽‍♀️ ወንድሜ አንድ ነግር ልንገርህ... 👇🏽 የቀዘቀዘ ቡና ካለክ አትናደድ ምክንያቱም እስኪ ቀዘቅዝ አላስታወስከውም እና🤦🏽‍♀️ ስለዚህ እንዲ አይነት ናት ሳትል እራስህን እይ ✍🏽 : 𝓢𝓱𝓪𝓭𝓸𝔀✨0,15%
  • 19 сент. 2024 г.ሴት ልጅ እያለቀሰች እንደምትዋሸ ባወቅ ጥሩ ነበር....አሉ ለዚህ አጠር ያለ መልስ ልስጣችሁ በርግጥ አስመሳይ ሴት አለች ያ ግልፅ ነው ግን ደሞ ሁሉም ወንድ አንድ እንዳልሆነው እኛ ሴቶችም አንድ አይደለንም🤦🏽‍♀️በእንባ ሚደበቅ ብዙ ሰው አለ ግን ደሞ የእንባን ትርጉም ማያቄው ነው ያንን ሚያረገው... ስለዚህ ወንድ ሴትን አስለቅሶ ከዛ ዋሸችኝ ብሎ ሲናገር በምን moralu ነው?? Huh?? እስኪ…0,02%