tgindex
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

Статистика

🏆 HuluSport — Your daily dose of sports news, updates, fun debates, and weekly rewards! ⚽🔥 Also @ethiopia_433sport For promotion or any contact: @taye2016

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
48
Всего постов
68
Тип
открытый
Язык
am
Категория
Новости и СМИ
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
84 687
+110 за 5 дн.
Сутки
−175
−0,21%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
901
40 постов
Вовлечённость
1,1%
к подписчикам
Постов в день
6,9
всего 68
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
по 8 постам
1/24сутки в ленте
1 251
1/48двое суток
1 433
1/72трое суток
1 545

Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.

Посты

  • አዝናኝ የሆኑ የእግር ኳስ Troll(ነቆራ) በማየት ቀኖን በሳቅ ያሳልፉ !😪🤣😂😐 https://t.me/troll_433ethiopiasport 😐

  • የጎል ቻናላችንን ይቀላቀላሉ ⭐️⚽️

  • ሜዳዉን እዩትማ..😂 Share➠ @ethio_433sport Share➠ @ethio_433sport

  • 🗣አርቴታ ንዋኔሪ እንድቆይ እፈልጋለሁ ይሁን እና ለተጫዋቹ ጥሩ የሚሆነዉን ነገረም ማሰብ አለብን"::

  • без подписи

  • 🚨𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋 | የሊቨርፑል እግር ኳስ ክለብ 30% የሚሆነው የአማዞን መስራች ጄፍ ቤዞስ እና የፌስቡክ አጋር መስራች ኤድዋርዶ ሳቫሪን ለሚገኝበት ቢዝነስ ግሩፕ ተሽጧል 🔴

  • 🚨 ጁሊያን አልቫሬዝ በዲያጎ ሲሞኔ አስተዳደር እና አሰልጣኝነት መጫወቱ አልተመቸዉም። - ESPNArgentina

  • "ፔፕ ጋርዲዮላ በታሪክ ምርጡው አሰልጣኝ ነው።" • ሚኬል አርቴታ

  • 🗣️ ኢንዞ ማሬስካ ፡ “ ስለ ኤንዞ ፈርናንዴዝ የምሰጠው አስተያየት የለም !

  • 14 авг.1 10772

    #አጃኢብ 🔮 ክርስቲያኖ እና ጆርጂና ድንገት እንኳ ቢፋቱ ሁለቱም የራሳቸውን ንብረት ብቻ ይዘው እንደሚወጡ የሚገልፅ ውል ፈርመው ነው ሰርጋቸውን ያደረጉት😳 ይህ ከላይ የምትመለከቱት የተፈራረሙበት ወረቀት ነው

  • 14 авг.1 0805

    አርሰናል ከባየር ሌቨርኩሰን ጋር የእንግሊዛዊውን ተከላካይ ጃሬል ኩዋንሳህን ለማስፈረም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ እየተነጋገረ ነዉ። [Sky Sport News]🥇

  • 14 авг.1 12312

    ማንችስተር ዩናይትድ በቀጣዩ የውድድር ዘመን የሚጠቀመውን ሶስተኛ ማልያ ይፋ አድርጓል።

  • 14 авг.1 1487

    ትናንት የተደረጉ የሳውዲ ሊግ የመክፈቻ ጨዋታዎች ውጤት : አብሃ 1 - 2 አልሃዘም አልሸባብ 1-3 አልቃዲሲያ አልድሪያህ 0-1 አልአህሊ

  • 14 авг.1 0667

    🚨 ማንቸስተር ሲቲ ሀሙስ ከኤንዞ ፈርናንዴዝ ተወካዮች ጋር ግንኙነት አድርጓል ፤ በማንቸስተር ሲቲ እና በኤንዞ ተወካዮች መካከል ውይይት እየተደረገ ነው። [ 🎖️FABRIZIO ROMANO ] Share➠ @ethio_433sport Share➠ @ethio_433sport

  • 14 авг.1 09213

    🚨 ሊቨርፑል በዝውውር መስኮቱ የመጨረሻ አስር ቀናት ውስጥ ለብራድሌይ ባርኮላ ጠንካራ ሁነው ለመመለስ ወስነዋል። 🥇 lquipe

  • 14 авг.1 0588

    ፈረንሳዊው ወኪል ሙሳ ሲሶኮ የክቪቻ ክቫራትስኬሊያ ወኪል ለመሆን የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ይገኛል! ሙሳ ሲሶኮ የኡስማን ዴምቤሌ ፣ የብራድሌይ ባርኮላ እና የዴዚሬ ዱኤ ወኪል ሆኖ በመስራት ላይ ይገኛል። - Jacobs Ben

  • 13 авг.403удалён 14 авг.

    ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል? ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።

  • 13 авг.1 0535

    ጆን ሉኩሚ ከቦሎኛ ወደ ጁቬንቱስ 📌 HERE WE GO 🎖FABRIZIO ROMANO

  • 13 авг.3315удалён 14 авг.

    የእንግሊዙ ኩራት ፣ የእግርኳስ ድምቀት የሆነው የማንቼ ደጋፊ ከሆንክ ትፈለጋለህ 🔥🔴👇

  • 13 авг.1 1097

    በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በፕሪምየር ሊግ ከሜዳ ውጪ በተደረጉ ጨዋታዎች ከፍተኛ ሬቲንግ ያገኙ ተጫዋቾች: 7.40 - ዴክላን ራይስ 7.37 - ኤርሊንግ ሃላንድ 7.29 - ጋብርኤል ማጋሌሽ 7.22 - ዶምኒክ ሶቦዝላይ 7.21 - ብሩኖ ፈርናንዴስ