Profile pictures ፕሮፋይል
Статистикаእንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ🙏😍 Pp ምን ላድርግ ብሎ መጨናነቅ ቀረ በዚህ ቻናል የናንተን ስሜት ሊገልፁ የሚችሉ ጥቅሶችን በሙሉ ታገኛላቹህ ከናንተ ሚጠበቀዉ JOIN ማለት ብቻ ነዉ። የናፍቆት ጥቅስ የብቸኝነት ጥቅስ የህይወት ጥቅስ አስቂኝ ጥቅሶች እና ሌሎችም ሁሉንም ታገኛላቹህ ከናንተ ሚጠበቀዉ @join and #share ማድረግ ብቻ ነዉ ሃሳብ or አስተያየት ካላቹህ @yabet_lij
- Последний пост
- 6 янв. 2023 г.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 30 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
ፊልም በነፃ ለማግኘት⚡ 😱 ዝምብላቹ #Download ለማረግ😍 JOIN👇👇👇
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
✍.......ሄድሽ በቃ፠ ልቤ ሲመፃደቅ እሷ አለች ብሎ ግን እየተሰማው አንድ አካሉ ጎሎ አመሻሹን ሲያመው ልቤን እየዋለ ካንቺ ፍቅር ሌላ አልቀበል አለ አንድ ቀን ጠየኩት ልቤን በዝግታ "ምንስ አስነካችህ ምንስ አሳስታ" እሱ ግን አለፈኝ በአሳዛኝ ዝምታ "በል አሁን ይብቃ አውጣት ቶሎ ብለህ የፍቅሯን መቀነት ወደዚያ ጋ ጥለህ" እርሷን ስለመርሳት ሳማክረው ውዬ ንግግሬን ጨረስኩ አምስት ነጥብ ብዬ አፉንም ከፈተ ነገረኝ ያለውን አይኔ ያያት እለት የላከበት ጣሩን እንዲህም አለ ጀመረ ወሬውን "አይንህ እንዳስገባት ምን አለ ባወጣት እርሳት ትለኛለህ ሳትጠብቅ ለከት ምንሆንክ አንተማ ምንህስ ተነካ ምኗን እንደወደድኩ አልገባህም ለካ የውጪ ገፅታ ሀሰተኛ ውበት የታዘለ በፊት ጠፊውን ደምግባት አይደለም ለእሷ እኔ የምመኝላት አለ እንጂ ከውበት በላይ ውበት የተፈጠረች እለት የተሰጣት በገነት ፈጣሪዋን መምሰል ነው የሚያስብላት ውብ ናት እግዚር መልካም ሆኖ መልካም እንዳረጋት የተረዳችና የሆነችው ውብ ናት እሷኮ ክብሯን የጠበቀች እንደ ሌሎች ሴቶች ያልተገላለጠች እቺን አጥቼማ እንዴት አላለቅስም በብዙ ልቦች ፊት ቆሜ ማቅ አለብስም" ልቤን ተረዳሁት ተናግሮ አበቃ በሲቃ ግን ቆይ አንቺ........ሄድሽ በቃ😔
без подписи
без подписи