Vacancy | ክፍት የቅጥር ማስታወቂያ
Статистика- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 12 авг.
- Постов за неделю
- 8
- Всего постов
- 26
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 12 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 62
- 1/48двое суток
- 71
- 1/72трое суток
- 76
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ግብርዎን ባሉበት በሲቢኢ ብር በቀላሉ ይክፈሉ! ** ለአዲስ አበባ፣ ድሬዳዋ እና ሶማሌ ክልል ግብር ከፋዮች በሲቢኢ ብር ግብራችሁን ለመክፈል እንዲህ አድርጉ፡ 1. በሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያ ግብርዎን ለመክፈል፡ • ከላይ መተግበሪያ አወርደው ይግቡ፤ • 'ክፈል’ / Pay/ ወደሚለው አማራጭ ይግቡ፤ • ‘ሂሳብ ክፍያ’ / ‘Pay Bill’ የሚለውን ይጫኑ፤ • ‘Government Services’ የሚለውን ይምረጡ፤ • የግብር ሰብሳቢ ተቋም ይምረጡ (A.A Revenue/ Somali Revenue Authority/ Dire Dewa Revenue Authority) • የክፍያ ማዘዣ ቁጥርዎን /Bill Reference No/ ያስገቡ፤ • ስምዎን እና የገንዘብ መጠኑን ያረጋግጡ፤ • የሲቢኢ ብር የሚስጥር ቁጥርዎን በማስገባት ክፍያዎን ይፈፅሙ፡፡ 2. የUSSD ኮድ በመጠቀም ግብርዎን ለመክፈል ከላይ ያለወን አወርደው በቀላሉ ይክፈሉ! • ‘የአገልግሎት ክፍያ’ (Pay Bill) የሚለውን ይምረጡ • የግብር ሰብሳቢ ተቋም ይምረጡ (A.A Revenue/ Somali Revenue Authority/ Dire Dewa Revenue Authority) • የክፍያ ማዘዣ ቁጥርዎን /Bill Reference No/ ያስገቡ፤ • ስምዎን እና የገንዘብ መጠኑን ያረጋግጡ፤ • የሲቢኢ ብር የሚስጥር ቁጥርዎን በማስገባት ክፍያዎን ይፈፅሙ፡፡ *** የሲቢኢ ብር መተግበርያወን አሁኑኑ አወርደው ለሁሉም አገልግሎቶች ይጠቀሙ!! የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ
✈️ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሥራ ማስታወቂያ ሙሉ መረጃ (ለአዲስ ተመራቂዎች) 🩸የሥራ መደቦች እና መስፈርቶች: ✅ 1. Trainee Cabin Crew (የአስተናጋጅ ሠልጣኝ) ■ ትምህርት: ቢያንስ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ (EUEEC) ውጤት 200 እና ከዚያ በላይ ○ እድሜ: ከ21 እስከ 30 ዓመት ○ ቁመት: ለሴት 1.58 ሜትር (Arm Reach: 212 ሳ.ሜ) | ለወንድ 1.70 ሜትር እና ከዚያ በላይ ○ ቋንቋ: የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ (Level III)፤ ሌሎች ቋንቋዎችን ማወቅ ተጨማሪ ጥቅም አለው። ✅ 2. Trainee Aircraft Mechanic ■ ትምህርት: ቢያንስ 10+3 / ዲፕሎማ / Level III/IV በAutomotive, Electronics, General Mechanics, Metal Work እና ተዛማጅ ዘርፎች። ○ እድሜ: ከ18 እስከ 25 ዓመት ○ ቁመት: 1.60 ሜትር እና ከዚያ በላይ ✅ 3. የቴክኒክ ሠልጣኝ መደቦች (Powerplant, Avionics, Airframe, Cabin Maintenance, Structure & Maintenance Technicians) ■ ትምህርት: ቢያንስ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ (በሂሳብ፣ ፊዚክስ እና እንግሊዝኛ 50% እና ከዚያ በላይ ያመጡ) ወይም 10+3/ዲፕሎማ በElectronics, Mechanical, Aeronautical, Industrial Engineering ወይም ተዛማጅ ዘርፎች። ○ እድሜ: ከ18 እስከ 25 ዓመት ○ ቁመት: 1.60 ሜትር እና ከዚያ በላይ 🔻የምዝገባ መረጃ: የምዝገባ ጊዜ: ከነሐሴ 04 ቀን 2018 (August 10, 2026) እስከ ነሐሴ 08 ቀን 2018 (August 14, 2026) ዓ.ም. ✨ የምዝገባ ቦታዎች: 👉 አዲስ አበባ: ኦንላይን (Online) 👉 በክልሎች: አዳማ፣ አምቦ፣ አርባ ምንጭ፣ አሶሳ፣ ባሕር ዳር፣ ደሴ፣ ድሬዳዋ፣ ጎንደር፣ ሐረር፣ ሐዋሳ (ኤርፖርት)፣ ጅጅጋ፣ ጅማ፣ ሮቤ፣ ነቀምቴ፣ ሰመራ፣ ወልቂጤ፣ ያቤሎ እና ነገሌ ቦረና በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች/ኮሌጆች። How to Apply Online?? 👇👇👇 https://effoysira.com/ethiopian-airlines-vacancy-for-fresh-graduates/ : 🎈Telegram:-https://t.me/ethio_vacancy_notifier
Vacancy at Tsehay Bank(For Fresh Graduate) ✅ Position : Trainee Banker ✅Experience: 0 year ● Qualification: A Degree in Accounting and Finance, Banking & Finance, Management, Business Administration, Economics, Marketing Management or related field of discipline 📌ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ 👉Read Detail:- https://harmeejobs.com/company/tsehay-bank/ 🍎Telegram:- https://t.me/ethio_vacancy_notifier
👆#APPLY_cbe_vacancy_Online_Using_CBE_JOBS_Application CBE JOBs Mobile APP Version: 4.3.0(12) Size: 12.2MB ✅መተግበሪያውን ተጠቅመው የስራ ቅጥሩን መመዝገብ ይችላሉ
#የቅጥር_ማስታወቂያ Vacancy at 🌟 #የኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ 350 በላይ ቦታዎች ላይ በ0 አመት መቅጠር ይፈልጋል (ንሐሴ/1/12/2018 ዓ.ም የወጣ) 🌟 COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA በአዲስ አበባ እና በክልልከተሞች አዳዲስ ተጨማሪ (26) ቅርንጫፎችን በመክፍት ዝግጅቱን አጠናቆ በቅጥር ላይ ይገኛል በመሆኑም በነዚህ አዳዲስ ቅርንጫፎች ተቀጥርው የሚሰሩ #ከ350 በላይ ጀማሪ የባንክ ባለሙያ (Bank Traines) ቀጥሮ ማስራት ይፈልጋል ይህ ማስታውቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማንኛውም ከ0 አመት የስራ ልምድ ጀምሮ CBE Jobs የባንካችንን መተግበሪያ(application) በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ። ለማመልከት፣ ክፍት የሥራ ቦታውን መሥፈርት እና ተጨማሪ መረጃዎች ለማመልከት ከታች ባለው #መተግበሪያ(app) በመጫን መመልከት ይችላሉ። Apply Now:-https://bit.ly/4pLRx3O Apply Now:-https://bit.ly/4pLRx3O ምዝገባው የሚጠናቀቅበት ቀን: መሰከረም/30/1/2019 ዓ.ም ምዝገባውንም በማነኛውም አንድሮይድ(ስማርት ስልኮች) መሙላት ይችላሉ ኦላይን መመዝገቢያውን መተግበሪያውን ለመጫን በዚህ ሊንክ ይመልከቱ Apply Now:- https://bit.ly/4pLRx3O Apply Now:-https://bit.ly/4pLRx3O 🚸ከተለያዩ ድርጂቶች የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎችን በፍጥነት እንዲደርስዎ ቻናላችንን #JOIN ማድረግዎን አይርሱ ✅https://t.me/ethio_vacancy_notifier
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ በስልክ ቁጥር ገንዘብ መላክ ተችሏል! ይህ በተሻሻለው የሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ ገንዘብ የሚልኩላቸውን ደንበኛ ስልክ ቁጥር ብቻ በማስገባት ወደ ሂሳባቸው ገንዘብ መላክ ይችላሉ! ወደ ሲቢኢ የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ገብተው የሚያገኙትን ‘CBE Transfer’ / ‘አስተላልፍ’ የሚለውን የአገልግሎት አማራጭ ተጠቅመው እንደምርጫዎ የሂሳብ ቁጥር ወይም የስልክ ቁጥር በማስገባት ወደሚፈልጉት ሰው ሂሳብ ገንዘብ መላክ ይችላሉ! ልብ ይበሉ፡ ስልክ ቁጥር ሲያስገቡ ሊልኩለት ያሰቡት ሰው ስም መውጣቱን ያረጋግጡ! *** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #cbe #mobilebanking #digitalbanking #digitalethiopia #digitalfirst
видео или голосовое, без подписи
★ አማራ ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ ♦Deadline: August 11, 2026 Amhara Bank S.C would like to invite competent and qualified candidates. ✔ Position 1: Junior Property Administration Officer ✔ Position 2: Senior Credit Risk Analyst ✔ Position 3: Branch Manager Grade-I 🌀How to Apply Online?? 👇👇👇 https://t.me/ETHIO_JOB_SEEKER Share to your friends https://t.me/ETHIO_JOB_SEEKER
40+ Positions ሂጅራ ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ Hijra is looking for dynamic, energetic, conscious and service oriented individuals to make part of its team. Position 1: Customer Service Officer II Position 2: Senior Customer Service Officer Position 3: Branch Operation Supervisor Position 4: Branch Manager Position 5: Senior, IS Auditor Position 6: Senior Audit Follow up and Analysis Officer ሙሉ መረጃ ለማግኘት እና ለማመልከት 👇👇👇 https://t.me/Ethio_Bank_Jobs2 🔴 Deadline: August 7, 2026 ▫️ Share & Forward For Your Beloved ሌሎች ስራዎችን ለማግኘት ከስር ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Ethio_Bank_Jobs2
Updated, Vacancy at Amhara Bank - በ 0 አመት እና በልምድ 🧲Deadline: August 5, 2026 ✅Amhara Bank S.C would like to invite competent and qualified candidates. 1: Customer Service Executive – I (Fresh Graduates) 2: Information Technology Trainee Officer - I (Fresh Graduates) 3: Junior Capital Market & Investor Relations Officer 4: Junior Contact Center Officer 5: Junior Facility Management Officer 6: Administrative Assistant 7: Regulatory Compliance Officer 8: Liquidity & Market Risk Analyst 9: IT & Digital Risk Officer 10: Senior Legal Advisor 11: Senior IT & Digital Risk Officer 12: Senior Liquidity and Market Risk Analyst 13: Branch Manager Grade – I 14: Manager, Regulatory Compliance & ESG 15: Manager, Fund Management 16: Manager, Financial Reporting & Budget Control 17: Director, Financial Analysis & Reporting 🌍Telegram:- https://t.me/ETHIO_JOB_SEEKER
Vacancy | ክፍት የቅጥር ማስታወቂያ pinned a file
👆#APPLY_cbe_vacancy_Online_Using_CBE_JOBS_Application CBE JOBs Mobile APP Version: 4.3.0(12) Size: 12.2MB ✅መተግበሪያውን ተጠቅመው የስራ ቅጥሩን መመዝገብ ይችላሉ
#የቅጥር_ማስታወቂያ Vacancy at 🌟 #የኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ 350 በላይ ቦታዎች ላይ በ0 አመት መቅጠር ይፈልጋል (ሀምሌ/13/2018 ዓ.ም የወጣ) 🌟 COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA በአዲስ አበባ እና በክልልከተሞች አዳዲስ ተጨማሪ (26) ቅርንጫፎችን በመክፍት ዝግጅቱን አጠናቆ በቅጥር ላይ ይገኛል በመሆኑም በነዚህ አዳዲስ ቅርንጫፎች ተቀጥርው የሚሰሩ #ከ350 በላይ ጀማሪ የባንክ ባለሙያ (Bank Traines) ቀጥሮ ማስራት ይፈልጋል ይህ ማስታውቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማንኛውም ከ0 አመት የስራ ልምድ ጀምሮ CBE Jobs የባንካችንን መተግበሪያ(application) በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ። ለማመልከት፣ ክፍት የሥራ ቦታውን መሥፈርት እና ተጨማሪ መረጃዎች ለማመልከት ከታች ባለው #መተግበሪያ(app) በመጫን መመልከት ይችላሉ። Apply Now:-https://bit.ly/4pLRx3O Apply Now:-https://bit.ly/4pLRx3O ምዝገባው የሚጠናቀቅበት ቀን: ሐምሌ/30/2018 ዓ.ም ምዝገባውንም በማነኛውም አንድሮይድ(ስማርት ስልኮች) መሙላት ይችላሉ ኦላይን መመዝገቢያውን መተግበሪያውን ለመጫን በዚህ ሊንክ ይመልከቱ Apply Now:- https://bit.ly/4pLRx3O Apply Now:-https://bit.ly/4pLRx3O 🚸ከተለያዩ ድርጂቶች የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎችን በፍጥነት እንዲደርስዎ ቻናላችንን #JOIN ማድረግዎን አይርሱ ✅https://t.me/ethio_vacancy_notifier
☝️☝️☝️☝️☝️☝️ #ግብርዎን_ካሉበት_ሆነው! *** በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ የዲጂታል ክፍያ አማራጭ በመጠቀም ግብርዎን ባሉበት ሆነው ያለገደብ መክፈል ይችላሉ። እስካሁን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ተጠቃሚ ካልሆኑ በአቅራቢያዎ በሚገኝ ቅርንጫፋችን በመገኘት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ። በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ ጊዜ፣ ገንዘብ እና ጉልበት ይቆጠባል! ✅#mobilebanking #banking #ethiopia የሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያንአወርደው ይጠቀሙ በጣም ቀላል በጣም ምቹ ። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
видео или голосовое, без подписи