ETHIO WALET 🇪🇹
СтатистикаTrustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world.
- Последний пост
- 15 мар. 2025 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
BTC ከ80k በታች ወርዷል።📉 Share 🚀 @mirgopp
GM 🌅 Market is bouncing back so are we 😎
የቴሌግራም አፕልኬሽኖች ከዚህ በኃላ የ TON blockchainን ብቻ ይጠቀማሉ ። ከአሁን በኋላ በቴሌግራም ውስጥ ሌላ ብሎክቼይን መጠቀም አይፈቀድም። ይህም ማለት እያንዳንዱ አዲስ የሚጀመር ፕሮጀክት ton blockchain ን ይጠቀማል "which is good for all of us" እንደ MemeFi እና Toma ካሉ ፕሮጀክቶች ሊያድነን ይችላል ። https://t.me/ethio_wallet
🔖Btw የክሪፕቶው ዓለም ልክ እቺ ድመት ወፍ መስላ እንደታየችህ አይነት ነገር ነው። 📌መጀመሪያ ስታየው ልክ የሆንክ የሚመስልህ ነገር በረጋ መንፈስ ስታየው እንደተሳሳትክ የምታውቅበት እና የምትማርበት አይነት መድረክ . . . 🤡ለማንኛውም ድመቷ አንገቷን በግራ ጎኗ በኩል አጣማ ወደኋላ ዞራ ወደላይ እየሾፈችህ ነው።
የቴሌግራም ኤርድሮፖች ሊስት ከተደረጉ ቡሃላ ለምንድነው ዋጋቸው እየቀነሰ የሚገኘው ? ለዚህ ምላሹ ዋነኛው የ ton blockchain መዳከም ነው !! ሁለተኛው ደግሞ የፕሮጀክቱ ሃላፊዎች ሊስት ካደረጉ ቡሃላ ሌላ ኤርድሮፓቸው ላይ ማተኮራቸው ነው ። በቅርቡ ሊስት ከተደረጉ ፕሮጀክቶች መካከል አንደኛው Major ቶክን ነበር ይሄ ቶክን በሰፕላይ ደረጃ 100 ሚልየን ከመሆኑ ባለፈ የሮክስማን ፕሮጀክት በመሆኑ እኛንም ጨምሮ ብዙ ሰዎች ዋጋው ከፍተኛ ይሆናል የሚል ግምት ነበረው ። የቴሌግራም መስራች እና ባለቤት የሆነው ፓቭል የቅርብ ሰው ነው የሚባለው ሮክስማን የዚህ ፕሮጀክት መስራች በመሆኑ ብዙ የተጠበቀው Major በ1.7$ ገደማ ሊስት ተደርጎ አሁን ላይ ወደ 0.4$ ዋጋው አሽቆልቁሏል Notcoin ፣ Major ፣ Dogs ፣ catizen ሁላቸውም ሊስት ከተደረጉበት ዋጋ በጣም ወርደው ይገኛሉ ፤ ለዚህም ዋነኛው ምክንያት ተብሎ የተጠቀሰው የቶን ብሎክቼይን መዳከም የፓቭል ዱሮቭ እስር እና መሰል ችግሮች ራሱ ቶንን ጨምሮ በስሩ ያሉ የቴሌግራም ፕሮጀክቶች ዋጋቸው ጥሩ እንዳይሆን እንቅፋት ሆኖበታል ። Major ሊስት በተደረገ ሰአት የቲሙ እቅድ በነበረው ማርኬት ካፕ ላይ ተጨማሪ ከፍ ያለ ማርኬት ካፕ እንዲያስመዘግብ ብዙ ስራዎችን መስራት እንደነበር በወቅቱ የተገለፀ ሲሆን ዋጋው ግን ልክ እንደ ኖትኮይን እንደ ዶግስ እና እንደ ሌሎችም ሊወርድ ችሏል ። ለዚህም ነው Ton በዩናይትድ ስቴትስ ማርኬት ለመቀላቀል ያለፈውን አንድ ወር በከፍተኛ ደረጃ ብዙ ስራዎችን ሲሰራ የነበረው ፤ የቶን በአሜሪካ ውስጥ ማርኬቱ ላይ አለመቀላቀል በቶን ብሎክቼይን ስር ያሉትን የቴሌግራም ፕሮጀክቶች ከመጉዳት አልፎ ATM 8$ ማስመዝገብ የቻለውን ራሱ Ton ንም እድገት እንዳያስመዘግብ እንቅፋት ሆኖበታል ። አሁን በአሜሪካ ማርኬት የቶን መቀላቀል የኖትኮይንም ማርኬቱ ላይ መግባት በቶን ስር ያሉትን ትልልቅ ፕሮጀክቶች እድገት በጊዜ ሂደት እውን እንደሚያደርግ በከፍተኛ ደረጃ በብዙ ሰዎች ተስፋ እንዲጣልበት አድርጓል https://t.me/ethio_wallet
Current Crypto market.📱📱🪙
MAJOR Give Away አዘጋጅቷል JOIN Give Away የሚለዉን ነክታቹ ተሳተፉ። Good Luck,Degens Share ⛷ https://t.me/ethio_wallet
🎁 Join the giveaway together with me and share 🪙 50,000 MAJOR ($30,585.79).
Happy New Year !! 2025 The Year of TON @tonkeeper
https://t.me/mirgopp
Blum መስራች የሆነው Vladimir smerkis አዲስ " donot " የተባለ mine app game airdrop launch አድርገዋል ። [ not official yet ] - Vladimir twitter ላይ Follow ያደርጋቸዋል ። https://t.me/donot/game?startapp=922244633 https://t.me/donot/game?startapp=922244633
#የጥንቃቄ_መልዕክት ዛሬ ማለትም ታህሳስ 17 /2017 ዓ.ም ጀምሮ ብዙ የቴሌግራም አካውንቶች ከላይ በተጠቀሰው የማስገሪያ (phishing link) እና ሌሎች ተጨማሪ ማስገሪያዎች አማካኝነት መረጃዎች እየተመዘበሩ ስለሆነ ከማንኛውም የቴሌግራም ተጠቃሚ (ከምታውቁት እና ከማታውቁት ) ግለሰብ ሊንክ ቢላክላችሁ መክፈት እንደሌለባችሁ እና ወዲያውኑ እንድታጠፉት እናሳስባለን!! ከዚህ በፊትም በSMS በርካታ የማጭበርበሪያ links ወደ በርካቶቻችን ስልክ መሰራጨታቸው አይዘነጋም። መረጃው የINSA ነው።
እንዴት አደራችሁ ጋይስ: ቀኑን ፈገግ ብለን ለመጀመር ያህል... ቤንጃሚኑ (ዶላር) በዚህ ሰዓት ቢትኮይንን እያየው ያለበት ሁኔታ be like...."ባላየ"🙈 https://t.me/ethio_wallet
GM 🍸 Have a great Saturday ❤️ https://t.me/ethio_wallet
Major season 2 is coming soon .....
Good Morning Fam 🌞 Evolution of money
Best telegram bots @LetMeSeeMe_Bot የራሳችሁን የቴሌግራም አካውንት መረጃ የምታገኙበት bot ነው። ማለትም እስከ ዛሬ ያደረጋችሁን profile pictures, username, id, name የመሳሰሉትን መረጃዎች የምታገኙበት bot ነው። ቻይንኛ ስለሆነ /start ካላችሁ በኋላ /me በማለት መላክና መጠቀም ትችላላችሁ። @youtube የዩቲዩብ ቪዲዮ ከቴሌግራም ሳትወጡ search ማድረግ የሚያስችላቸሁ bot ነው። አጠቃቀሙ @vid ብላችሁ search ማድረግ /የሚፈልጉትን ነገር መፃፍ። @stickerator_bot የቴሌግራም sticker በምሰሩበት ጊዜ @Stickers የሚጠይቃችሁን photo format ያለ ምንም ተጨማሪ editing tool ወደዚህ bot በመላክ ብቻ ፎቷችሁን @Stickers ወደሚፈልገው ፎቶ ፎርማት መቀየር ትችላላችሁ። @YTranslateBot yandex Translate engine በመጠቀም ማንኛውንም ቋንቋ መተርጎም ትችላላችሁ። @StickersToolsBot ማንኛውንም የቴሌግራም sticker በPNG format ማውረድ የሚያስችላችሁ bot ነው። @GmailBot የ Gmail official bot ሲሆን ይህንን bot በመጠቀም ከቴሌግራም ሳትወጡ gmail መጠቀም ትችላላችሁ። Join 👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
check in task is available in dogs mini App, if this appear check it and check in, https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=wp8Ydvy9QjyttedNAsIvnw
ANALYSIS 📈📈📈 Bitcoin has broken out of its downtrend channel and made a significant upward movement following the inflation data. The price is now trading above the $100,000 level, which is a positive sign. We may see a continuation of this upward trend and potentially reach a new all-time high soon.