CryptoCurrency News 🇪🇹
СтатистикаTrustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world. @habeshan
- Последний пост
- 5 мар. 2025 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
📊 JUST IN : Bitcoin hits $90,000 @mirgopp @habeshan @habeshan @habeshan @habeshan @habeshan
BTC ከ80k በታች ወርዷል።📉 @habeshan @habeshan @habeshan @habeshan @habeshan @habeshan @habeshan @habeshan @habeshan @habeshan @habeshan @habeshan
👋GOOD MORNING ⏰ @habeshan @habeshan @habeshan @habeshan
ZOO😐 @habeshan @habeshan @habeshan @habeshan
PAWS ቶከን ተሰጥቷል ገብታችሁ እዩ PAWS Website - ዌብስምይቱ ውስጥ ግቧ - 3 ሰረዝ በግራ በኩላይ ያለውን ንኩ - claim እሚለውን ንኩ - next next በሉት Share 🚀
😎GOOD MORNING FAMILY'S 🛫
🤯🤯🤯 Notcoin በቴሌግራም የመጀመሪያው ኤርድሮፕ ከሆነ ጀምሮ እስካሁን ድረስ በአጠቃላይ በቴሌግራም ከ1,150 በላይ ኤርድሮፖች ላውንች ተደርገዋል ። 🙆♂ አንድ ሺህ አንድ መቶ ሃምሳ በላይ ኤርድሮፖች.....😶🌫
видео или голосовое, без подписи
🔖Btw የክሪፕቶው ዓለም ልክ እቺ ድመት ወፍ መስላ እንደታየችህ አይነት ነገር ነው። 📌መጀመሪያ ስታየው ልክ የሆንክ የሚመስልህ ነገር በረጋ መንፈስ ስታየው እንደተሳሳትክ የምታውቅበት እና የምትማርበት አይነት መድረክ . . . 🤡ለማንኛውም ድመቷ አንገቷን በግራ ጎኗ በኩል አጣማ ወደኋላ ዞራ ወደላይ እየሾፈችህ ነው።
0.5$ per friend withdraw ስታረጉ ton ሆኖ ነው ሚገባላችሁ start here👇🏽👇🏽👇🏽
CryptoCurrency News 🇪🇹 pinned a photo
የቴሌግራም ኤርድሮፖች ሊስት ከተደረጉ ቡሃላ ለምንድነው ዋጋቸው እየቀነሰ የሚገኘው ? ለዚህ ምላሹ ዋነኛው የ ton blockchain መዳከም ነው !! ሁለተኛው ደግሞ የፕሮጀክቱ ሃላፊዎች ሊስት ካደረጉ ቡሃላ ሌላ ኤርድሮፓቸው ላይ ማተኮራቸው ነው ። በቅርቡ ሊስት ከተደረጉ ፕሮጀክቶች መካከል አንደኛው Major ቶክን ነበር ይሄ ቶክን በሰፕላይ ደረጃ 100 ሚልየን ከመሆኑ ባለፈ የሮክስማን ፕሮጀክት በመሆኑ እኛንም ጨምሮ ብዙ ሰዎች ዋጋው ከፍተኛ ይሆናል የሚል ግምት ነበረው ። የቴሌግራም መስራች እና ባለቤት የሆነው ፓቭል የቅርብ ሰው ነው የሚባለው ሮክስማን የዚህ ፕሮጀክት መስራች በመሆኑ ብዙ የተጠበቀው Major በ1.7$ ገደማ ሊስት ተደርጎ አሁን ላይ ወደ 0.4$ ዋጋው አሽቆልቁሏል Notcoin ፣ Major ፣ Dogs ፣ catizen ሁላቸውም ሊስት ከተደረጉበት ዋጋ በጣም ወርደው ይገኛሉ ፤ ለዚህም ዋነኛው ምክንያት ተብሎ የተጠቀሰው የቶን ብሎክቼይን መዳከም የፓቭል ዱሮቭ እስር እና መሰል ችግሮች ራሱ ቶንን ጨምሮ በስሩ ያሉ የቴሌግራም ፕሮጀክቶች ዋጋቸው ጥሩ እንዳይሆን እንቅፋት ሆኖበታል ። Major ሊስት በተደረገ ሰአት የቲሙ እቅድ በነበረው ማርኬት ካፕ ላይ ተጨማሪ ከፍ ያለ ማርኬት ካፕ እንዲያስመዘግብ ብዙ ስራዎችን መስራት እንደነበር በወቅቱ የተገለፀ ሲሆን ዋጋው ግን ልክ እንደ ኖትኮይን እንደ ዶግስ እና እንደ ሌሎችም ሊወርድ ችሏል ። ለዚህም ነው Ton በዩናይትድ ስቴትስ ማርኬት ለመቀላቀል ያለፈውን አንድ ወር በከፍተኛ ደረጃ ብዙ ስራዎችን ሲሰራ የነበረው ፤ የቶን በአሜሪካ ውስጥ ማርኬቱ ላይ አለመቀላቀል በቶን ብሎክቼይን ስር ያሉትን የቴሌግራም ፕሮጀክቶች ከመጉዳት አልፎ ATM 8$ ማስመዝገብ የቻለውን ራሱ Ton ንም እድገት እንዳያስመዘግብ እንቅፋት ሆኖበታል ። አሁን በአሜሪካ ማርኬት የቶን መቀላቀል የኖትኮይንም ማርኬቱ ላይ መግባት በቶን ስር ያሉትን ትልልቅ ፕሮጀክቶች እድገት በጊዜ ሂደት እውን እንደሚያደርግ በከፍተኛ ደረጃ በብዙ ሰዎች ተስፋ እንዲጣልበት አድርጓል https://t.me/ethio_wallet
Current Crypto market.📱📱🪙
0.1$ per friend withdraw ስታረጉ ton ሆኖ ነው ሚገባላችሁ start here👇🏽👇🏽👇🏽
Every morning is a new beginning
ዶናልድ ትራምፕ አሁን ላይ $10,000,000 በላይ የሚያውጡ የተለያዩ ክሪፕቶዎችን ይዘው ይገኛሉ
BTC 🔥
🪙MAJOR ያሳካቹትን achivment ግቡና ወደ NFT ቀይሩ። ወደNFT ለመቀየር ለ 1 Achievement 25 STAR ያስፈልጋቹሀል።💰 ከ21ቀን በኋላ ያለንን NFT መሸጥ እንችላለን ✔️
በዚህ January ወር..🤑 Notpixel PAWS Lost dogs Clayton SEED 🙂↕️ Share 🚀
🪙TAPSWAP ሊስት ሊደረግ 21 ቀን ብቻ ይቀረዋል ። 🍔 Share 🚀