tgindex
E

Ethio Freshman

Статистика
@ethiofreshmanhubанглийский

📌 Let us help you in Freshman with 📚 Modules 📝 Short notes 🌐 Exams for all courses 📍 Studying tips 📌 Contact us : @ethiofreshmanhelpbot

Последний пост
7 авг.
Последнее чтение
ещё не заходили
Постов за неделю
0
Всего постов
30
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 027
+1 за 4 дн.
Сутки
−4
−0,39%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 209
30 постов
Вовлечённость
215,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 30
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
2 319
1/48двое суток
2 657
1/72трое суток
2 866

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 7 авг.2 90217

    These are Natural Science first Semester Modules for Most Universities. በ2019 ወደ ኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች እና ኮሌጆች ለምገቡ ተማሪዎች በሙሉ ሼር እንድርግላቸው❗️ Join @Ethiofreshmanhub

  • 7 авг.2 86017

    без подписи

  • 7 авг.2 71518

    без подписи

  • 7 авг.2 51415

    без подписи

  • 7 авг.2 38718

    без подписи

  • 7 авг.2 27321

    без подписи

  • 7 авг.2 110219

    без подписи

  • 28 июл.5 11815

    ለማስታወስ ያክል ነው ማለፊያ ነጥብ 297/600 ሲሆን የተጀመረው በባለፈው አመት ነበር ። በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ወስደው በአማካይ ውጤታቸው 49.50 - 49.99 በመቶ ያመጡ ተማሪዎች ውጤታቸው ወደ 50 በመቶ የሚጠጋጋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቆ ነበር። በመሆኑም 49.50 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመግባት መማር እንደሚችሉ ተገልፆ ነበር። በባለፈው አመትም ተግባራዊ ተደርጎ ነበር ። @Ethiofreshmanhub

  • በምርጫ ምክንያት ትምህርት ቀድሞ አይጠናቀቅም ከዚያ ይልቅ በመሀል የትንሽ ቀናቶች ፈቃድ ይሰጣል ። ይህ መረጃ የግቢ ተማሪዎችን የሚመለከት ሲሆን ሌሎች ደግሞ ባሉበት ቦታ የምርጫ ቀን ብቻ ትምህርት ዘግተው ይቀጥላሉ ። @Ethiofreshmanhub

  • 16 дек.1 3171

    без подписи

  • 16 дек.1 28941

    📚 Wollega university 2017 Logic mid exam 🌐 JOIN US: @Ethiofreshmanhub

  • 29 окт.1 5111

    To Access All University Course Materials We have arranged them in one place for you Whether you are natural or social student 🤗 https://t.me/+jgMj3Hi2VKcwMzdk

  • General Psychology📚 👉PowerPoint 👉 Module 👉Reference book @Ethiofreshmanhub

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • በሚቀጥሉት ዓመታት የተማሪዎች ምደባ ይቆማል - ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ትምህርት ሚኒስቴር በሚቀጥሉት ዓመታት የተማሪዎች ምደባ እንደሚያቆም ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ አስታወቁ። ይህ ያሳወቁት የትምህርት ሚኒስቴር ከመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ጋር የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የቁልፍ ተግባራት የፊርማ ስነስርዓት ባከናወነበት ወቅት ነው። በዚሁ ወቅት ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ጠንካራ የስራ አቅጣጫ አስቀምጠዋል፡፡ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ እንደገለፁት፤ በሚቀጥሉት ዓመታት የትምህርት ሚኒስቴር የተማሪዎችን ምደባ እንደሚያቆምና የማለፊያ ነጥብ የሚያስመዘግቡ ተማሪዎች በሚፈልጓቸው ዩኒቨርሲቲዎችና የትምህርት መስኮች እንዲያመለክቱ ይደረጋል፡፡ " የዩኒቨርሲቲ ትምህርት እንደከዚህ ቀደሙ በትምህርት ሚኒስቴር ምደባ ሳይሆን በተማሪዎቹ ምርጫ ይሆናል " ብለዋል። " ተማሪዎች የሚማሩበትን ዩኒቨርሲቲ ሲመርጡም ምክንያታዊ በመሆን በዬትኛው ዩኒቨርሲቲ የተሻለ የትምህርት መስክ፣ እውቀትና የስራ እድል ላገኝ እችላለሁ በማለት ይመርዝታሉ " ሲሉ ገልጸዋል። @Ethiofreshmanhub

  • ይጠንቀቁ! የዩኒቨርሲቲ ምደባን በተመለከተ ጉዳይ እናስፈፅማለን፣ እንዲቀያየሩ እናደርጋለን ከሚሉ ግለሰቦች ይጠንቀቁ፡፡ “ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ እናቀያይራለን“፣ “ቅሬታዎ ተቀባይነት እንዲያገኝ“ እናስደርጋለን ከሚሉ የማኅበራዊ ሚዲያ አጭበርባሪዎች እንዲጠነቀቁ እናሳስባለን፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር ከዩኒቨርሲቲ ምደባ ጋር የተያያዘ ማንኛውም ጥያቄም ሆነ ቅሬታ ላላቸው ተማሪዎች ምላሽ እየሰጠ መሆኑን ለቲክቫህ አረጋግጧል፡፡  በመሆኑም ከምደባው ጋር የተያያዘ ማንኛውም ጥያቄም ሆነ ቅሬታ ያላችሁ ተማሪዎች በቀጣይ ቀናትም ትምህርት ሚኒስቴር #በአካል በመሔድ ቅሬታዎን ያቅርቡ፡፡ @Ethiofreshmanhub

  • без подписи

  • በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቴአትር እና የፊልም ጥበባት ትምህርት ቤት በ2018 ትምህርት ዓመት በመጀመሪያ ዲግሪ በማታው መርሐግብር ለመማር ፍላጎት ያላቸው አመልካቾች ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ ማድረግ ጀምሯል። የምዝገባ ጊዜ፦ ከመስከረም 29 እስከ ጥቅምት 06/2018 ዓ.ም መስፈርቶች፦ ➫ 2015-2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈትናችሁ የዓመቱን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያላችሁ ➫ 2015-2017 ዓ.ም የመልቀቂያ ፈተና ተፈትናችሁ ከመንግሥት ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ውጤት ያላችሁ ➫ ከሙያ ትምህርት ቤቶች (TVET) ተመርቃችሁ የደረጃ 4 (COC) ማስረጃ ያላችሁ ➫ ዲግሪ እና ዲፕሎማ ያላችሁ ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት እንዲሁም ከሙያ ትምህርት ቤቶች የጨረሳችሁ ከላይ ከተጠቀሱት የትምህርት ማስረጃዎች በተጨማሪ የሙያ ዲፕሎማ ማስረጃ እና የደረጃ 4 (COC) ማስረጃ ይዛችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ ተብሏል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ 6 ኪሎ ካምፓስ OCR 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 224 በሥራ ቀናትና ሰዓት @Ethiofreshmanhub