- Последний пост
- 10 мая
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
መልካም የእናቶች ቀን🌸ለሁላችንም እናቶች 🫶🏾 "እናት ማለት ለቃላት የሚያዳግት ትርጉም፣ ለፈገግታችን መነሻ፣ ለሕይወታችን ደግሞ መሠረት ናት። ዓለም ፊቷን ስታዞርብን እንኳ የማይለወጥ ፍቅር፣ የማይዝል እቅፍና የማይደርቅ የምሕረት ምንጭ እናት ብቻ ናት። ዛሬ ስለ እኛ ብለው ለደከሙ፣ ስለ እኛ ብለው ዋጋ ለከፈሉና በጸሎታቸው ለጠበቁን እናቶቻችን የምስጋና ቀን ነው። እናትህ በሕይወት ካለች እቅፍ አድርገህ 'እወድሻለሁ' በላት፤ በሕይወት የሌለች ከሆነ ደግሞ በጸሎት አስባት።"🥺🙌🏽 "እናት ለልጇ የምድር አምላክ ናት።"💕
ልጅ እናቱን ጠየቃት ልጅ፡ እማዬ ለምን ታለቅሻለሽ?👦 እናት ፡- ሴት ስለሆንኩ ነው ልጄ💁 ልጅ ፡- አልገባኝም እማዬ !👦 እናቱ አቀፈችውና፡- በፍጹም አትረዳውም አለችው።💁 ከዚያም ልጁ አባቱን ጠየቀ: እናቴ ለምን ያለ ምክንያት ታለቅሳለች?👦 አባቱ እንዲህ ሲል መለሰ: - ልጄ ሁሉም ሴቶች ያለ ምክንያት ያለቅሳሉ። 👨 ልጁ ጥያቄዉ ሳይመለስለት... ካደገ በኃላ ያ እናቱ ምታለቅስበት የነበረዉ ነገር ለማወቅ አንድ ጠቢብ ጋ ሄዶ ጠየቀ ሴቶች ለምን ያለቅሳሉ? ጠቢቡም መለሰለት 💝 ፈጣሪ ሴትን ሲፈጥራት ምድር ላይ ያለዉን ሸክም እንድትሸከም ትከሻዋን ጠንካራ አርጎ ነዉ የፈጠራት 💝 መዳፎቻንም ለስላሳ እና እረፍት የሚሰጡ አድርጎ ፈጠራት። 💝 9 ወር ተሸክማ አምጣ ለመዉለድም ውስጣዊ ጥንካሬን ሰጣት። 💝 ልጃቻም አድገዉ ሲያስቸግሯትም የማይጨክን አንጀት ሰጣት ። 💝 የቤተሰቧን ሸክም እንድትሸከም፣ እንድትንከባከብ ፣ አስቸጋሪ ልጆቻንም እንደየ አመላቸዉ ልትችል ፣ አድገዉም ቢሆን ቢያስከፏት ላትጨክንባቸዉ ሰፊ ልብ ሰጣት። 💝 ለልጆቿም የማያልቅና የማይተመን ፍቅር እንዲኖራት አርጎ ፈጠራት። በመጨረሻ.. እፎይ ማለት በፈለገች ሰአት እንባ የማፍሰስ አቅሙን ፈጣሪ ሰጣት። ይህ የእሷ ደካማ ጎንዋ ነዉ ያለምክንያት ቢሆንም እንኳን...የሴቶች እንባ ማክበር አለብህ ። አንተን ስትወልድህ እትብትህ ከሷ ጋር ሲቆረጥ የቀረ አካል መኖሩን አትዘንጋ። በማለት መለሠለት ። ❤️ክብር ለእናቶች 💝 መልካም የ እናቶች ቀን ለሁሉም እናቶች🥰 #share @ethiofuny_88
''ድሮ ልጅ እያለን የሆነ ሚያስፈራ ነገር ስናይ እና ስንፈራ..መሸሻችን እና መደበቂያችን እናታችን ወይ አባታችን ጎያ ስር ነበር... አሁን ግን እንደዛ የለም...አድገን ወይ በማደግ ሂደት ውስጥ ያጋጠሙንን እያንዳንዱ አስፈሪና አስቸጋሪ ነገሮቻችንን በመሸሽ ለማምለጥ መሞከር እናቆም.... አንዳንዴ ያለን ምርጫ ወደ ዋላ ማፈግፈግ ሳይሆን፡ፊት ለፊት ቆሞ መጋፈጥ ነው፤ምክንያቱም አሁን ላይ ለራሳችን ያለነው እራሳችን ነንና።"
አንዳንድ ሰዎች ግን እንኳን ኖራችሁ። እንኳን አወቅናችሁ።🥹✨️
ዛሬ ምን እየተሰማቸሁ ነው?? ደስታ 🥰 ንዴት😡 ብቸኝነት 🙇♂️ ድካም 😭 ድብርት 😢 ህመም 💔 ምንም🤷♀
ክብርህን የሚቀንሱ ሰዎችን ማራቅ ጥላቻ ሳይሆን እራስን መውደድ ነው!😎
#መኖር ማለት ማግኘት አይደለም፣ መኖር ማለት ማጣትም አይደለም፣#መኖር ማለት በሀብት የተጥለቀለቀ ጎጆ መቀየስም አይደለም፣መኖር ማለት #በንፁህ ህሊና ከራስ አልፎ #ለሌሎች ማሰብ ነዉ። #መልካም_ቀን ❤️
👌ስማ/ስሚ👌 💀ሰዎች አንተን/ቺን መጥላት የሚጀምሩት አንተን/ቺን መቆጣጠር ሲያቅታቸው ነው 🤞🏾🔥🖤
ህይወት ውብ ነገሮችን እንዳላምን እና እባቦች ብዙ ጊዜ አበባ ስር እንደሚደበቁ አስተምራኛለች 🌓😔
እንሂድ እንሂድ በጫካ አያጅቦ ሳይመጣ አያጅቦ አለክ ? አለዉ ምን እየሰራክ ነዉ እናንተን ልበላ . . . run❤️😂 አይ ደጉ ዘመን
ከእናነንተ ህይዎት መማር ያለብንን አንድ ነገር ጻፉልን አንዱ በሌላው ይማራል 🙂🫰🏻 ዳይ ወደ comment👇
“ደህና እደሩ🫥” ብሉ የተኛ🛌 ሁሉ በእርግጥ የተኛ አይምሰላቹ?😮💨🛌 ይቺ አለም🌎🌍 ስንቱን አድክማለች መሰላችሁ። አንዳንዱ ጤና🤒 ርቆት ይገላበጣል😵💫፣ ሌላዉን ትዝታ🫨 ወስዶት ያንገላተዋል😰፣ አንዳንዱን ናፍቆት🫠 ወጥሮ ያስከንፈዋል😑፣ ሌላው ብቸኝነት ወስዶ ያስባንነዋል🤧፣ ትራስ ላይ ያረፈ ጭንቅላት ሁሉ አይተኛም🛌፣ ያረፈ ገላ ሁሉ አያርፍም።🫥 በያላቹበት በሰላም እደሩልኝ 🙏❤️
😂😘ለመጀመርያ ጊዜ ፍቅር ሲይዛችሀ እድሜያችሁ ስንት ነበር? React አድርጉ! ከ15 በታች-> 👀 ከ14-16 -> 🙈 ከ16-19 -> 🥰 ከ19-21 -> 🤩 ከ21-24 -> 😎 wefች አልያዘኝም >>😭 Me: 🥰 የእናንተስ?
የሳቀ ሁሉ ደስተኛ አይደለም😔
አንዳንዶች በዛው በተኙበት ላይመለሱ አሸልበዋል.. 🥹 እኛ ግን ዛሬን እንዲኖሯት ከተፈቀደላቸው ሰዎች መሃከል ነን ሁላችንም ፈጣሪያችንን እናመስግን ☺️ 🙏😍
ልመርቃችሁ እስቲ የተመኛችሁትን ጥሩ ነገር እግዚአብሔር በግልጥ ይክፈላችሁ አሜን🙏
ተሳካለት እኮ ፈጣሪ ፀሎቱን ሰማው ቤተሰቦቹን በሱ/በእሷ ተደሰቱ ለመባል ያብቃን‼️🙏 AMEN🙏
አንዲት ሴት ወፎጮ ቤት እንደሄደች ድንገት የወርቅ ቀለበቷ ይወድቃል ከዛም ለምን አላስመዝነዉም አለችና የእህል ሚዛኑ ላይ አስቀመጠችው ብታይ ብታይ ወርቁ ሚዛን አላነሳ አለ ሴትዮዋም በጣም ተግርማ አዘነች ይህን ጊዜ እህል መዛኙ የኔ እናት የእህል ሚዛንኮ የወርቅ ክብደት አይገባዉም አላት 🫧 ለናንተ በማይመጥን ወይም ለናንተ በማይገባ ሚዛን ራሳቹህን እየመዘናቹ ልባቹህን አትስበሩ 💎 የወርቅ ማንነታቹህን በእህል ሚዛን አትመዝኑ 😊
እድሜዬ እየጨመረ ሲመጣ እያስጠሉኝ ያሉ ነገሮች ፖለቲካ የሚጮህ ሰው ጭቅጭቅ ይሉኛታ ጫጫታ የበዛበት ቦታ ……….🙂
በፍፁም ተስፋ አትቁረጥ፤ዛሬ ከባድ ነው፣ነገ የከፋ ሊሆን ይችላል፥ነገር ግን ከነገ ወዲያ ያንተ ፀሃይ ትወጣለች😊።" መልካም አዳር ቤተሰብ❤️