😎༺♡𝙤𝙛𝙛𝙞𝙘𝙖𝙡_𝐇𝐀𝐘𝐮♡༺😜
Статистика𝒋𝒐𝒏𝒊&𝒆𝒏𝒋𝒐𝒚 𝒎𝒚 𝒄𝒉𝒂𝒏𝒏𝒆𝒍 𝒂𝒃𝒐𝒖𝒕 𝒄𝒉𝒂𝒏𝒏𝒆𝒍 #𝒑𝒊𝒄𝒕𝒖𝒓𝒆 #𝒔𝒂𝒅 𝒑𝒊𝒄 🙁 #𝒎𝒖𝒔𝒊𝒄 🎼🎶🎶 #𝒇𝒖𝒏𝒑𝒊𝒄𝒕𝒖𝒓𝒆 #𝒏𝒆𝒘𝒑𝒐𝒔𝒕 #𝒄𝒓𝒂𝒛𝒚 𝒇𝒓𝒊𝒆𝒏𝒅 #𝒅𝒂𝒏𝒔 💃🕺 #𝒑𝒐𝒊𝒎𝒆📜
- Последний пост
- 15 апр. 2025 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Channel name was changed to «😎༺♡𝙤𝙛𝙛𝙞𝙘𝙖𝙡_𝐇𝐀𝐘𝐮♡༺😜»
Channel photo updated
ነብስህን ባፀደ ገነት ያኑራት 😭😭
Channel photo updated
መርሳት ጸጋ ነው። @craz_wa
"ፍርሃትህ ከእምነትህ በላይ እንዲያድግ ስትፈቅድ ህልምህን ትዘጋለህ @craz_wa
ተስፋ ያደረጋቹትና በጉጉት ይሳካል ብላቹ ስትለፉበት የከረማቹበት ነገር እያሽቆለቆለ ሲሄድ ሚሰማቹ ስሜት ሲያስጠላ @craz_wa
-“”ወንድ ልጅ ጥሩ አፍቃሪ ሲሆን ሴት ልጅ ደግሞ ሁለት ልብ ኑሯት ልትሰጠው ትመኛለች -------!!!!!!🦋🧕🏻♥️ ግን ከስንት ኣንዱ @craz_wa
ሰው ምን ይለኛል ብለሽ ያልሆንሽውን ለመሆን አትጋጋጪ! ስር እየቧጠጥሽ ጣትሽን አታድሚው ሌሎች እንዲወዱሽ ብለሽ ራስሽን አትጥይው ለመታየት አትድከሚ ማየት የፈለገ ፈልጎ ያይሻል ክብርሽን ጠብቂ።
፡ ለሁሉም ፈጣሪ መልስ አለው…🤎 ለጨለማ ብርሀን አለው🖤🤍 ለክረምት በጋ አለው🌦☀️ ለሀዘን ደስታ አለው😔😊 ለማጣት ማግኘት አለው🙃🙂 ለመሰበር መጠገን አለው🥀🌺 🖤@craz_wa🖤
видео или голосовое, без подписи
ካንቺ በፊት እኔን ይውሰደኝ እንዳልል በኔ ሞት እንድትሰቃይ አልሻም♥️ አንቺን ከኔ ቀድሞ ይውሰድሽ እንዳልልም ፈጣሪን ማማረርና በሞትሽ በቁሜ እየሞትኩ መኖርን አልፈልግም💞 ግን አንድ ነገር እመኛለሁ በሞትኩባት ቅፅበት ከጎንሽ መሆንን እሻለሁ🌹 ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ 🦋@craz_wa🦋
🌹 hira🌹 ልቤን ውሰጂው ቤትሽን ስሪበት..! ጥረሴንም ውሰጂው ደርበሽ ሳቂበት..! አይኔን ብቻ ተይው አንቺን እንዳይበት..! ┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄ 🪴✨🌹አሁኑኑ ሼር አድርጉ 🌹✨🪴 ♥️ @craz_wa♥️ 🌹 @craz_wa 🌹 ...........♥️💍••●🍃🌹🍃●•........
የትኛው emoji ስሜታችሁን ይገልፀዋል? 😇 Join us➜ @craz_wa
የሠው ልጅ ልብ❤️ 442,000 ዶላር ያወጣል ታዲያ በነፃ የሰጠሁሽን ልቤን ለምን 💔💔💔💔 ፈለግሽ?????🥹 ♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
እቺን ቃል ንገሯት ተፈርዶብኝ እንጂ መለየት ተስኖኝ.. ጥሬውን ከብስል ሀገሬ ምድር ላይ እሷ ብቻ ቆንጆ...... የቀረች ይመስል.... ዞር ባለች ቁጥር.... አትራቂኝ እያልኩኝ.. የምለማመጣት..... ልቻለው ብዬ እንጂ ምሳሌ ከመሆን.... አፍቅሮ ከማጣት... ገደል ግቢ በሏት😒
የሚወድሽ 😍ውብ አድርጎ ሲስልሽ የሚጠላሽ 😒ደግሞ አስቀያሚ አድርጎ ይስልሻል በእጁ ያለው ብሩሽ የራሱ ነውና በፈለገው መንገድ ብትሳዪ አንቺ ግን አንቺ ነሽ😊፤ለመወደድ ብለሽ አርቴፊሻል ማንነት አትጨምሪ ብርሀን ጨረር አታደብዝዢው😊፤አንቺን የሚፈልግ ካለ በጨለማ ውስጥ እንኳን ሆነሽ በሻማ ፈልጎ ያገኝሻልና😍፤እውነተኛ ፈላጊሽም ያ ነው😇👍👍!....... 🥀@craz_wa🥀 🥀@craz_wa🥀 🥀
እኔ የምለው የሄደ ተወቃሽ የጠበቀ ታጋሽ የሄደማ አጥፊ በዳይ ፍቅርን ገፊ ያስኬደስ ምንድነው እንዲሄድ ያረገው አሱስ ግን ምንድነው ምንድነው 🦋@craz_wa🦋 🦋@craz_wa🦋
እውነት ግን ፍቅርን የምናቅ ስንቶቻችን ነን? እኔ እስከገባኝ ፍቅር እኮ ትልቅ ነው ቃል ሳይሆን ተግባር የሚገልፀው። እርግጥ ነው አፈቅርሻለው አፈቅርሀለው ካልተባልን የተወደድን ማይመስለንም አንጠፋም ግን ፍቅር ተግባሩ ይልቃል ተግባሩ ያወራል ፍቅር እኮ ምላሽ ሳይጠብቁ መስጠት ፍቅር እኮ ይኖራል እንጂ አይነገርም❤️ 🥀@craz_wa🥀
ቆይ ምን ሁኜ ነው ቶሎ የሚከፋኝ ስስቅ እውልና ምሽቱን የሚያመኝ