tgindex
ከፖስቱ ኮሜንት በኛ 😂😜

ከፖስቱ ኮሜንት በኛ 😂😜

Статистика

በዚህ ቻናል 👇👇👇 => አስቂኝ ኮሜንቶች => Meme => አስቂኝ Video #Join & #Share ለተጨማሪ አገልግሎት ለ comment croos => @Bro_4_u Admin x

Последний пост
23 авг. 2024 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 963
−3 за 3 дн.
Сутки
+2
+0,05%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
13,7 тыс
20 постов
Вовлечённость
345,4%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 23 авг. 2024 г.18,3 тыс23945

    When he asks "ዶሮ መስራት ትችያለሽ?" : Replay with "አንተ መግዛት ትችላለህ"

  • 23 авг. 2024 г.17,9 тыс13290

    видео или голосовое, без подписи

  • 18 авг. 2024 г.16,5 тыс1594

    ያማል😭😭😭

  • 13 авг. 2024 г.15,9 тыс17832

    እሷ:-  ወንዶች እኮ እራት ስለጋበዙ ብቻ መንደባለል የሚያምራቸው አህዮች ናቸው እሱ :-  እና የማሪያም ዝክር መሰለሽ በልተሽ የምቴጅው😂

  • 13 авг. 2024 г.14,4 тыс13529

    የቤት ልጅ ነኝ ብላህ ሌሊት እያውደለደለች ስታገኛት ግቢያችሁ ሰፊ ነው ባክሽ  😁

  • 13 авг. 2024 г.14,4 тыс11219

    #My_brother የቤት ልጅ ጠበስኩ ብለህ አትዝለል በአሁን ሰአት የቤት እንሰሳ እንጂ የቤት ልጅ የሚባል ነገር የለም🤷‍♂

  • 8 авг. 2024 г.14,5 тыс9921

    አንዱ ለመኪናው 🚗 የዝናብ መጥረጊያ አስቀይሮ ከናዝሬት ሸገር መጣ "ምነው ይባላል"... : እዚህ ዝናብ🌧 ስላለ ልሞክረው ብዬ ነው

  • 7 авг. 2024 г.13,6 тыс547

    Hamster ምግብ ቤት😂😂 አረ ወገን ወዴት እየሄድን ነው🙄🤦‍♂

  • 7 авг. 2024 г.13,4 тыс9229

    አንዱ የቸከሱ ስም ሀና ነው መጀመርያ አካባቢ "ሀኒዬ" እያለ ነበር የሚጠራት ከተጋቡ ቡሀላስ "ሀይና"ብሎ መጥራት ቢጀምርስ 😂😂😂 ምንያህል ብታማረው ነው ግን 🙄 ለማንኛውም ሴት ልጅ ሀይና አይባልም

  • 5 авг. 2024 г.14,3 тыс94

    видео или голосовое, без подписи

  • 5 авг. 2024 г.14,3 тыс10495

    Hamster ምግብ ቤት😂😂 አረ ወገን ወዴት እየሄድን ነው🙄🤦‍♂

  • 5 авг. 2024 г.11,3 тыс9223

    ከመካኒክነት ነርስ የሆነው ጀለስ ሊያዋልድ ሲል..       #እስቲ_ኮፈኗን_ክፈቱት !

  • 1 авг. 2024 г.11,7 тыс9727

    ሁሌ ኩስትር እያልክ ልክ እንደወታደር፣ መጠየቅ ፈርቼ ሥንቴ ጾሜን ልደር?! ፡              #አለች_አሉ 😜😜

  • 1 авг. 2024 г.11,6 тыс14113

    ከበላቹ ከጠጣቹ ቦኋላ ሂሳብ እኔ ካልከፈልኩ ብላ የምታኮርፈውን ይስጣቹ ደህና አደራቹ

  • 28 июл. 2024 г.16,2 тыс15362

    🤣🤣🤣

  • 28 июл. 2024 г.12,5 тыс9730

    ቀበሌ ስራ ልትቀጠር ሄደህ " ምን የተለየ ችሎታ አለህ? " ሲሉህ... ለምሳ እንደወጣው አልመለስም 😆😂🤣

  • 28 июл. 2024 г.11,5 тыс10229

    አንዷን ቀጥሪያት ከ5 ጓደኞቿ ጋር አልመጣችም... . . #My_sister ቀደም ብለሽ ብትነግሪኝኮ ድንኳን ተክዬ ደግሼ እጠብቃችሁ ነበር😕 😂😂😂

  • 26 июл. 2024 г.11,2 тыс12230

    Teacher Vs student መምህር - ለሰው ልጅ በጣም የሚያስፈልገው ነገር ግን ሊያየውና ሊነካው የማይችለው ነገር ምንድን ነው ? የዘጠናዎቹ ተማሪ፡ አየር😊 የአሁኖቹ ተማሪ ፡ wi-fi😊

  • 25 июл. 2024 г.10,2 тыс16438

    አለቃዬ አዲስ ብራንድ መኪና🚘 እየነዳ ስራ ቦታ ሲመጣ "Wow የሚያምር መኪና ነው" ስለው... : #እሱም_እንዲህ_አለኝ 🤔 "ስራህን ጠንክረህ ከሰራህ፣ እያንዳንዷን ሰዓት በአግባቡ ከተጠቀምክ፣ ቀን ሌሊት ሳትል ከሰራህ፤ ቀጣይ አመት ሌላ ተጨማሪ መኪና ይኖረኛል።" 😲😳🤣

  • የሀበሻ ህዝብ እኮ ግርም እሚለኝ እያማክ ድንገት ስትደርስበት ውይ እድሜክ እረጅም ነው እያነሳንክ መጣክ እሚሉዋት ነገር 😂😆🤣

ከፖስቱ ኮሜንት በኛ 😂😜 — tgindex