tgindex
Ethio Sport News

Ethio Sport News

Статистика
Последний пост
28 июл.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
6
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
71 626
−251 за 3 дн.
Сутки
−74
−0,10%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 530
5 постов
Вовлечённость
2,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 6
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 401
1/48двое суток
1 605
1/72трое суток
1 731

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 28 июл.1 2717

    ፔድሪ 🗣 " ወደ ቻይና ያደረኩትን ጉዞ ከጨረስኩ እና ወደ ባርሳ ከመመለሴ በፊት፣ ከዓለም ዋንጫ በፊት ቃል በገባሁት መሰረት ፀጉሬን ነጭ ወይም ቢጫ(blonde) ቀለም እቀባለሁ።

  • 25 июл.1 5806

    🚨ኮሞ ከራፋኤል ቫራን መመሪያ በመነሳት በታዳጊዎች አካዳሚው ውስጥ በቴስታ የሚመቱ ኳሶችን የከለከለ የመጀመሪያው ክለብ ሆኗል። ቫራን እንዲህ ሲል ተናህሯል፡- "ይህ መንገድ አእምሮ ገና እያደገ ባለበት በልጅነት ዕድሜ ላይ አላስፈላጊ ንክኪዎችን ይቀንሳል።"

  • 24 июл.1 6003

    ታላቁን አስፈሪውን ሪያል ማድሪድ በቀጣይ የውድድር አመት የምንመለከት ይሆናል 🔥 ከማይክል ኦሊሴ በላይ እጅግ አስፈላጊው ዝውውር ለሪያል ማድሪድ........ሮድሪ ወደ ሪያል ማድሪድ ! እንደ ዘገባዎች ከሆነ ማንችስተር ሲቲ ተጫዋቹ ለክለቡ ባበረከተው አስተዋጽኦ ዝውውሩ ላይ እክል መሆን እንደማይፈልግ ተነግሯል ።

  • 24 июл.1 5701

    🚨ቪኒ በኢንስታግራም ገፁ "ኤርሊንግ ሀላንድ እየጠበቅንህ ነው::

  • 24 июл.1 6285

    ለሁለት ክለቦች ፊርማቸዉን አኑረዉ አጣብቂኝ ዉስጥ የገቡት ተጫዋቾች አመቱን በመቻል ቤት ያሳለፉት ዓለምብርሃን ይግዛዉ እና አብዱልከሪም ወርቁ ሁለቱም ከቀናቶች በፊት ኢትዮጵያ ቡናን ለመቀላቀል ከስምምነት ላይ ደርሰዉ ፊርማቸዉንም ለቡናማዎቹ አኑረዉ ነበር። ይሁን እንጂ ሰሞኑን የነባር ተጫዋቾቹን ዉል በማደስ እና አዳዲስ ተጫዋቾችን የግሉ በማድረግ ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኘዉ መቻል ለሁለቱ ተጫዋቾች ኢትዮጵያ ቡና ካቀረበላቸዉ የተሻለ ዉል ሲያቀርብ ሁለቱም ተጫዋቾች ሀሳባቸዉን በመቀየር ከቀድሞ ክለባቸዉ ጋር የነበራቸዉን ዉል ለማደስ ከስምምነት በመድረስ ለጦሮቹም ፊርማቸዉን ያኖሯሉ። መቻልም የተጫዋቾቹ ዉል እድሳት እንዲፀድቅለት ወደ ፌዴሬሽን ቢያመራም ኢትዮጵያ ቡና አስቀድሞ ተጫዋቾቹን የግሉ ለማድረግ ዉላቸዉ እንዲፀድቅ ለፌዴሬሽኑ በመጠየቁ ምክንያት የመቻል ጥያቄ ዉድቅ ተደርጓል። የአብዱልከሪም እና የዓለምብርሃን ቀጣይ መዳረሻ እስካሁን አለየም። ተጫዋቾቹ በአንድ ጊዜ ለሁለት ክለብ ፊርማቸዉን በማኖራቸዉ ምክንያትም ቅጣት ሊጠብቃቸዉ እንደሚችል እየተዘገበ የሚገኝ ሲሆን ከክለቦቹ ጋር በመነጋገርም ችግሩን ሊፈቱት የሚችሉበት እድል እንዳለም ተነግሯል።

  • Channel created

Ethio Sport News — tgindex