- Последний пост
- 9 янв.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://vm.tiktok.com/ZMDrMPLKX/ አዲስ የቲክቶክ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ፎሎው አድርጉና በቲክቶክ ጓደኛ እንሁን✌
@getamiendelbu
видео или голосовое, без подписи
@getamiendelbu
@getamiendelbu
የኔ አባት repost
የናንተ አባት ምን አይነት ነው? @getamiendelbu
@getamiendelbu
@getamiendelbu
@getamiendelbu
@getamiendelbu
@getamiendelbu
@getamiendelbu
@getamiendelbu
@getamiendelbu
@getamiendelbu
በገባኦን ሰማይ ፥ ፀሀይን ሳልገትር የኤርትራን ባህር ፥ ሳልከፍል በበትር ወይም እንደ ሶምሶን ፥ አንበሳ ሳልገድል ያለ አንዳች ፍሬ ፥ ያለ አንዳች ገድል እንዲሁ እኖራለሁ ፥ ስንፍናዬን ስግፍ የኔስ የከፋ ነው ፥ እድል የሰራኝ ግፍ ድንጋይ ያልኩት ህልሜ ፥ ይሰበራል በቅል የምመኘውና ፥ ሚሆነው ለየቅል የየ'ለት እቅዴ ፥ ደርሶ እየመከነ በሀዘን በሙሾ ፥ ዘመኔ ባከነ ብዙ ብዙ ብዙ... እጅግ በጣም ብዙ... ብዙ ነገር ነበር ፥ ማድረግ ምፈልገው ሰንኮፍ የሆነብኝ ፥ እድሌን ምን ላርገው ጉልበቴ የድመት ፥ ሀሳቤ የዝሆን አንዳንዴ ያምረኛል ፥ እንደ ሙሴ መሆን መለኮት የቀባኝ ፥ አዳኝ ነኝ ብዬ መከረኛ ህዝቤን ፥ ከኋላ አስከትዬ ህፃን አዋቂውን ፥ አውጥቼ ከዚ ሀገር በቀይ ባህር በኩል ፥ ካናዳ ማሻገር የሚል ምኞት አለኝ ፥ ምን ያደርጋል ባልም እጣዬ ሆነና... እንኳን ባህር ቀርቶ ፥ ቤት ኪራይ አልከፍልም ከንግዲህ ምን ቀረኝ... በኖርኩባት ምድር ፥ አሻራዬን ሳልጥል ህልም እና ውጥኔ ፥ ቢቀርም በእንጥልጥል ዳዊትን ለመሆን ፥ መመኘቴን ልተው ጠጠሬን በትኜ ፥ ወንጭፌን ልክተተው ትርፉ መከራ ነው ፥ ልቤን ባደነድን በዚህ አያያዜ... እቁቤን አልጥልም ፥ እንኳን ጎልያድን እያልኩኝ ሳማርር ፥ እድሌን ስወቅሰው ቅዥት መሳይ ህልሜን ፥ ፈታልኝ አንድ ሰው እድሜዬን በሙሉ... በጭጋግ ተጉዤ ፥ ሲጠፋኝ መድረሻ ፋኖስ ሁነሽ መጣሽ ፥ በስተ መጨረሻ የሳሳ ተስፋዬን ፥ በፍቅርሽ ላይ ጣልኩኝ ፀሀይ ማቆም ባልችል ፥ መመኘት አቆምኩኝ የኢያሱን ስልጣን ፥ የሶምሶንን ክብር የሄኖክን ጥበብ ፥ ያላሙዲንን ብር ከእንግዲህ በኋላ ፥ ወሰንኩኝ ላልመኝ ለኔ በቂዬ ነው ፥ ልብሽ ላይ ከሾመኝ @getamiendelbu
https://vm.tiktok.com/ZMALcEkMC/ የቲክቶክ አካውንታችን ከመዘጋቱ በፊት በዚህ ሊንክ ገብታችሁ copylink አድርጋችሁ ተመለሱ
https://vm.tiktok.com/ZMALv9ce7/ እንኳን አደረሳችሁ
@getamiendelbu