Ethio p2p Community™
СтатистикаTrusted Ethiopian P2P marketplace 📩 Contact Admin for Support @ZDCryptoet
- Последний пост
- 11 авг.
- Последнее чтение
- 01:39
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 129
- 1/48двое суток
- 147
- 1/72трое суток
- 159
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Gemini AI Pro - 18 Months for only 400 ETB! Gemini Pro, Google Flow for AI video generation, Gemini Notebook, 5TB storage, Gemini in Gmail & Docs, Jules coding agent, and more. Inbox me ❤️@ZDCryptoet
All exchange ban bidereg amarachachu mindinaw?
видео или голосовое, без подписи
#Ethiopia መንግሥት 7 የክሪፕቶ ካረንሲ መተግበሪያዎች በሀገር ውስጥ እንዳይሠሩ ሙሉ በሙሉ መታገዳቸውን ዛሬ በይፋ አሳውቋል። መተግበሪያዎቹ ለሕገወጥ የገንዘብ ዝውውር ሽፋን ይሰጡ እንደነበር አመልክቷል። ከዚህ ቀደም የተለያዩ የክሪፕቶ ከረንሲ መተገበሪያዎች የኢትዮጵያን ብር ከP2P መድረክ ላይ ማስወጣታቸው የሚዘነጋ አይደለም። ይህ በእንዲህ እንዳለ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (EEP) ተገቢው መመሪያ በሌለበት ሁኔታ ከ36 የዳታ ማይኒንግ ድርጅቶች ጋር ሕገ-ወጥ የኃይል ሽያጭ ውል የፈጸሙ 4 ከፍተኛ አመራሮች ላይ እርምጃ መወሰዱን አመልክቷል። በሌላ በኩል፤ በሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር፣ በሐዋላ እና በጥቁር ገበያ ተሳታፊ የሆኑ 169 ኢትዮጵያውያንና የውጭ ሀገር ዜጎች በሕግ ተጠያቂ እንዲሆኑ መደረጉን አሳውቋል። በተጨማሪ በተደራጀ መንገድ ከንግድ ባንክ ደንበኞች አካውንት ላይ በማጭበርበር ገንዘብ የወሰዱ 36 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው የባንክ ሒሳባቸው እንዲታገድ ተደርጓልም ብሏል። ከዚህ ባለፈ፣ ከቤቲንግ እና ፊንቴክ ቢዝነሶች ጋር በተገናኘ የደንበኞችን መረጃ በመደበቅ መንግሥትን ግብር ያጭበረበሩ፣ ገቢያቸውን የሰወሩ እና ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር በፈጸሙ 38 የቤቲንግ ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወስዶ ባለቤቶቻቸው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን እና የእነዚህ ሕገ-ወጥ ተቋማት የባንክ ሒሳብ መታገዱን መንግሥት አሳውቋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሃምሌ 30 ቀን 2018 ዓ/ም Via tikvahethiopia https://t.me/ethiop2p_C
https://vt.tiktok.com/ZSXWudjDE/
https://vt.tiktok.com/ZSXWudjDE/
#የጥንቃቄ_መልእክት መንግስት በአንዳንድ የ P2P ኤክስቼንጆች የኢትዮጵያ ብር መገበያያን Buy እና Sell በሚሳተፉ ተጠቃሚዎች ላይ እርምጃ እየወሰደ ይገኛል። ከላይ እንደምትመለከቱት አንድ የቻናላችን አባል በአንድ ኤክስቼንጅ የ80 ሺህ ብር ግብይትን በፈፀመ በተወሰኑ ደቂቃዎች ውስጥ ሁሉም የባንክ አካውንቶቹ ተዘግተው በዋና በተገበያየበት አካውንቱ -600,000 የኢትዮጵያ ብር ተደርጎበታል ከዚህም በተጨማሪ የተወሰኑ የማይባሉ በመንግስት የክስ ሂደት ውስጥ የገቡ ሲሆን በጣም በቁጥር የበዙት አካውንታቸው ሙሉ ለሙሉ ታግዷል። በቻናላችን ከሚታወቁ ይሄ እንግልት የደረሰባቸው ተጠቃሚዎች እንደገለፁልን ከሆነ መንግስት Buy እና Sell በሚል ሰዎችን እየያዘ እንደሚገኝ የተረገገጠ መረጃ ደርሶናል! ኤክስቼንጆች ላይ ዶላር የምትገዙ እና የምትሸጡ ኦርደር የሚቀበላቹ የመንግስት አካል ሊሆን ስለሚችል እባካቹን ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርጉ። Via 433 crypto https://t.me/ethiop2p_C
🗿 በስተመጨረሻ 🗿 unauthorized virtual payment is prohibited 🚫
⚠️I Need Old Tinder 📱 ✅ 2019 - 2024 ✅ 2025 1 - 4 ✅ 2025 5 - 6 🟢 Active For bulky sellers gave good Bonus inbox @ZDCryptoet ✅
https://t.me/boost/ethiop2p_C
Usdt 🤑 Buyer Dm @ZDCryptoet I have above 2k usdt
Any promotion are not allowed in our Group be careful https://t.me/ethioP2P_Com
ባይናንስ የኢትዮጵያ ብር በፕላትፎርሙ ላይ እንደማይገኝ አረጋገጠ #FastMereja | ዓለም አቀፉ የክሪፕቶ ከረንሲ መገበያያ ድረ-ገጽ ባይናንስ (Binance) በኢትዮጵያ አገልግሎት ስለመጀመሩ በተሰራጨው መረጃ ላይ ማስተካከያ ሰጥቷል። ኩባንያው የኢትዮጵያ ብር በድረ-ገጹ ላይ እንደማይገኝ በግልጽ አስታውቋል። ከዚህ ቀደም የባይናንስ ፕላትፎርም በኢትዮቴሌኮም በኩል በኢትዮጵያ ተደራሽ እንደሆነ ተገልጾ የነበረ ቢሆንም፣ ባይናንስ ለብርሜትሪክስ በላከው መግለጫ የኢትዮጵያ ብር (ETB) በፕላትፎርሙ ላይ እንደማይገኝ አረጋግጧል። ኩባንያው ይህ ውሳኔ የሀገሪቱን የቁጥጥር መመሪያዎች መሰረት ያደረገ መሆኑን ገልጿል። ባይናንስ አክሎም በኢትዮጵያ የሚሰጡ መመሪያዎችን እና ህጎችን ለማክበር ቁርጠኛ እንደሆነና ለተጠቃሚዎች ድጋፍ ማድረጉን እንደሚቀጥል ገልጿል። ይሁን እንጂ የፕላትፎርሙ አጠቃላይ ተደራሽነት በኢትዮቴሌኮም በኩል ስለመመለሱ ወይም አለመመለሱ የሰጠው ግልጽ ማብራሪያ የለም። በኢትዮጵያ የብሔራዊ ባንክ መመሪያ መሰረት የኢትዮጵያ ብር ብቸኛው ህጋዊ የመገበያያ ገንዘብ ነው። ባንኩ ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ እንዳስጠነቀቀው፣ ያለፈቃድ የሚፈጸሙ የቨርቹዋል ንብረት ግብይቶች ህጋዊ እውቅና የላቸውም። Via fastmereja
Ethio p2p Community™ pinned «usdt 🪙 🔽 🛑🛒 ✅መግዛትም ሆነ መሸጥ የምትፈልጉ 🤝Group ለይ መስማማት ትችላላችሁ ❌ ስድብ ወይም ያልተገባ ቃላት አይፈቀድም ! ❌ከግሩፑ ዓላማ ውጭ የሆኑ ፖስቶች አይፈቀድም ! 🚫 አጭበርባሪዎች እና ህግ ጥሰው የተገኙ አባላት ! ⛔ያለምንም ማስጠንቀቂያ በቋሚነት ይታገዳሉ ! Admin: @ZDCryptoet Join 👉 @ethioP2P_Com»
usdt 🪙 🔽 🛑🛒 ✅መግዛትም ሆነ መሸጥ የምትፈልጉ 🤝Group ለይ መስማማት ትችላላችሁ ❌ ስድብ ወይም ያልተገባ ቃላት አይፈቀድም ! ❌ከግሩፑ ዓላማ ውጭ የሆኑ ፖስቶች አይፈቀድም ! 🚫 አጭበርባሪዎች እና ህግ ጥሰው የተገኙ አባላት ! ⛔ያለምንም ማስጠንቀቂያ በቋሚነት ይታገዳሉ ! Admin: @ZDCryptoet Join 👉 @ethioP2P_Com
Ethio p2p Community™ pinned «📜 Ethio P2P Community – Group Rules ✅ Buy and sell USDT only through trusted methods. ✅ Be respectful to all members. ✅ Use clear payment and transaction details. ✅ Report suspicious activity to admins immediately. ❌ No insults, harassment, or disrespectful…»
📜 Ethio P2P Community – Group Rules ✅ Buy and sell USDT only through trusted methods. ✅ Be respectful to all members. ✅ Use clear payment and transaction details. ✅ Report suspicious activity to admins immediately. ❌ No insults, harassment, or disrespectful language. ❌ No scams, fake payment proofs, or fraudulent activity. ❌ No spam, unrelated advertisements, or off-topic discussions. ❌ Do not share misleading information. ⚠️ Trade at your own risk; verify all transactions before releasing funds. 🚫 Any scammer or disrespectful member will be permanently banned without warning. Ethio P2P Community 🤝 Connecting trusted USDT buyers and sellers. 🛡️ Safe trading through admin assistance when required. Admin: @ZDCryptoet
binance በ ethiotelecom ዳታ መጠቀም አንደምንችል የሚገልፅ email እየላኩ ነዉ በቅርቡ አዲስ ነገር እንጠብቅ እንዴት ነዉ ¿
Check Coinw and Coincola exchange Both are support ETB fiat currency
😀 I want to buy usdt 🤩