tgindex
Job Vacancy in Ethiopia Ethiojobs.Net

Job Vacancy in Ethiopia Ethiojobs.Net

Статистика

I blog about marketing and sales Buy ads: https://telega.io/c/+VJk1Y9uJNCeMMLQ5 ETHIOJOBS NET | Ethiopian Job Vacancy 2025 አየር መንገድ ባወጣቸው ቦታዎች በኦላይን ለማመልከት ከታች 👇👇👇 Request to Join የሚለውን ይጫኑ 👇👇👇

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
24
Всего постов
31
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
31 348
−68 за 3 дн.
Сутки
−26
−0,08%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 074
31 постов
Вовлечённость
6,6%
к подписчикам
Постов в день
3,4
всего 31
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
по 5 постам
1/24сутки в ленте
1 609
1/48двое суток
2 015
1/72трое суток
2 173

Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.1 30076

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.1 55841

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.1 90021

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.1 7484

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.1 98042

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.1 9652

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.2 02743

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.2 25968

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.2 38081

    🔵አስቸኳይ professional CV በተመጣጣኝ ዋጋ 🔵 ትልልቅ ተቋማት በአሁኑ ወቅት ዘመኑ ያለፈበትን የድሮውን CV መቀበል አቁመዋል ። 🔴 በዚህም ምክንያት አመልክተው ነገር ግን ለፈተና እንኳይ ላይጠሩ ይችላሉ። ✅ በመሆኑም ከዘመኑ ጋር ለመራመድ ፕሮፌሽናል ሲቪ ያስፈልግዎታል የአብዛኛዎቻቹ ጥያቄ መልስ 👉ለ1 አስቸኳይ  CV ስንት ብር ነው የምታስከፍሉት?    🔹መልስ 200 ብር ?በስንት ቀን ይደርሳል     🔹 በ 24 ሰአት ውስጥ ይደርስዎታል ቢዘገይ በ 2 ቀን ውስጥ 👉ምን ምን ያስፈልገኛል ለማሰራት     የድሮ CV pdf or word  file 🔴ፍጠኑ አሁኑኑ ዲጅታል cv ይያዙ🔴 CV ለማሰራት ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን CV ብለው ይላኩ ምላሽ ይሰጥዎታል 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/ethio_cvs https://t.me/ethio_cvs] 🔵

  • 12 авг.2 2392

    ዳሽን ባንክ ለሹፌሮች ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ አውጥቷል  Dashen Bank S.C. Official Job Vacancy 2026   ✅ የስራ መደብ ሹፌር   ✅ ደሞዝ በባኩ ስኬል መሰረት   ✅ የስራ ቦታ አዲስ አበባ 👉ስራ ለሚፈልጉ ጓደኞቻቹ ሼር አድርጓቸው ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇 https://ethiopianjobs.et/dashen-bank-s-c-official-job-vacancy-2026/

  • 12 авг.2 43233

    የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ድርጅት የሥራ ማስታወቂያ ጠቅላላ የክፍት የሥራ መደቦች ብዛት (Total number of positions): 3 2. የትምህርት መስኮች (Fields of study): በማስታወቂያው ላይ የተጠቀሱት የትምህርት መስኮች በአንድ ላይ ሲጠቃለሉ፦ ፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ፣ ማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን፣ ማኔጅመንት፣ ሲቪል ምህንድስና፣ ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት። 👉ስራ ለሚፈልጉ ጓደኞቻቹ ሼር አድርጓቸው ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇 https://ethiopianjobs.et/ethiopian-news-agency-ena-career-opportunities-2026/

  • 12 авг.2 3731017

    ( 128 ክፍት የሥራ ቦታዎች) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የሥራ ማስታወቂያ 1. ጠቅላላ የክፍት የሥራ መደቦች ብዛት 128 ክፍት የሥራ ቦታዎች 2. የትምህርት መስኮች (Fields of Study): በማስታወቂያው ላይ የተጠቀሱት የትምህርት መስኮች በአንድ ላይ ሲጠቃለሉ፦ ጆርናሊዝም፣ የውጭ ቋንቋ፣ ህዝብ ግንኙነት፣ የውጭ ቋንቋ ስነ-ጽሁፍ፣ ፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ መረጃ አስተዳደር፣ ስታትስቲክስ፣ ዲቨሎፕመንት ፕላኒንግ፣ ፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ፣ ኦዲቲንግ፣ ፋይናንስ፣ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት፣ ሲቪል ምህንድስና፣ ህንፃ ምህንድስና፣ ኳንቲቲ ሰርቬይንግ፣ ሴፍቲ ኢንጂነሪንግ፣ ስትራክቸራል ምህንድስና፣ ጂኦቴክኒካል ኢንጂነሪንግ፣ ጂኦሎጂ፣ ማቴሪያል ምህንድስና፣ ሰርቬይንግ ምህንድስና፣ ኢንቫይሮመንታል ኢንጂነሪንግ፣ ኢንቫይሮመንታል ሳይንስ፣ ኢንቫይሮመንት እና ሄልዝ ማኔጅመንት፣ ኢንቫይሮመንታል ሄልዝ፣ አርባን ኢንቫይሮመንት፣ ስነ ህይወት (Biology)፣ ሶሺዮሎጂ፣ ሶሻል ዎርክ፣ ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ አውቶሞቲቭ፣ ጄኔራል መካኒክ፣ አውቶ መካኒክ። (በተጨማሪም 8ኛ፣ 10ኛ እና 12ኛ ክፍል ያጠናቀቁ የሚጠይቁ መደቦች ተካትተዋል)። 3. የሥራ ልምድ እና 0 ዓመት (Experience and Zero Years): 👉ስራ ለሚፈልጉ ጓደኞቻቹ ሼር አድርጓቸው ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇 https://ethiopianjobs.et/addis-ababa-city-administration-construction-design-building-vacancies-2026/

  • 12 авг.2 26021

    ሉሲ ኢንሹራንስ  ክፍት የስራ  ቦታ ማስታወቂያ vacancy announcements: 🔰 Lucy Insurance S.C. ✅ Branch Manager III ✅ Branch Manager I ✅ Principal Accountant ✅ Junior Accountant 👉ስራ ለሚፈልጉ ጓደኞቻቹ ሼር አድርጓቸው ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇 https://ethiopianjobs.et/lucy-insurance-s-c-fireworks-cleaning-vacancies-2026/

  • 12 авг.2 43074

    አስደሳች ዜና ተቋርጦ የነበረው የአየር መንገድ የማመልከቻ ሊንክ አሂን መስራት ጀምሯል አሁን Online ማመልከት ለምትፈልጉ ፣ አዲስ አበባና በቅርብ ርቀት የምትኖሩ ማመልከት ትችላላችሁ! 🔰ክፍለ ሀገር ያለነውስ ? 👉 መልስ ክፍለ ሀገር ያላችሁ አዲስ አበባ በቀጣዮቹ ሂደቶች የመመላለስ ችግር የሌለባችሁ Online ማመልከት ትችላላችሁ ። ለማመልከት ሊንኩን ይጫኑ 👇👇👇 https://ethiopianjobs.et/2026/07/ethiopian-airlines-job-vacancy-2026-cabin-crew-hostess-for-fresh-graduates-hostess/

  • 11 авг.2 60575

    ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርስቲ በሌክቸረር  እና በ Assistant ሌክቸር የስራ ዘርፍ 86+ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ አውጥቷል 👉 30  ክፍት ቦታ በዜሮ አመትፐ 👉 56 በስራ ልምድ በሁሉም ዲፓርትመንት እና ፋኩልቲ የወጣ Oda Bultum University Massive Academic Vacancies 2026 🔴ዩኒቨርስቲ ሌክቸረር መሆን ለሚፈልጉ ትልቅ የስራ እድል 👉ስራ ለሚፈልጉ ጓደኞቻቹ ሼር አድርጓቸው ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇 https://ethiopianjobs.et/oda-bultum-university-massive-academic-vacancies-2026/

  • 11 авг.2 601514

    የ ኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን 22   ክፍት የሥራ ቦታዎችን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አውጥቷል  👉 የስራ ቦታ አዲስ አበባ 👉የቅጥር ሁኔታ በቋሚ በዝውውር እና በኮንትራት በማስታወቂያው ላይ የተጠቀሱት የትምህርት መስኮች  👇👇👇👇 ሆርቲካልቸር፣ አግሮኖሚ፣ የዕፅዋት ማዳቀል፣ የዘር ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ የዕፅዋት ፓቶሎጂ፣ አግሮ ኢኮኖሚክስ፣ አፕላይድ ባዮሎጂ፣ የዕፅዋት ሳይንስ፣ ኬሚስትሪ፣ አናሊቲካል ኬሚስትሪ፣ ምግብ ሳይንስ፣ ፕላንት ሳይንስ፣ ኢትዮሞሎጂ፣ ኔማቶሎጂ፣ ባዮቴክኖሎጂ፣ አግሪካልቸራል ባዮቴክኖሎጂ፣ ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ አውዲዮቪዥዋል፣ ፎቶግራፊ፣ ሲኒማቶግራፊ፣ ቪዲዮግራፊ፣ ጆርናሊዝም፣ ኮሙኒኬሽን፣ አውቶሞቲቭ፣ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ፣ አውቶሞቲቭ ኤሌክትሪሲቲ፣ የግብርና መሀንዲስነት፣ ማሽነሪ መሀንዲስነት፣ የግብርና መካናይዜሽን መሀንዲስነት፣ አግሪካልቸራል ኢንጂነሪንግ፣ መልካም አስተዳደር፣ ፖሊሲ አናሊስስ፣ ስትራቴጂክ ማኔጅመንት፣ ፖለቲካል ሳይንስ፣ አለም አቀፍ ግንኙነት፣ ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን፣ ኢኮኖሚክስ፣ የህግ ትምህርት፣ ሀርድዌር እና ኔትወርክ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ፣ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ሎጂስቲክስ። በነዚህ የትምህርት መስኮች የተመረቃቹ አሁኑኑ አመልክቱ 👉ስራ ለሚፈልጉ ጓደኞቻቹ ሼር አድርጓቸው ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇 https://ethiopianjobs.et/jobs-in-ethiopia-ethiopian-agricultural-authority-job-vacancy-2026/

  • 11 авг.2 48875

    መቱ ዩኒቨርስቲ 80+  ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ በዜሮ አመት እና በስራ ልምድ አውጥቷል  Mattu University vacancy announcement 👉 25 ቦታዎች  በዜሮ አመት 👉55 ቦታዎች  በስራ ልምድ 👉ጠቅላላ 80 ክፍት ቦታዎች (Natural Sciences & Health): 30 positions Page 2 (Engineering, Tech & Business): 23 positions Page 3 (Humanities & Agriculture): 16 positions Page 4 (Bedele Campus Commerce & Agriculture): 11 positions 👉ስራ ለሚፈልጉ ጓደኞቻቹ ሼር አድርጓቸው ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇 https://ethiopianjobs.et/mattu-university-massive-academic-vacancies-2026/

  • 10 авг.2 714712

    የ ኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ ኮርፖሬሽን አዲስ የስራ ማስታወቂያ አውጥቷል ETHIOPIAN IT PARK CORPORATION VACANCIES 2026 1.   የህግ ባለሙያ – የሥራ ልምድ፡ 4/2 ዓመት 2.   ሹፌር 1 – የሥራ ልምድ፡ ቢያንስ 2 ዓመት 3.   እንግዳ ተቀባይ/ Reception – የሥራ ልምድ፡ 2 ዓመት 4.   ስታርት አፕ ኢንኩቤሽንና ንዑስ ውል ክፍል ባለሙያ – የሥራ ልምድ፡ 4/2 ዓመት 5.   ስታርት አፕ ኢንኩቤሽንና ንዑስ ውል ክፍል ረዳት ባለሙያ – የሥራ ልምድ፡ 0 ዓመት 6.   የግንባታ ክፍል ኃላፊ – የሥራ ልምድ፡ 8/6 ዓመት 7.   የኢንቨስተር ግንኙነትና ውል አስተዳደር ዋና ባለሙያ – የሥራ ልምድ፡ 8/6 ዓመት 8.   ማርኬቲንግና ሽያጭ ዋና ባለሙያ – የሥራ ልምድ፡ 8/6 ዓመት 9.   የዲጂታል ማርኬቲንግ ባለሙያ – የሥራ ልምድ፡ 6/4 ዓመት 👉ስራ ለሚፈልጉ ጓደኞቻቹ ሼር አድርጓቸው ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇 https://ethiopianjobs.et/ethiopian-it-park-corporation-vacancies-2026/

Job Vacancy in Ethiopia Ethiojobs.Net — tgindex