tgindex
Ethiopian technology

Ethiopian technology

Статистика
Последний пост
12 апр.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
1 667
+1 за сутки
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
853
21 постов
Вовлечённость
51,2%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • Best telegram bots @zoombot ከቴሌግራም ሳትወጡ zoom meeting ማድረግ የሚያስችላችሁ የtelegram bot ነው። @LivegramBot በተለያዩ ምክንያቶች ሰዎች inbox እንዳያወሩን ከፈለግን የራሳችንን bot ከዚህ bot ጋር በማገናኘት ሰዎችን live በሰራነው bot ከኛ ጋር እንዲገናኙ ያስችላል። @ONLYOFFICE_bot ያለምንም ተጨማሪ መተግበሪያ እዚሁ ቴሌግራም ላይ word document, spreadsheet, presentation ያሉ ቀላል ፋይሎችን የምትሰሩበት bot ነው። @Mad_AI_bot ከchat gpt 4 ጋር የተቀራረበ ምላሽ የሚሰጥ telegram chat bot ነው። @FunnyJinnBot ከጓደኞቻችሁ ጋር የምታወሩበት group ላይ Add ካደረጋችሁት በኋላ የደራ ጨዋታ ይፈጥርላችኋል። @OpenHaaretzBot አንዳንዴ article ማንበብ ፈልጋችሁ ስከፍቱት ክፍያ እየጠየቃችሁ ከተቸገራችሁ ይህንን bot በመጠቀም በርካታ Articlesን unlock ማድረግ ትችላላችሁ። SHARE

  • ራስን ማሸነፍ፦ "ከማንም ጋር አትወዳደር፤ ትላንት ከነበርከው ማንነትህ የተሻልክ ለመሆን ብቻ ጣር። እውነተኛ ድል ራስን ማሸነፍ ነው።" መልካም ቀን 🥰🥰

  • Channel photo removed

  • የሞባይል update ማለት ምን ማለት ነው? ጥቅሙስ ? ሶፍትዌር አፕዴት ማለት የሞተር ዘይት የመቀየር ያህል ወሳኝ ጥቅም ያለው ነገር ነው።  አንዳንድ ሰወች እንደሚያስቡት የስልክ ችግር ሳይሆን የስልክ እድሜ ማራዘሚያ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። እንደሚታወቀው የስልክ አምራቾች ስልኮቻቸውን ከደንበኞቻቸው እጅ ከገቡም በሗላም ቢሆን ስማቸውን ለመጠበቅም ሆነ የደንበኞቻቸውን ምቾት ለመጠበቅ በራሳቸው ሰርቨር አማካኝነት ስልኩ የኢንተርኔትኔትወርክ ሲያገኝ በቀጥታ አኘዴት ያደርጉታል። 🔥 የሶፍትዌር አፕዴት ጥቅሞች 👉የሶፍትዌር መዛባትን ያስተካክላል 👉የሚግልና የሚዘገይ ስልኮችን ችግር ይቀርፋል። 👉ስልኩ ተጨማሪ አገልግሎቶች(features )ይኖሩታል። 👉 ባትሪ የሚመጥ ስልክን ያስተካክላል። .. በሀርድ ዌር ብልሽት ምክንያት ችግር ያለባቸው ስልኮች በሶፍትዌር አፕዴት በማድረግ የስልኮችን ችግር መፍታት አንችልም።እንዲሁም ስልኩ አፕዴቱን ኢንስታል ለማድረግ በቂ ቦታ ስለሚፈልግ በተቻለ መጠን የቀፈውን ሜሞሪ ጭነት መቀነስ ግድ የሚል ይሆናል። ሶፍትዌር አፕዴት መሆን የማይችሉ ስልኮች 👉ሩት የሆኑ ስልኮች( ለምሳሌ IMEI የተቀየረ፣ኔትወርክ የተከፈተ ስልክ) 👉የፋብሪካው ያልሆነ ሶፍትዌር የተጫነባቸው ስልኮች። 👉የቀፎው ሜሞሪ ላይ በቂ ቦታ የሌለው ስልክ ከሆነ ነው 🤙ከጠቀማችሁ እና አዲስ ነገር ካገኛችሁበት reaction 🙏❤ SHARE https://t.me/ethiopiante https://t.me/ethiopiante

  • 🚀🚀💰💰💰💰 https://os8.me/CfSQNX https://os8.me/CfSQNX ስራው taka ይባላል 📶App downloadn ታደርጉ እና ከዛ create acc በgoogle or በስልክ ታደርጋላችሁ then ME የሚለው ጋር verify የሚል አለ እሱን በመንካት verify በፊታችሁ ካደረጋችሁ በኋላ 📸 🗓በየቀኑ በመግባት ለ5 ደቂቃ party ላይ mic on አርጋችሁ በመቀመጥ 1spin daily ማግኘት ትችላላችሁ 1 ሰው ስጋብዙ ደግሞ 2 spin 🍎 App download link https://os8.me/CfSQNX https://os8.me/CfSQNX

  • https://t.me/AIgram_bot_bot/Aigram/?startapp=eyJjb21tYW5kIjoiaW52aXRhdGlvbiIsImRhdGEiOnsiaW52aXRlX2lkIjoxMTI4MjQ2NjgwfX0= Join AIgram and unlock the power of AI creativity! Create, connect, and earn rewards through AI-driven social networking. 💰 Create a virtual character and instantly receive 1,000 Tokens 💰 Earn 1,000 Tokens for every successful friend referral 💰 Post social content and get 200 Tokens per post

  • ⚠️ሙሉ የማታነቡ ማንበብም አትጀምሩ Gmail Farmer ነው ብዙዎች ታውቁታላችሁ ነገር ችላ ብላችኋል https://t.me/GmailFarmerBot?start=6407614472 Recommendation: With2fa ስሩት = 0.25$ 2fa = 2 Step Verification • Daily አንድ email/phone create አድርጉ:: >>  ብሩን ተቀብሎ email ማጥፋት አንዴ email create ካደረጉ በኋላ after a day logout ~ ተማሪ ከሆናቹ use ict class computer. Or የሰው ስልክ በምታገኙበት አጋጣሚ ሁሉ ተጠቀሙበት::

  • Gmail Farmer account  አከፋፈት ግራ ለገባችሁ ይህንን Vidio ተመልከቱ ➠ከ  $0.13 ወደ $0.17 አሳድገውታል     ➠1 Gmail Account = $0.17(30ብር )     ➠10 Gmail Account =$1.7(310ብር) ➧መስራት ለምትፈልጉ 👇👇 https://t.me/GmailFarmerBot?start=6407614472 ➾Phone Verification No ሲጠይቃችሁ በፍጹም ስልክ ቁጥራችሁን እንዳትጠቀሙ

  • እሔ ቪዲዮ ለሁላችሁም ስለሚጠቅም ብትችሉ ደጋግማችሁ ተመልከቱ ቪዲዮንም save አድርጉት  ✌️

  • FAM ብር የሚያስገኝ ስራ አለ ልቀቅላቹህ እስኪ በላይክ

  • 14 дек.1 1652

    видео или голосовое, без подписи

  • አሰራሩ ካልገባቹህ ይሄን ቪድዮ እዩት

  • 🚨ምርጥ ስራ Gmail Farmer ከበፊቱ ክፍያውን በ እጥፉ 🚨 ✅1 Gmail = 0.33$ ✅10 Gmail =3.3$ ✅50 Gmail = 16.5$ ✅100 Gmail = 33$ ❤️ ለ 10 ተከታታይ ቀናት ወጥራቹ ብትሰሩ❤️ 100 Gmail Daily Create ብታደርጉ አስረኛ ቀን ላይ  160$ = 28160 Birr 🤩 ❤️ለ 30 ቀናት ካረጋችሁ 84.8K Birr 🤩 ስራውም GMAIL ACCOUNT መክፈት ነው በጣም ቀላል ነው የሰራቹትንም ብር በቀላሉ መቀበል ትችላላቹ✌️ 🔤🔤🔤🔤👇 https://t.me/GmailFarmerBot?start=1128246680 https://t.me/GmailFarmerBot?start=1128246680

  • ቴሌግራም አካውንታችሁን ሀክ እንዳትደረጉ ማድረግ ያለባችሁ maximum security እና privacy level 1. Device Passcode ተጠቀሙ። ማንኛውም ሰው ስልካችሁን አንስቶ የተላላካችሁትን ሚሴጅ እንዳያይ ወይም ቴሌግራም የሚልከውን የሚስጠር ቁጥር እንዳያገኝ እናንተ ብቻ የምታውቁት የሚስጢር ቁጥር ይኑራችሁ። ይህን ለማስተካካል Settings - privacy and security - passcode 2. 2-step verification ተጠቀሙ። 2-step verification የማይጠቀም ሰዉ ሀክ የመደረግ እድሉ ከፍተኛ ነው። Settings - privacy and security - 2-step verification ላይ በመግባት on አድርጉት። ምናልባት ሀክ ብትደረጉ አካውንታችሁን መልሳችሁ ለማግኘት recovery email መሙላት አለባችሁ። 3. ከ2 በላይ device ላይ login አታድርጉ። Login ያደረገችሁበት device በጨመረ ቁጥር ሀክ የመደረግ እድላችሁ ይጨምራል። ስለዚህ privacy and security -device ላይ ግቡና የተዘረዘሩት ዲቫይሶችን terminate sessions እያደረጋችሁ ቀንሷቸው። 4. በDesktop ስትጠቀሙ official የDesktop ሶፍትዌሩን ተጠቀሙ እንጂ web ላይ አትጠቀሙ። 5. ከofficial የtelegram አፕሊኬሽኖች ውጪ ሰዉ በላከላችሁ Link ላይ login ለማድረግ አትሞክሩ። 6. የቴሌግራም ኮንታክታችሁን ለሰዎች ስትሰጡ username ወይም የአካውንታችሁን qr-code Share አድርጉ እንጂ ስልክ ቁጥር አትስጡ። 7. ለማታቁትና ለማታምኑት ሰዉ ፎቷችሁን፣ የድምፅ መልዕክት እንዲሁም ሌሎች ሚስጢራዊ የሆኑ መጃዎችን በፍፁም መላክ የለባችሁም። የግድ መላክ ካለባችሁም በsecret message ወይም self destruct ( የተላከለት ሰው 1ዴ ካየው በኋላ የሚጠፋ) ሚሴጆችን ላኩ። 8. የስልካችሁ status bar ላይ notification እንዳይታይ off አድርጉት። 9. በመጨረሻም የPrivacy settings ላይ በዚህ መልኩ አስተካክሉ። Phone number - Nobody Last seen & online - My contacts Profile photos - My contacts Forwarded message - Nobody Calls - My contacts Group & channels - My contacts 10. በተለያየ ምክንያት ለረጅም ጊዜ አካውንታችሁ ላይ ሳትገቡ ብትቀሩ በራሱ Delete እንዳይሆንባችሁ self district የሚያደርግበትን ቀን አስርዝሙት። ይህን ለማድረግ Settings - privacy and security- delete my account - 24 months

  • Good morning everyone

  • 31 окт.1 2803

    ሁሉም ሰው መሰረታዊ የሳይበር ሃይጅን (Cyber Hygiene) ግንዛቤ እንደሚያስፈልገው ያውቃሉ? የዲጂታል ምህዳር ደህንነት ግንዛቤ ወይም እውቀት የሚያስፈልገው ለቴክኒካል ሰዎች ብቻ የሚመስለን ብዙዎች ነን፤ ነገር ግን ይህ ጉዳይ የዲጂታል ቴክኖሎጂን የሚጠቀም ነገር ግን ግንዛቤው የሌለውን ሁሉ ግድ ይለዋል፡፡   አብዛኛው የሳይበር ጥቃት የሚፈጸመው የመረጃ መዝባሪዎች ምጡቅ የሆነ እውቀት ስላላቸው ሳይሆን ተጠቃሚው የተሻለ ግንዛቤ ስለሌለው ነው ፡፡ በዚህም በርካታ በዘርፉ የተደረጉ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት 90 ከመቶ በላይ የሚሆኑ የሳይበር ጥቃቶች የሚፈጸሙት ከተጠቃሚዎች የግንዛቤ እጥረት ነው፡፡ በመስመር ላይ (online) ግብይት ለመፈጸም፣ የተለያዩ አገልግሎቶችን በዲጂታል መልኩ ለማግኘት፣ በተለያዩ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾች ይዘቶችን ለመለጠፍ እና ለሌሎችም በርካታ ጉዳዮች በየቀኑ በመስመር ላይ (online) ቆይታ እናደርጋለን፡፡  ይህም ቆይታችን ከስጋት ነጻ እንደሆነም እናስብ ይሆናል፤ እውነታው ግን ሌላ ነው! አስፈላጊውን ጥንቃቄ ካላደረግን ለአመታት የተለፋበት ነገር ሁሉ በሰኮንዶች ሽርፍራፊ ልናጣው እንችላለን፡፡ ለምሳሌ:-  • መቶ ሺ ብር ስላሸነፉ ሽልማቱን ለማግኘት ሊንኩን ይጯኑ የሚል የማጭበርበሪያ መልእክት፤ • በመዝናኛ ቦታዎች ላይ የህዘብ ነጻ ዋይ ፋይ መጠቀም፤ • ለሁሉም አካውንቶች ተመሳሳይ የይለፍ ቃልን መጠቀም፤ እና ሌሎች አጋላጭ መንገዶች፤ ጥቃት ለመፈጸም እነዚህ ቀላል የሚመስሉ መልክቶችና ድርጊቶች ብቻ በቂ ሊሆን ይችላል፡፡ ሳይበር ሀይጅን (Cyber Hygiene) ልክ ጥርስን እንደማጽዳት በየእለቱ ልንተገብረው የሚገባ ጉዳይ ነው፤ ከዚህ በታች የቀረቡትን ቀላል እርምጃዎች በየቀኑ ተግባራዊ ብናደርግ ሊደርስብን ከሚችል የሳይበር ጥቃት እራሳችንን እንጠብቃለ!   • ከማናውቀው አካል የሚላክልንን አባሪ (Attachment) ወይም ማስፈንጠሪያ (Link) ክሊክ ከማድረግዎ በፊት ለተወሰነ ሰከንድ ቆም ብሎ ማሰብ፤ አጠራጣሪ ከሆነ በፍጹም አለመክፈት፤ • ለሁሉም አካውንትዎ ጠንካራ የይለፍ ቃል መጠቀም፤ የይለፍ ቃልዎን በየተወሰነ ጊዜ መቀያየር፤ • የተጋነነ ወይም መልካም የሚመስሉ መልዕክቶችን የያዘ መልእክት ሲደርስዎ መጠራጠር፤ መረጃውን ከሚመለከተው አካል ማጣራት፤ ስለ ዲጂታል ምሕዳር ያለን ግንዛቤ ባደገ ቁጥር ምሕዳሩ ለሁሉም የተሻለና ደህንነቱ የተጠበቀ ይሆናል!!

  • 27 окт.1 11312

    #DV2027 የ2027 የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ ምዝገባ ቀን ከተባለበት እና ከዚህ ቀደምም ከሚታወቅበት ቀን ቢዘገይም ፕሮግራሙ እንዳልተሰረዘ / ዲቪ እንዳልቀረ ለማወቅ ተችሏል። ምዝገባው የሚጀመረው በዚህ ቀን ነው የሚል መረጃ ባይኖርም በቅርቡ ይፋዊ ምዝገባ መጀመሩን ሀገሪቱ ታሳውቃለች ተብሎ ይጠበቃል። የአሜሪካ መንግሥት በይፋ የሰጠው ማብራሪያ እና ማረጋገጫ ባይኖርም ምናልባትም የዘንድሮ የዲቪ ሎተሪ ማመልከቻ ጊዜ የዘገየው ይጀመራል ከተባለው የ1 ዶላር የምዝገባ ክፍያ ሲስተም አፕዴት ጋር የተያያዘ ሊሆን እንደሚችል ተነግሯል። የዲቪ አመልካቾች ለምዝገባው 1 ዶላር እንዲከፍሉ የሚያደርገው አሰራር ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ ይጀመራል። አሜሪካ በየአመቱ ከመላው ዓለም 55,000 ሰዎችን በዲቪ ሎተሪ ወደ ሀገሯ ታስገባለች።

  • 25 окт.1 04521

    ባዮሜትሪክስ ምንድን ነው? የሰው ልጆች ሲፈጠሩ ብዙ የሚያመሳስላቸው ነገሮች ቢኖሩም አንደኛው ከሌላኛው ግለሰብ ፍጹም የሚለይበት የተፈጥሮ ገጽታ/ እትም/ አሻራም አለ፡፡ ባዮሜትሪክስ የግሪክ ቃል ሲሆን፤ ባዮ ማለት ህይወት ሲሆን ሜትሪክስ ማለት ደግሞ ልኬት ከሚሉ ሁለት ቃሎች የተመሰረተ ነው፡፡ ባዮሜትሪክስ ማለት አንድን ሰው ከሌላው የምንለይበት፤ የሰዎችን ገጽታ የምንለካበት ሳይንሳዊ ዘዴ ነው፡፡ ይህም የአንድን ሰው የጣት አሻራ፣ የፊት ገጽታ፣ የዓይን፣ የከንፈር፣ እንዲሁም የእንቅስቃሴ (gesture) ፣ ፓተርን በመውሰድና በመተንተን የአንድን ሰው አካላዊና ባህሪያዊ መለያዎችን ከሌላው ሰው ጋር አወዳድሮ የሚለይ ነው ፡፡ ይህ ቴክኖሎጂ ከላይ የተዘረዘሩትን ገጽታዎች በመለካት አንድ ሰው እራሱ መሆኑን ወይም አለመሆኑን የማረጋግጥ ሥራን ይሠራል፡፡ የባዮሜትሪክስ ቴክኖሎጂ ከሚሰጣቸው ጠቀሜታዎች መካከል • በሀሰተኛ መታወቂያ /ፓስፖርት ወይም በሐሰተኛ ማንነት ከሚፈጸም ማጭበርበር እና ወንጀል ለመከላከል ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው፤ • አንድ ሰው አንድ ማንነት ብቻ እንዲኖረው ለማድረግ ያስችላል፤ አንድ ሰው ሁለት የተለያየ ባሕሪ/አሻራ ሊኖረው ስለማይችል እውነተኛውን ከሐሰተኛው ለመለየት ቀላል ነው፤ • የባንክ ደብተር፣ ኤ.ቲ.ኤም. ወይም የዲጂታል ባንኪንግ የይለፍ ቃል በሌሎች ሰዎች እጅ ሊገባና ለከፍተኛ ኪሳራ ሊዳርገን ይችላል፤ ባዮሜትሪክስ ይህን ስጋት ያስወግድልናል፤ • የፎረንሲክ ምርመራን በመስራት ወንጀለኛን በቀላሉ መለየት ያስችላል፤ • የህክምና ቦታዎች ላይ ከሚፈጠሩ የታካሚዎች ኮድ ወይም የስም ስህተትን ያስወግዳል፡፡ በአጠቃላይ በዚህ የሳይበር ደህንነት ስጋት ዘመን ይህ ቴክኖሎጂ ሊሰረቅ የማይችል የባዮሜተሪክስ የይለፍ ቃል እንዲኖረን እድል ይሰጣል፡፡

  • Me pass የሰራችሁትን መሸጥ የከበዳችሁ እኔ ጋር ከ 1 MEC ጀምሮ መሸጥ ትችላላችሁ። ለመሸጥ @cyptocontact እስካሁን መስራት ያልጀመራችሁ መጀመሪያ በዚህ ሊንክ APP አውርዱ https://i.mec.me/?c=bs1rsep1 INVITATION CODE bs1rsep1 Watch Video https://t.me/technews_et/11962 Full Video VIDEO SHARE

  • видео или голосовое, без подписи

Ethiopian technology — tgindex