tgindex
E

Extreme Book Series

Статистика
@extreme_books1Книгианглийский

Guide books included in this channel 1. Extreme book series 2. Top books 3. Royal books 4. Galaxy books 5. Worldwide books @REMEDIAL_CLASSROOM @FRESHMAN_CLASSROOM @EXIT_EXAM_PASSWAY

Последний пост
16 авг.
Последнее чтение
ещё не заходили
Постов за неделю
4
Всего постов
25
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Книги
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
29 854
−16 за 4 дн.
Сутки
−6
−0,02%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
6 164
25 постов
Вовлечённость
20,6%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 25
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
2 121
1/48двое суток
2 430
1/72трое суток
2 621

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • 16 авг.1 967103

    📚 ማትሪክ ፈተና የጨረሳችሁ እና በ2019 አዲስ ዩኒቨርሲቲ ለምትገቡ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲ ዉስጥ ውጤት እንዴት እንደሚሰራ ምክር የምንሰጥበት መምህራን የሚጠቀሟቸውን መፅሀፍቶችን የምናጋራበት የFreshman መፅሐፎችን፤ Short Note፤ Powerpoint እና ፈተናዎችን ከነማብራሪያ የምናቀርብበት ቻናል 📌 ተቀላቀሉት👇👇 JOIN @FRESHMAN_CLASSROOM

  • 15 авг.2 817149

    #AAU_Information_Week የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአዲስ ገቢ ተማሪዎች የመረጃ ሳምንት ተከፍቷል። በዩኒቨርሲቲው ዋናው ጊቢ፣ ፎረም ሕንፃ በመገኘት የተለያዩ ኮሌጅችና የትምህርት ክፍሎች የትምህርት መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ። እስከ ነሐሴ 16/2018 ዓ.ም በሚቆየው መርሐግብር፤ የአዲስ ገቢ ተማሪዎች የመግቢያ መስፈርቶች፣ የማመልከቻ ሂደቶች፣ የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT)፣ በዩኒቨርሲቲው ስለሚሰጡ የስኮላርሺፕ አማራጮች (በመንግሥት፣ በግል እና ፕሬዝዳንታዊ) እንዲሁም ስለ ምደባ መረጃ ያገኛሉ፡፡ #Share #Share JOIN: @TOPSTUDENTS1 ----------------------------------------------

  • 12 авг.4 749185

    🎓 በ2019 ዓ.ም አንጋፋውን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መቀላቀል ይፈልጋሉ??? 🏛️✨ 🎉 እንግዲያውስ ለእናንተ ታላቅ የምስራች አለን! 📣 📌 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አወዳድሮና ፈትኖ ነው የሚቀበለው:: የፈተናው አይነት ደግሞ UAT (Undergraduate Admission Test) ተብሎ ይጠራል:: 📝🔥 💡 በዚህ የቴሌግራም ቻናል ሲቀላቀሉ ፈተናውን ያለፉ ተማሪዎች አስታውሰው የነገሩንን የፈተና ጥያቄዎችን እና ከ 1,000+ በላይ ተመሳሳይ ጥያቄዎችን ያገኛሉ! 🧠🚀 📚 በየርዕሱ ወሳኝ ወሳኝ ጥያቄዎች ከግልፅ ማብራሪያ ጋር 📶 100% Offline Access - አንድ ጊዜ Join ካደረጉ ያለ ምንም ኢንተርኔት በፈለጉት ጊዜና ቦታ መጠቀም ይችላሉ! ፈጣንና ቀላል የልምምድ ዘዴ 👉 አሁኑኑ ይመዝገቡ እና Join በማድረግ ህልምዎን ያሳኩ! 👉 Contact: @AAU_UAT_Prep JOIN: @UAT_PREPARATION1

  • 8 авг.6 1633918

    🚨ትኩረት ለኢንትራንስ ውጤት ተጠባባቂዎች! 🎓✨ ከጥቂት ቀናት በኋላ የወደፊት እጣ ፈንታችሁን የምትወስኑበት የዩኒቨርሲቲ ምርጫ ቅጽ መሙላት ይጀመራል! 📝 ዩኒቨርሲቲ ማለት ለሚቀጥሉት 4 እና 5 ዓመታት ወይም 7 አመታት ህይወታችሁን የምታሳልፉበት ቦታ ስለሆነ፣ ምርጫችሁን በችኮላ ሳይሆን በጥንቃቄ እና በዕውቀት ላይ ተመስርታችሁ አድርጉ! 🧠🎯 💡 ምርጫችሁን ከመሙላታችሁ በፊት ማወቅ ያለባችሁ 7 ወሳኝ ነጥቦች፦ 1️⃣• የምትፈልጉትን ትምህርት (Field/Department) ለዩ፦ በመጀመሪያ መማር የምትፈልጉትን ሙያ ወስኑ፤ ከዚያም የምትመርጡት ዩኒቨርሲቲ ያንን ዲፓርትመንት በጥራት እንደሚሰጥና በቂ ግብአት እንዳለው አረጋግጡ። 📚🔬 2️⃣• ስለ ትምህርት ጥራቱ መረጃ ሰብስቡ፦ እያንዳንዱ ዩኒቨርሲቲ ባላቸው ተሞክሮ እና መምህራን ይለያያሉ፤ በተለይ በምትፈልጉት የትምህርት ዘርፍ የትኛው ዩኒቨርሲቲ የተሻለ ስም እንዳለው ጠይቁ። 🏫🔍 3️⃣• ዩኒቨርሲቲውንና ከተማውን በቪዲዮ ተመልከቱ፦ ስለ ግቢውና ስለ ከተማው በዩቲዩብ (YouTube) ቪዲዮዎችን ይመልከቱ፤ እንዲሁም እዚያ የሚማሩ ነባር ተማሪዎችን ጠይቃችሁ ተጨባጭ መረጃ ያግኙ። 🎥💬 4️⃣• አማራጭ (Plan B) ምርጫዎችን ያዘጋጁ፦ አንዳንድ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎችና ዲፓርትመንቶች ከፍተኛ ፉክክር ስላላቸው፣ ከተጠበቀው በላይ ውጤት ሊጠይቁ ይችላሉ። ስለዚህ ጠንካራ ሁለተኛ እና ሶስተኛ አማራጮችን አዘጋጁ። ⚖️✨ 5️⃣• ከባለሙያዎችና ከታላላቆች ጋር ተማከሩ፦ ምርጫችሁን ብቻችሁን ከመሙላት ይልቅ ከቤተሰብ፣ ከታላላቅ ወንድም/እህቶች እና በዩኒቨርሲቲ ከሚማሩ ጓደኞቻችሁ ጋር በሰፊው ተመካከሩ። 👥🤝 6️⃣• ስለ ሰላምና ደህንነት ቀድማችሁ አረጋግጡ፦ ከአከባቢያችሁ ውጭ የምትማሩ ከሆነ፣ ስለ አካባቢው የጸጥታ ሁኔታና ደህንነት ቀድማችሁ ትክክለኛ መረጃ አሰባስቡ። 🛡️✅ 7️⃣• የአየር ጸባዩንና አካባቢውን ግምት ውስጥ አስገቡ፦ ለበርካታ ዓመታት የምትኖሩበት ቦታ ስለሆነ፣ የአየር ንብረቱ (ቅዝቃዜው ወይም ሞቃታማነቱ) ከጤናችሁና ከምቾታችሁ ጋር የሚስማማ መሆኑን አረጋግጡ። ☀️❄️ 🔥 ለወቅታዊ የዩኒቨርሲቲ መረጃዎች እና ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የተከፈተውን ቻናላችንን ይቀላቀሉ! JOIN: @FRESHMAN_CLASSROOM 🎉

  • 5 авг.6 3346

    без подписи

  • 5 авг.6 354166

    የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ2018 ዓ.ም የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል ውጤቶች ይፋ ተደርገዋል፡፡ በክልሉ የ2018 ዓ.ም የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ማለፊያ ነጥብ 50 ሲሆን፤ ድጋፍ ለሚሹ ደግሞ 48 የማለፊያ ነጥብ እንደሆነ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አብዮት ደምሴ ገልፀዋል፡፡ በዚህም በክልሉ የ8ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱ 78,203 ተማሪዎች መካከል 47,307 ተማሪዎች (60.4%) የማለፊያ ነጥብ አምጥተዋል፡፡   540 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተማሪዎቻቸውን ማሳፍ ሲችሉ፤ 155 ትምህርቶች ደግሞ ምንም ተማሪ አለማሳለፋቸውን ኃላፊው ጠቁመዋል። በተመሳሳይ በክልሉ የ6ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱ 126,224 ተማሪዎች መካከል 110,566 ተማሪዎች (63.8%) የማለፊያ ነጥብ አምጥተዋል፡፡   የ6ኛ ክፍል ፈተና ያስፈተኑ 476 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተማሪዎቻቸውን ሲያሳልፉ፤ 81 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳለፉም ብለዋል። የ8ኛ ክፍል ውጤት ለማየት 👇 https://se.ministry.et/#/result የ6ኛ ክፍል ውጤት ለማየት 👇 https://se6.ministry.et/#/result   #Share #Share JOIN: @TOPSTUDENTS1 --------------------------------------------

  • 4 авг.5 61456

    ቀጣይ አመት ግቢ የምትገቡ ተማሪዎች በዚህ ቻናል ላይ ስለተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ፤ ዲፓርትመንቶች እንዲሁም በመጀመሪያው አመት ስለምትወስዷቸው ፍሬሽማን ኮርሶች ገለፃ ተጀምሯል ። በዚህ ቻናል ላይ ገብታችሁ ተከታተሉ ።👇👇👇 JOIN: @FRESHMAN_CLASSROOM JOIN: @FRESHMAN_CLASSROOM

  • 2 авг.7 1079

    без подписи

  • 2 авг.7 739209

    #AREB በአማራ ክልል የ2018 ትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል። በክልሉ 173,699 የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተናውን የወሰዱ ሲሆን፤ 135,003 (77.72%) ተማሪዎች 50% እና በላይ ውጤት በማስመዝገብ ማለፋቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አሳውቋል። ውጤት ለማየት 👇 https://amhara.ministry.et/#/result አድራሻውን ከተጫኑ በኋላ የተማሪውን መለያ ቁጥር እና ስም በአማርኛ በማስገባት 'Check your result' የሚለውን በመጫን ውጤትዎን ማየት ይችላሉ፡፡ በቴሌግራም ቦት ለማየት 👇 @emacs_ministry_result_qmt_bot የቴሌግራም ቦት ላይ ከገቡ በኋላ Start የሚለውን ይጫኑ፣ ክፍልዎን ይምረጡ፣ ከዚያም ክልልዎን ይምረጡ፣ የምዝገባ መለያ ቁጥር እና የመጀመሪያ ስምን በማስገባት ውጤትዎን ማየት ይችላሉ። ቅሬታ ለማቅረብ 👇 https://amhara.ministry.et/#/complaint VPN የምትጠቀሙ ከሆነ በቅድሚያ ማጥፋት ይኖርባችኋል፡፡ በክልሉ የ2018 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም ይፋ እንደሚደረግ ቢሮው ገልጿል። #Share #Share JOIN: @TOPSTUDENTS1 -----------------------------------------------------

  • 1 авг.6 7441710удалён 16 авг.

    без подписи

  • 1 авг.6 74586

    🎓 የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ (UAT) ፈተና ዝግጅት... 🔥 ይሄንን ድንቅ ዕድል ተጠቀሙበት እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመግባት ህልማችሁን አሳኩ:: 👏 🎯 1000+ በላይ ሞዴል ጥያቄዎች 🎯 ለእያንዳንዱ ጥያቄ ጥልቅ፣ ግልፅ እና አጭር ማብራሪያዎች 🎯 100% Offline አገልግሎት 👉 አንድ ጊዜ Join ካደረጉ ያለምንም ኢንተርኔት በፈለጉት ሰዓት እና ጊዜ ማጥናት እና መለማመድ ይችላሉ - ዝግጅትዎን ከኛ ጋር ይጀምሩ! 🚀 📩 ለመመዝገብ እና ለመቀላቀል 👉 @AAU_UAT_Prep ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉን 👉 @UAT_PREPARATION1 ለማነኛውም አይነት ጥያቄ 📞 ስልክ: 0908398610 © TOP STUDENTS

  • 29 июл.7 0502

    без подписи

  • 29 июл.6 929222

    ዛሬ ሐምሌ 22/2018 ዓ.ም መሰጠት የጀመረው የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ የማጠቃለያ ፈተና ከአክሱም እና መቐለ ዩኒቨርሲቲዎች በተጨማሪ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲም እተሠጠ ነው፡፡ 30 ሺህ የሚጠጉ የክልሉ ተማሪዎች በመቐለ፣ በአክሱም እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲዎች ፈተናቸውን እንደሚወስዱ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል፡፡ ምስል፦ ፋና ሚዲያ #Share #Share JOIN: @TOPSTUDENTS1 -----------------------------------------------------

  • 29 июл.6 8153511

    📚BIOLOGY BEST QUESTIONS WITH THEIR ANSWERS 1. Which of the following is considered a renewable resource?    – A) Coal    – B) Natural gas    – C) Solar energy    – D) Oil 2. What is the primary cause of deforestation in tropical regions?    – A) Urbanization    – B) Agriculture    – C) Mining    – D) Climate change 3. Which mineral is the most widely used for aluminum production?    – A) Bauxite    – B) Iron ore    – C) Copper    – D) Limestone 4. What percentage of the Earth's freshwater is stored in glaciers and ice caps?    – A) 30%    – B) 50%    – C) 70%    – D) 90% 5. Which of the following countries is the largest producer of oil?    – A) Saudi Arabia    – B) Russia    – C) United States    – D) Canada 6. What is the main environmental concern associated with hydraulic fracturing (fracking)?    – A) Air pollution    – B) Water contamination    – C) Soil erosion    – D) Deforestation 7. Which of the following is a non-renewable resource?    – A) Wind energy    – B) Natural gas    – C) Biomass    – D) Geothermal energy 8. The process of converting saltwater into freshwater is known as:    – A) Filtration    – B) Desalination    – C) Distillation    – D) Purification 9. Which gas is primarily responsible for climate change due to its release from burning fossil fuels?    – A) Oxygen    – B) Nitrogen    – C) Carbon dioxide    – D) Methane 10. The term "sustainable resource management" refers to:   - A) Using resources without any restrictions   - B) Managing resources to meet current needs without compromising future generations   - C) Maximizing economic profit from resource extraction   - D) Eliminating all forms of resource use ▎Answers 1. C 2. B 3. A 4. C 5. A 6. B 7. B 8. B 9. C 10. B #Share #Share JOIN: @TOPSTUDENTS1 -----------------------------------------------------

  • 28 июл.5 209103удалён 16 авг.

    без подписи

  • 28 июл.6 2471624

    📖SQ3R Study Techniques✅ 📌ድንቅ ትንተና😊 ❤️ሰላም ውድ ተማሪዎች እንዴት ናችሁ? አብዛኞቹ ተማሪዎች ውጤታማ ለመሆን ብዙ ሰዓት ማንበብ ብቻውን ውጤታማ እንደሚያደርገቸው እንደሚያምኑ ጥናቶች ያሳያሉ። እኛም <ይህን ነገር ምን ያህል ውጤታማ  ሊያደርግ ይችላል?>  ብለን በዘርፉ ጥናት ያደረጉ በባለሙያዎችን አነጋግረን ይህን ምላሽ አግኝተናል። ተማሪዎች SQ3R  የንባብ ዘዴ ብጠቀሙ ጥሩ እንደሆነ ብዙዎች ይስማሙበታል👍        😳ለመሆኑ SQ3R ምንድነው❓ ይህን ምህፃረ ቃል እሲት በዝርዝር እንመልከት 😍⬇️ 🔘S-->Survey 🔘Q -->Question 🔘R-->Read 🔘R-->Recite 🔘R-->Review ይህ ጠቃሚ ስልት የማንበብ ግንዛቤን ያሳድገል፤በተለይም በቅርቡ ኢንትራንስ ለምትፈታኑ ተፈታኞች አሪፍ ዜዴ ስለሆነ ተከተሉኝ⬇️ 1>  Survey/የዳሰሳ ጥናት/ በዚህ ዘዴ አዲስ ምዕራፍ ከመጀመረችሁ በፊት  ምን ማንባብ እንዳለባችሁ እና በጽሁፉ ውስጥ ላሉትን ዋና ርዕሰ ጉዳዮችን እና ሀሳቦችን ከዚህ በፊት ምን ያህል እንደሚታወቁ እራሳችሁን ጠይቁ🤔 ።  (ከዛም እነዚህን ከታች የተዘረዘሩትን ለማድረግ  5-10 ደቂቃዎችን ተጠቀሙ) ✔️ Read introduction  መግቢያውን ያንብቡ ✔️ርእሶቹን እና ንዑስ ርዕሶችን ተመልከቱ ✔️ሥዕሎቹን ፣ ገበታዎችን እና ግራፎችን ይመልከቱ (የሚታየው ማንኛውንም ነገር) ✔️የምዕራፉን ማጠቃለያ ያንብቡ ✔️በምዕራፉ መጨረሻ ያሉትን የጥናት ጥያቄዎች ተመልከት 2) ❓ Question/ ጥያቄ/❓ እነዚህን ከለይ ያሉ ነገሮችን ከጨረሰችሁ በኃላ  ጥናት  ከመጀመረችሁ በፊት ስለ ርዕሱ ጥያቄዎችን አዘጋጁና በትንሽ ወረቀት ፅፉ። ለምሳሌ ዘሬ ለማንበብ ያሰባችሁት የ12ኛ ክፍል Maths Unit 3 ነው እንበለውና ቅድመ ጥናት ጥያቄዎችን እንዴት ማዘጋጀት እንዳለብን እንመልከት ⬇️ Unit 3፦ Introduction to deferential calculus🔘 1* What is derivative? 2* What is calculus? 3* What is the Rules of Derivative? What are the derivatives of some functions? እንደዚህ ጥያቄዎችን አዘጋጁ🔘 3) ⭕️Read/ አንብብ/✅ አሁን በእርገታ አንብቡና ለፈጠርካቸው ጥያቄዎች መልስ ፈልጉ። በሚያነቡበት ጊዜ የሚከተሉትን ዜዴዎች ተጠቀሙ⬇️ ✔️የመፅሐፉን ጭብጡ ማወቅ ✔️ ዋና ዋና ነጥቦችን ማስታውሻዎች  ማውጠት ✔️በጣም አስፈላጊ የሆኑትን ነጥቦች ብቻ አድምቁ{ሁሉንም። አለልኩም😂} ✔️ቅድም ያወጠናቸውን ወይም በምዕራፉ መጨረሻ ያሉትን ጥያቄዎች ተመልከቱ። ✔️አሁን ጥያቄዎቹን መመለስ እንችላለን?😳 ⭕️ 4)Recite ✅ 😔ካልቻልን፣ ተመልሰን 😱ማንብቡ፣ ተገቢውን እንደገና ያንብቡ ክፍሎች, እና ማስታወሻ ማውሰድ. ✔️ ለብቻችን ሆነንም ይሁን ለሌላው ሰው ምን እንደነበብን ማስረደት፣ ማውረት 😀 ⭕️Review/ግምገማ/ ይህን የመጨረሻው ደረጀ ነው። ስለ ምን እንዳነበብን፣ ምን ያህል እንደወቅን፣ ከማንበበችን በፍት እና አሁን ምን ያህን ልዩነት እንደለ ማወቅ🤔 አዲስ ነገር ካጠኑ በኋላ ለከፍተኛ ግንዛቤ እና ትውስታ በ24 ሰአት ውስጥ አጠቃላይ ግምገማ ማካሄድ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው። በሚቀጥለው ቀን ውስጥ ካልገመገሙ የተማሩትን 80% ሊያጡ ይችላሉ። ✅ለጓደኛዎ ሼር ያድርጉ🙏👇👇 #Share #Share JOIN: @TOPSTUDENTS1 -----------------------------------------------------

  • 28 июл.8 81057

    📚 Aptitude Questions https://t.me/Extreme_Books

  • 28 июл.8 75760

    без подписи

  • 28 июл.5 5361569

    без подписи