Extreme Consultancy and Training PLC™
описание
Extreme Educational Consultancy and Training Center, the premier destination for comprehensive educational support and training services in Ethiopia. 👉 +251929835602 Megenagna, Genet Commercial No 09 https://extremeconsultancy.net/
6 868
подписчиков
Охват к подписчикам
31,3%
ERR
Реакции к просмотрам
0,18%
211 на 47 постов
Пересылки к просмотрам
0,18%
212
Постов в день
0,7
всего 144
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 11 авг.ትምህርት ሚኒስቴር በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የ9ኛ እና የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ በነፃ ማስተማር ይፈልጋል። 🔔 ሙሉ የትምህርት ክፍያ ሽፋን እንዲሁም ነፃ የመኝታ እና የምግብ አገልግሎት በነፃ ትምህርት ዕድሉ ይሰጣል፡፡ 9ኛ ክፍል ብቻ የሚቀበሉ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ● አርባ ምንጭ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ● ድሬዳዋ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ● አሶሳ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ● ባህር ዳር ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት 9ኛ እና 10ኛ ክፍል የሚቀበሉ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ● ቡኢ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ● ጅግጅጋ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ● ጋምቤላ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ● ወሊሶ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ● ቦንጋ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ለ9ኛ ክፍል የመመዝገቢያ መስፈርቶች ● በ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና 85 እና በላይ አማካኝ ውጤት ያመጣ/ያመጣች ● በሂሳብ እና እንግሊዝኛ የትምህርት ዓይነቶች 80 እና በላይያመጣ/ያመጣች ● ጥሩ ስነ-ምግባር ያለው/ያላት ለ10ኛ ክፍል የመመዝገቢያ መስፈርቶች ● በ2017 ዓ.ም በ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና 70 እና በላይ አማካኝ ውጤት ያመጣ/ያመጣች ● በ9ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት 85 እና በላይ አማካኝ ውጤት ያመጣ/ያመጣች ● በሂሳብ እና እንግሊዝኛ የትምህርት ዓይነት 80 እና በላይ ያመጣ/ያመጣች ● ጥሩ ስነ-ምግባር ያለው/ያላት ኦንላይን ይመዝገቡ 👇 https://sbs.moe.gov.et/apply የመመዝገቢያ ጊዜ 👇 እስከ ነሐሴ 15/2018 ዓ.ም ለፈተና የሚቀርቡ ተማሪዎች ዝርዝር እና የፈተና ጊዜ ወደፊት ይገለፃል፡፡ የመግቢያ ፈተናውን የሚያልፉ ተማሪዎች በሚደቡበት ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ለመማር ፈቃደኛ የሆኑ መሆን አለባቸው ተብሏል፡፡ ይቀላቀሉን👇 https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM00,68%
- 4 авг.INTERESTED IN BECOMING A TEACHER? Increase Your Chances of Being Hired by Schools Build practical classroom skills Learn from experienced educators Strengthen your profile An Introduction to Early Childhood Education an EducationMatters Workshop 3 Basic Modules, Half-day Workshop ✅ Holistic Child Development ✅ Progress Report Writing ✅ Digital Literacy for Teachers 📅 Choose Only 1 Friday • Aug 7 • Aug 14 • Aug 21 • Aug 28 🕣 Time: 8:30 AM — Registration & Check-in 9:00 AM — Workshop Begins Venue: Goethe-Institut Äthiopien, 6 Kilo 📍 https://share.google/YC3MbQVYQB7JNOnGU ✅ Requirements • Degree or Diploma (any field) • English proficiency (instruction is in English) Register now Link: https://forms.gle/XyLoWDm68wuCZi3d7 Fee: 500 Birr (One workshop per participant) ✅ Requirements • Degree or Diploma (any field) • English proficiency (the workshop is conducted in English) ---------- FOR MORE INFORMATION DM @educationmattersaddis0,58%
- 5 авг.የተፈተነችውን ፈተና በሙሉ 100% ያመጣችው የ6ኛ ክፍል ተማሪ ተማሪ ነጅዋ ሰይድ እሸቱ ትባላለች። በአማራ ክልል ኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር የ2018 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ወስዳ፣ ሁሉንም የትምህርት አይነቶች 100% በማምጣት እጅግ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግባለች። ተማሪ ነጅዋ የወሰደቻቸውን የትምህርት አይነቶች በሙሉ 60 ከ 60 ማርክ ያመጣች ሲሆን፤ በአጠቃላይ ውጤት፣ በፐርሰንታይል እና በአማካይ 100% ማስመዝገብ ችላለች፡፡ 👏👏 የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል የአዲስ መረጃ ይከታተሉ… https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0 #ኤክስትሪም_አስጠኚዎች #ለልጅዎ_የተሻለ_ነገ_የሚያምኑን👌✅ #Extreme_tutors #Besttutorinaddisababa0,47%
- 29 июн.без подписи0,47%
- 23 февр.без подписи0,45%
- 13 авг.ልጆቾ በዚህ ክረምት አስፈላጊ ክህሎቶችን እቤታቸው ሆነው እየተማሩ ቢያሳልፉስ? 🌟 ልጆቾ በ3 ሳምንታት ውስጥ የሚማሩበት፣ የሚመራመሩበት፣ የሚፈጥሩበት እና እውነተኛ የሕይወት ፈተናዎችን መፍታት የሚለማመዱበትን ዕድል ያመቻቹላቸው። የኢዲት (EDit) የክረምት የኢንተርኔት (ኦንላይን) ትምህርት ልጆች እየተጫወቱ የሚማሩበት አዝናኝ እና ተሳታፊ የሚያደርግ የኢንተርኔት ስልጠና ነው። ልጆቾ በፕሮግራሙ፦ 💰 የገንዘብ ነክ እውቀት፦ ገንዘብን እንዴት በአግባቡ ማስተዳደር እንዳለባቸው 💡 የስራ ፈጠራ አስተሳሰብ፦ ሀሳቦችን ወደ መልካም አጋጣሚዎች እንዴት መለወጥ እንደሚችሉ 📱 የሚዲያ እና መረጃ እውቀት፦ መረጃዎችን በጥበብ እና በጥንቃቄ እንዴት መገምገም እንዳለባቸው ይማራሉ። 🏆 የምስክር ወረቀት + የእውቅና እና የሽልማት ፕሮግራም ተካቷል! 💎 ከ 7 - 12 ላሉ ልጆች የበለጠ ተስማሚ ትምህርት ነው። 📅 ፕሮግራሙ የሚጀምርበት ቀን፦ ነሐሴ 11 🎟 ቦታዎች የተወሰኑ ናቸው! 👉 አሁኑኑ ይመዝገቡ! 📞 ስልክ፦ +251989202555 💬 ቴሌግራም፦ @editeducationet ኤዲት (EDit) — በጨዋታ እና በተግባር መማር። 🚀0,43%
- 8 авг.አስጠኚነት (Tutoring) አንድ አስጠኚ አንድን ተማሪ የተወሰኑ የትምህርት ዓይነቶችን ወይም ክህሎቶችን እንዲገነዘብ የሚረዳበት ለግል የተበጀ የትምህርት ሂደት ነው። ይህ በአብዛኛው የአንድ ለአንድ ግንኙነትን ያካተተ ሲሆን፣ ይህም የተማሪውን የግል ፍላጎቶች የሚያሟላ የተስተካከለ መመሪያ ለመስጠት ያስችላል። የአስጠኚ ቁልፍ ገጽታዎች እነሆ፡- የትምህርት ዓይነት ትኩረት፡ አስጠኚዎች ብዙውን ጊዜ እንደ ሒሳብ፣ ሳይንስ፣ ቋንቋዎች ወይም የፈተና ዝግጅት ባሉ ልዩ የትምህርት ዘርፎች ላይ ያተኩራሉ። የክህሎት ልማት፡ የአስጠኚ ድጋፍ ተማሪዎች እውቀታቸውን እንዲያሻሽሉ ብቻ ሳይሆን፣ የማጥናት ክህሎቶችን፣ በጥልቀት የማሰብ እና ችግር የመፍታት ችሎታዎችን እንዲያዳብሩ ይረዳቸዋል። ተለዋዋጭ የመማሪያ ጊዜ፡ ክፍለ-ጊዜዎች የተማሪውን አመቺ ጊዜ ታሳቢ ባደረገ መልኩ ሊዘጋጁ ስለሚችሉ ከሌሎች ተግባራት ጋር ማመጣጠን ቀላል ያደርገዋል። የተለያዩ የአሰጣጥ ዘይቤዎች፡ የአስጠኚ ድጋፍ በአካል በመገኘት ወይም በመስመር ላይ (online) ሊሰጥ ይችላል፤ ይህም የተለያዩ መሳሪያዎችን እና መርጃዎችን በመጠቀም የመማር ሂደቱን ያሳድጋል። ተነሳሽነት እና በራስ መተማመን፡ ጥሩ አስጠኚ የተማሪን በራስ መተማመን እና ተነሳሽነት እንዲገነባ ሊረዳው ይችላል፤ ይህም ወደ ተሻለ የትምህርት ውጤት ይመራል። በአጠቃላይ፣ የግል አስጠኚ በትምህርት ጉዟቸው ተጨማሪ ድጋፍ ለሚፈልጉ ተማሪዎች ጠቃሚ ሀብት ነው። ኤክስትሪም አስጠኚዎች እንባላለን። ላለፉት 5 ዓመታት ተማሪዎችን ቤት ለቤት እና በOnline እያስጠናን ብዙዎች ላይ የሚታይ ለውጦችን አምጥተናል። ታዲያ እርሶም ለልጅዎ ውጤታማ አስጠኚ እየፈለጉ ከሆነ #የሰለጠኑ፣ ዘወትር ክትትል የምናደርጋቸውና ብቁ የሆኑ አስጠኚዎችን ከኛ ይውሰዱና የልጅዎን ነገ በተሻለ መሠረት ይገንቡ!0,38%
- 19 дек.без подписи0,37%
- 9 дек.без подписи0,35%
- 27 июн.без подписи0,34%
- 12 авг."የትምህርት ዓላማ እውቀትን ማስተላለፍ ብቻ ሳይሆን ምኞትን ማቀጣጠል፣ ግለሰቦች ለታላቅነት እንዲጥሩ እና በዓለም ላይ ዘላቂ ተጽእኖ እንዲያሳድሩ ማድረግ ነው" -ኔልሰን ማንዴላ #በኤክስትሪም_ስለመማር_እንማማር 👈 ለአስጠኚ ፍላጎትዎ 0929835602 0965861599 ላይ ይደዉሉልን። በማህበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን ይቀላቀሉን፣ ይጎብኙን👇 Website | Tiktok | Youtube | Linkedn | Facebook | Instagram | Telegram0,33%
- 8 июл.без подписи0,30%