tgindex
ሐረር ፈለገ ሕይወት ሰ/ት/ቤት

ሐረር ፈለገ ሕይወት ሰ/ት/ቤት

Статистика

ይህ ቻናል በሐ/መ/ሥላሴ/ካ እና የሸ/ደ/ገ/መ/መ/ቅዱስ ዮሐንስ/ገ /ፈ/ሕ/ሰ/ት/ቤት መማማርያ ይሆን ዘንድ ነው✿✿✿ " በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ" መክ ፩፪:፩ ለአስተያየቶ @felegeh-commentbot

Последний пост
11 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
13
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
636
+2 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
472
22 постов
Вовлечённость
74,2%
к подписчикам
Постов в день
1,9
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
300
1/48двое суток
343
1/72трое суток
370

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • እነዚህን ጥያቄዎች ለፈተና እንዲረዳችሁ ተለማመዱባቸው

  • የተከበራችሁ የፈለገ ሕይወት አባላት በሙሉ እንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሠላም አደረሳችሁ እያልን 1.የሐገረ ስብከቱ ፈተና በ17/12/2018 ስለሚሰጥ ከዛሬ ጀምሮ ክለሳ ስለሚሰጥ በሰዓቱ እንድትገኙ 2. የሰ/ት/ቤቱን የቲክቶክ፣ የኢንስታግራም አካውንቶች ፎሎው በማድረግ አስተዋጽኦ እንድታደርጉ 3. ሁሉም ነባር አባል ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ከነሐሴ 4 ጀምሮ ስለሚጀመር ፎቶ እያመጣችሁ በሰ/ት/ቤቱ ጽ/ቤት እንድትመዘገቡ አዲስ መግባት የሚፈልጉትንም እየነገራችሁ እንዲመዘገቡ እንድታደርጉ አደራ እንላለን ሠላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ፆሙን የበረከት አገልግሎታችን የሚባረክበት እንዲሆንልን በንስሐ ታጥበን እንድንፆመው ንስሐ አባት የሌላችሁ ካላችሁ ጽ/ቤት በመመዝገብ መያዝ ትችላላችሁ።

  • 2 авг.756из atnayar7

    ክቡራን የፈለገ ሕይወት ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ቀጣዩ ጊዜ ለራሳችሁ፣ ለቤተሰባችሁ፣ለሰ/ት/ቤታችሁ እና ለሐገራችሁ የተሻለ የምትሰሩበት ዘመን ያደርግላችሁ በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ በእናንተ ሰ/ት/ቤታችሁም ኮርታባችኋለች ።

  • без подписи

  • የተከበራችሁ የፈለገ ሕይወት አባላት በሙሉ ነገ መርሐ ግብር ስላለ በተለመደው ሰዓት እንድንገናኝና ፎርም ያልሞላችሁም ፎቶ ይዛችሁ እየመጣችሁ እንድትሞሉ አደራ እንላለን

  • 🎓🎓🎓🎓እንኳን ደስ አላችሁ🎓🎓🎓🎓 "የድካማችሁን ፍሬ ትመገባላችሁ፤ምስጉን ናችሁ መልካምም ይሆንላችኋል"። መዝ128፥1 🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓 ውድ በዛሬዋ ዕለት በተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ትምህርታችሁን ላጠናቀቃችሁና በምርቃት መረሐ ግብር ላይ ለምትገኙ  የፈለገ ሕይወት ሰ/ት/ቤት  ፍሬዎች 1. እያሱ ኤርሚያስ 2. የአብስራ ሰሎሞን 3. ማዕረግ ገ/እግዚአብሔር 4. ብሩክ ገብሩ 5. ኤዶምያስ አስፋው 6. ዮናስ ተፈራ 7. ግርማ ሞገስ 8. አዲሱ ፈቀደ 9. ቃልኪዳን ምህረት 10. ምእራፍ ስንታየሁ 11. እመቤት ደምሴ 12. መቅደስ እንዳለ 13. ቢታንያ ሰሎሞን 14. ዲ/ን እስክንድር ተሾመ  15.ቆንጅት ደምሴ 16.መና ይትባረክ 17.ሰራዊት ብርሃኑ 18.ቤተል ታምራት እንኳን ለዛሬዋ ዕለት አደረሳችሁ አደረሰን ። 🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓 "እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን አደረገልን፥ ደስም አለን"። መዝ 126፥3

  • ሠላም የተከበራችሁ የፈለገ ሕይወት አባላት በሙሉ ነገ 11 ሰዓት ላይ የእህታችን የሩት ቤተሰቦችን ለማፅናናት ስለሚኬድ ሁላችንም በሰዓቱ ሥላሴ ተገናኝተን እንድንሄድ አደራ እንላለን በተጨማሪም ስትመጡ በአንድነቱ ለሚዘጋጀው ፈተና እንዲሆን ሁለት ፎቶ በነጠላ ተነስታችሁ ይዛችሁ እንድትመጡና ፎርሙንም እንድትሞሉ አደራ እንላለን ሠላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን

  • ◼️◼️◼️ ዜና እረፍት ◼️◼️◼️ 🕊️ "በሕይወት ሆነን ብንኖር ለጌታ እንኖራለን፥ ብንሞትም ለጌታ እንሞታለን። እንግዲህ በሕይወት ሆነን ብንኖር ወይም ብንሞት የጌታ ነን።" (ሮሜ 14፥8) 📖 🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴 የፈለገ ሕይወት #የሕፃናትና አዳጊ ስታገለግል የነበረች ታዳጊ #ሩት ድንገት ከዚህ አለም ድካም ያረፈ ስለሆነ የቀብሩ ሥርዓት #ዛሬ 6:00 ሰዓት በደበረ አሜን ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን የሚፈፀም ይሆናል 🏛️⏰ ለመላው ቤተሰቦቹና ለሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት መፅናናትን እየተመኘን ነፍሱን በአብርሃም፣ በይሳቅ፣ በደጋጎች ቅዱሳን አባቶች እቅፍ ያኑርልን 🙏🙏🙏 ለቤተሰብ መጽናናትን እንመኛለን 💔 ማርያም ሀዘነ ልቦና ታቀልል