tgindex
መዝሙር ዘፍኖተ ትጉሃን

መዝሙር ዘፍኖተ ትጉሃን

Статистика

የላፍቶ ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ትጉሃን ሰንበት ት/ት ቤት የመዝሙር ማጥኛ ገፅ

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
4
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 595
+11 за 2 дн.
Сутки
+7
+0,20%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 372
20 постов
Вовлечённость
38,2%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
476
1/48двое суток
545
1/72трое суток
588

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • እንዴት አመሻችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች?? እንደሚታወቀው አብነት ክፍሉ ደብረ ታቦርን እንደሚዘክር ይታወቃል ስለሆነም ሁላችንም ነገ መዝሙር ጥናት ስንመጣ የምንችለውን ይዘን እንድንገኝ በልዑል እግዚአብሔር እናሳስባለን ከላይ ባለው አካውንት ማስገባት ይቻላል ካልሆነ ግን ይዛችሁ መምጣት አምላክህ እግዚአብሔር በረከት እንደ ሰጠህ መጠን እያንዳንዱ ሰው እንደ ችሎታው ይስጥ። ኦሪት ዘዳግም 16:17

  • በስመ ዚአከ በስመ ዚአከ ይትፌስሁ ዮም(2) ታቦር በአርሞኔየም(2)

  • ኢይንግሩ ኢይንግሩ ዘርእዩ በደብር(2) ዘርእዮ በደብር ኢይንግሩ)2)

  • ይትፌስሁ ይትፌስሁ በስመ ዚአከ(2) በስመ ዚአከ ይትፌስሁ በስመ ዚአከ(2)

  • 8 авг.1 03552

    እንዴት አደራችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ? ዛሬ ማለትም ቅዳሜ ከሰዓት 5:00የልብሰ ስብሐት ማጠብ አገልግሎት ይኖረናል እና ለደብራችን ቅርብ የሆናችሁ ሳፋ በመያዝ እንድትመጡ ለአገልግሎቱ መፋጠን 👉 በጣም አስገዳጅ ነገር ካልገጠማችሁ መቅረት የተከለከለ ነው የማትችሉ ልጆች በ +251913354820 በ @Eyobcom ፈቃድ ጠይቁ              መልካም ቀን 🙏🙏🙏

  • እንዴት አመሻቹ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ? ነገ ማለትም ቅዳሜ በ 2 ከሰዓት 5:00የልብሰ ስብሐት ማጠብ አገልግሎት ይኖረናል እና ለደብራችን ቅርብ የሆናችሁ ሳፋ በመያዝ እንድትመጡ ለአገልግሎቱ መፋጠን 👉 በጣም አስገዳጅ ነገር ካልገጠማችሁ መቅረት የተከለከለ ነው የማትችሉ ልጆች በ +251913354820 በ @Eyobcom ፈቃድ ጠይቁ መልካም ምሽት 🙏🙏🙏

  • 3 авг.1 41214

    видео или голосовое, без подписи

  • 2 авг.1 560317

    видео или голосовое, без подписи

  • 1 авг.1 64713

    ከሰዓት ለመምጣት ያሰባችሁ እንዳትመጡ ለቀጣይ ሳምንት አጠባው ተዘዋውሯል ም/ክቱም በ3 ሰው ብቻ አይታጣብም ነገ ለመዝሙር ጥናት እንወያይበታለን ። ጥሪውን አክብራችሁ የመጣቹ እግዚአብሔር ያክብርልን

  • 1 авг.1 53122

    እንዴት ቆያችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ? ነገ ማለትም ቅዳሜ በ 25 የልብሰ ስብሐት ማጠብ አገልግሎት ይኖረናል እና ለደብራችን ቅርብ የሆናችሁ ሳፋ በመያዝ እንድትመጡ ለአገልግሎቱ መፋጠን 👉 በጣም አስገዳጅ ነገር ካልገጠማችሁ መቅረት የተከለከለ ነው የማትችሉ ልጆች በ +251913354820 በ @Eyobcom ፈቃድ ጠይቁ ጠዋት ስራ ምትገቡ ከሰዓት በመምጣት እንድታገለግሉ ፣ ስትመጡ ተደዋወሉ ያልሰማ…

  • 31 июл.1 73443

    እንዴት ቆያችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ? ነገ ማለትም ቅዳሜ በ 25 የልብሰ ስብሐት ማጠብ አገልግሎት ይኖረናል እና ለደብራችን ቅርብ የሆናችሁ ሳፋ በመያዝ እንድትመጡ ለአገልግሎቱ መፋጠን 👉 በጣም አስገዳጅ ነገር ካልገጠማችሁ መቅረት የተከለከለ ነው የማትችሉ ልጆች በ +251913354820 በ @Eyobcom ፈቃድ ጠይቁ ጠዋት ስራ ምትገቡ ከሰዓት በመምጣት እንድታገለግሉ ፣ ስትመጡ ተደዋወሉ ያልሰማ ስለሚኖር ​"ማንም የሚያገለግል ቢሆን፥ እግዚአብሔር በሚሰጠው ኃይል ያገልግል፤ ኢየሱስ ክርስቶስ በነገሩ ሁሉ ይከበር ዘንድ።" — 1ኛ ጴጥሮስ 4:11 መልካም ቀን🙏🙏🙏

  • 30 июл.1 33245из fenoteteguhan

    🔸🔹🔸 እስመ አልቦ ነገር 🔸🔹🔸 እስመ አልቦ ነገር ዘይሰዓኖ ለእግዚአብሔር/፪/ አልቦ ነገር/፫/ዘይሰዓኖ ለእግዚአብሔር አዝ... መካኒቱን ወላድ አንተ ታደርጋለክ ከጭንጫ ሃለት ላይ ውሃን ታፈልቃለክ በወጀብ መካከል ለአንተ መንገድ አለክ የአስጨናቂዎችን ክንድ ትሰብራለክ አዝ.. ለሶምሶን ብርታትን የሰጠከው ጽናት በጠላቶቹ ፊት ሞገስ የሆንክለት የእጅህን በረከት ከአርያም ላክልን ፊትክን አብራልኝ እኔም እድናለሁ አዝ... የኤርትራ ባህር ከፊት ተዘርግቶ የፈርኦን ሰራዊት ከዋላችን መጥቶ ዋይታው ሲበረታ ሙሴን ተናገርከው ባህር ተከፈለ ህዝቡን አሻገርከው አዝ... ሰማያት ደመናን ከቶ ባይቋጥሩ ከብቶችም ከበረት ከጋጣው ባይኖሩ ሸለቆን በውሃ ቤትን በበረከት መሙላት ያውቅበታል የዘላለም አባት ዜማው 👇

  • 30 июл.1 31916из fenoteteguhan

    🔹🔹 እዘምራለው ለእግዚአብሔር 🔸🔸 እዘምራለሁ ለእግዚአብሔር በፍፁም ደስታ ላዳነኝ አምላክ ላቆመኝ ከሰዎች ተርታ (2) ----------------------------------------- እንዳለፈ ውሃ መከራዬን ያስረሳኝ እርሱ ነው በእጆቹ ደግፎ ለምስጋና ያቆመኝ በፀጋው መጽናናቴ እያልኩ የምጠራው ውለታው ማርኮኝ ነው ፍቅሩ አስደነቀኝ ምህረቱ ለኔ ያደረገው ----------------------------------------- ሃይል በድካሜ እንዲገለጥ ይህንን አድርገሃል ወጀቡን ገስጸህ ማዕበሉን እኔን አድነሃል በጠላቴ ፊት በዘይቱ ራሴን ቀብቶኛል ወደቀ ሲሉ ጠላቶቼ ኃይሌን አድሶታል ---------------------------------------------- በኃጥያት ብረክስም በምህረቱ እኔን አድኖኛል ፈጽሞ እንዳልጠፋ በመዳፉ በእጆቹ ቀርፆኛል ተስፋ ያረኩት ምንም የለም ጌታ ካንተ በቀር ወጥመዴን ስበር ሰንሰለቴን የኃጥያቴን ቀንበር ----------------------------------------------- በሁሉ ላይ አንተ ጌታ እንደሆንክ አሁን አውቄያለሁ ኃይልህ በድካሜ ተገለጠ ሁለን አልፌያለሁ ይሁን ያልከውን በህይወቴ ፈጸምክ በፍቅርህ ዳግመኛ በእጅህ ተሰራሁኝ በበጎ ፍቃድህ ዜማው 👇

  • 25 июл.1 6333

    видео или голосовое, без подписи

  • 25 июл.1 66233

    ለማንኛውም ጥያቄ በዚ ያነጋግሩን @Eyobcom +251913354820

  • 19 июл.2 054234из tiguhan_media

    видео или голосовое, без подписи

  • 16 июл.1 97721

    ሰላም የእግዚአብሄር ቤተሰቦች?? ዛሬ ሐሙስ 09/11/18 መዝሙር ጥናታችን የሚቀጥል ይሆናል ሁላችንም በሰዓታችን እንድንገኝ ስንል እናሳስባለን!!

  • 15 июл.2 06442

    🎚✨🎚✨🎚✨🎚✨🎚✨🎚✨🎚✨🎚 { እሁድ ሐምሌ 12 - 2018ዓ/ም } ለሰንበት ትምህርት ቤታችን መደበኛ የዘማርያን ምድብ አባላቶቻችን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በዓል መታሠቢያ ማታ አውደ ምህረት የምንዘምራቸው መዝሙሮች ፨መክፈቻ መዝሙር ፨ መዝጊያ መዝሙር - ነገርን ሁሉ -ዝናው በዓለም - ባክኛለሁና - ለውዳሴሽ ልትጋ - በምልጃው ተማፅነው ማሳሰቢያ:- በእለቱ በጸሎት ከመጀመሩ በፊት 11:00ሰዓት ቀደም ብለን በመገኘት እናገልግል። ጉባኤው ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ወደ ሰንበት ትምህርት ቤቱ አዳራሽ ወይም ቢሮዎች መምጣትና መቀመጥ አይቻልም። 🎚✨🎚✨🎚✨🎚✨🎚✨🎚✨🎚✨🎚

  • 14 июл.1 67511

    ሰላም የእግዚአብሄር ቤተሰቦች?? ዛሬ ማክሰኞ 07/11/18 የአብነት ጥናታችን የሚቀጥል ይሆናል የመማሪያ ቦታ: መጠለያ

  • 14 июл.1 76723

    እሁድ 12/11/18 በሚኖረን የሰርግ አገልግሎት የተመደባችሁ አባላት መገኛ ሰዓት 👉ጠዋት  1:00 እህቶች 1. ይታይሽ አይለው 2. ተስፋነሽ ሙሉጌታ 3. ረድኤት ሀ/ወልድ 4. አበባ ተሾመ 5. አበበች ብርሀኑ 6. ቤተልሔም ሙሉዬ 7. ፍሬሕይወት ግርማ 8. ባንቺ ይልቃል 9. አይናዲስ ብርሀኑ 10. ሀይማኖት ኩላቱ 11. የኔወርቅ ታፈሰ ወንድሞች 1. ዲ/ን አላዶር ስሳይ 2. ዲ/ን ሚልክያስ ንጉሤ 3. አብርሃም ፍቅሩ 4. ቃለአብ መንግስቱ አስተባባሪ 1. ዲ/ን እዮብ ተስፋዬ 2. ሳራ ተመስገን

መዝሙር ዘፍኖተ ትጉሃን — tgindex