የ27ተኛ ዙር ኮርስ ተማሪዎች ገፅ
Статистика- Последний пост
- 2 февр.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የ27ተኛ ዙር ኮርስ ተማሪዎች ገፅ pinned «« ወደ እግዚአብሔርም በብርቱ ይጩኹ ሰዎችም ሁሉ ከክፉ መንገዳቸውና በእጃቸው ካለው ግፍ ይመለሱ » ት. ዮናስ 3፥8 በላፍቶ ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት መመርያ ሰጪነት በጾመ ነነዌ ለተከታታይ ሶስት ቀናት በ25-05-2018ዓ/ም ጀምሮ በ27-05-2018ዓ/ም የሚጠናቀቅ አውደ ምህረት ማታ ጉባኤ ላይ የምንዘምራቸው መዝሙሮች በ25/05/2018ዓ/ም…»
« ወደ እግዚአብሔርም በብርቱ ይጩኹ ሰዎችም ሁሉ ከክፉ መንገዳቸውና በእጃቸው ካለው ግፍ ይመለሱ » ት. ዮናስ 3፥8 በላፍቶ ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት መመርያ ሰጪነት በጾመ ነነዌ ለተከታታይ ሶስት ቀናት በ25-05-2018ዓ/ም ጀምሮ በ27-05-2018ዓ/ም የሚጠናቀቅ አውደ ምህረት ማታ ጉባኤ ላይ የምንዘምራቸው መዝሙሮች በ25/05/2018ዓ/ም - ሰኞ ❖መክፈቻ መዝሙር. ❖መዝጊያመዝሙር _ አንደበቴም ያውጣ _ ንጉስ ውእቱ _ ሰላም ሰላም ለኪ _ ክብረ ቅዱሳን _ ፃድቃን ቡሩካን _ ጸለዩ ባስልዬስ በ26/05/2018ዓ/ም - ማክሰኞ ✞መክፈቻ መዝሙር ✞መዝጊያ መዝሙር _ ቸሩ ሆይ ቸሩ ሆይ ናና _ ይረድአነ _ ሰላም ለኪ እያለ _ ማርያም እምነ _ ይሰምዕ/2/እግዚአብሔር በ27/05/2018ዓ/ም - እሮብ ❖መክፈቻ መዝሙር ❖መዝጊያ መዝሙር _ መድኃኒዓለም አዳነን _ እንደ አንተ ያለ _ ትህትናሽ ግሩም ነው _ አንቲ ዘበአማን _ ኢየሃድጋ ማሳሰቢያ :- በተጠቀሱት የአገልግሎት ቀናት በጸሎት ከመጀመሩ በፊት ቀደም ብለን 11:00 ሰዓት ተገኝተን የአገልግሎት ልብስ /ልብሰ ስብሐት/ በመልበስ እንድናገለግል የአደራ መልዕክታችን ነው። ጉባኤ ከተጀመረ በኋላ እስከሚጠናቀቅ ከአውደ ምህረት ወደ ሰንበት ትምህርት ቤቱ አዳራሽ ወይም ቢሮዎች በመምጣት መቀመጥ የተከለከለ ነው።
የ27ተኛ ዙር ኮርስ ተማሪዎች ገፅ pinned «“ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፤ ከሚስቱም ጋራ ይጣመራል፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ።” ኤፌሶን 5:31 በሰንበት ትምህርት ቤታችን አገልጋይ የሆኑት ወንድማችን ግሩም ደምስ ❪ ተክለ ሚካኤል ❫ እና እኅታችን ብርቱካን ታደሠ ❪ወለተ ሰንበት ❫ ቅዳሜ በ23-05-2018ዓ/ም በሥርዐተ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ጋብቻቸውን ስለሚፈፅሙ በዚህ ሳምንት ሐሙስ በ21/05/2018ዓ/ም የቤት ለቤት…»
“ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፤ ከሚስቱም ጋራ ይጣመራል፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ።” ኤፌሶን 5:31 በሰንበት ትምህርት ቤታችን አገልጋይ የሆኑት ወንድማችን ግሩም ደምስ ❪ ተክለ ሚካኤል ❫ እና እኅታችን ብርቱካን ታደሠ ❪ወለተ ሰንበት ❫ ቅዳሜ በ23-05-2018ዓ/ም በሥርዐተ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ጋብቻቸውን ስለሚፈፅሙ በዚህ ሳምንት ሐሙስ በ21/05/2018ዓ/ም የቤት ለቤት የጸሎትና የምስጋና መርሐ ግብር ስለሚኖረን ሁላችንም የሰንበት ትምህርት ቤቱ አባላት በሙሉ ማታ 12:00ሰዓት ቤተ ክርስትያን ተገኝተን ተሰብስበን ቤታቸው በመሄድ ለዚህች ቀን ያደረሳቸውን አምላክ እንድናመሰግን የአደራ መልዕክታችን ነው ። አድራሻ :- ላፍቶ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ጀርባ ነው ።
መዝሙር
ጸናፅል
ቅኝት
🔸🔸 አሃዱ አካል 🔸🔸 አሃዱ አካል ተክለ ሚካኤል ወመርዐቱ ወለተ ሰንበት /2/ ዘአስተፃመረ/2/እግዚአብሔር /2/ ትርጉም:- ተክለሚካኤልና ሙሽራው ወለተሰንበት እግዚአብሔር ያጣመራቸው አንድ አካል ናቸው። ዜማው 👇
የ2018ዓ.ም የጥምቀት በዓል ሰፊ አገልግሎትን አስመክቶ የምስጋና መልዕክት የ2018ዓ.ም የጥምቀት በዓል በረድኤተ እግዚአብሔር በሃይማኖታዊ ሥርዓቱና በትውፊቱ መሠረት አክብረናል። ከሁሉ በፊት ጠብቆ ለዚህ ያደረሰን በበዓላቱም በሁሉ በኩል የረዳንን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን። * መላው የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት ዘማርያን እና ዘማርያት በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ መንገድ አስተዋጽኦ የነበራችሁን ሁሉ በሰንበት ትምህርት ቤታችን መዝሙር ክፍል ስም ድካማችሁንና አስተዋጽኦችሁን ለበረከት ያድርግላችሁ እያልን ይበልጡን አሁንም በመታዘዝ በፍቅር በጋራ ከፊት ያሉብንን የቤተክርስቲያንን አገልግሎቶች በትጋት እንድናፋጥን በዚህ አጋጣሚ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን። የነባር መደበኛ የመዝሙር ጥናት ሐሙስ በ14-05-2018ዓ/ም አይኖረንም መልዕክቱን ላልሰሙት ወንድም እህቶቻችን እንንገራቸው የፊታችን እሁድ በ17-05-2018ዓ/ም ጀምሮ የመዝሙር ጥናታችን በሳምንት ሁለት ቀን እሁድናሐሙስ የሚቀጥል ይሆናል። እግዚአብሔር አገልግሎታችንን ይቀበልልን የሰንበት ት/ቤቱ መዝሙር ክፍል ጥር 14ቀን 2018 ዓ.ም
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ለጥምቀት በዓል ሰፊ የመዝሙር አገልግሎት በነበረን የመዝሙር ጥናት ሂደት ስንት ቀን እንደተገኘን አቴንዳንስ ታይቶ አገልግሎቱ ላይ የተመደብን ዘማርያን
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи