የተ/ኢ/ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል
Статистикаበስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ! ይህ የቴሌግራም ገጽ በቦሌ ደ/ም/ቅ/ሚካኤል እና ጻ/አ/ጎርጎርዮስ ቤተ ክርስቲያን ተስፋ ኢየሩሳሌም ሰንበት ትምህርት ቤት ፈቃድ ለመዝሙር ክፍል ጥቅምት 13 ቀን 2015 ዓ.ም ተከፈተ ። በዚህም ቻናል ለጥናቱ አጋዥ የሆኑ ለምሳሌ መዝሙር ፣ ወረብ እና የተለያዩ የክፍሉ መልእክቶች የሚተላለፍበት የቴሌግራም ገጽ ነው ። መዝሙር ክፍል
- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 25
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 195
- 1/48двое суток
- 223
- 1/72трое суток
- 241
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
መልእክት ለአባላት ዛሬ ነሐሴ 7 ቀን ምሽት 12:00 መዝሙር ጥናት አለ። መዝሙር ክፍል
መልእክት ለአባላት ዛሬ ነሐሴ 3 ቀን መደበኛ መዝሙር ጥናት አለ። መዝሙር ክፍል
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ሐምሌ 26 2018 ዓ.ም 2:30-6:30 ለሚሠጠው ምዘና በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የሰ/ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚሰጠውን የ4ኛ ክፍል የማጠቃለያ ፈተና የተስፋ ኢየሩሳሌም ሰንበት ት/ቤት ሕፃናት ክፍል የ4ኛ፣ ክፍል ተማሪዎች የፈተና ቅድመ ዝግጅት የማጥቆር ልምምድ ሲያደርጉ።
መልእክት ለአባላት ቅዳሜ ሐምሌ 25 ቀን መደበኛ መዝሙር ጥናት አለ። መዝሙር ክፍል
መልእክት ለአባላት ሐምሌ 24 ቀን ወርኀዊ የሠርክ አገልግሎት አለ። ሰዓት ፦ 12:00 ቦታ ፦ ልብሰ ስብሐት ማስቀመጫ (መጠለያ) መዝሙር ክፍል
видео или голосовое, без подписи
መልእክት ለአባላት ቅዳሜ ሐምሌ 18 ቀን መደበኛ መዝሙር ጥናት አለ። መዝሙር ክፍል
ለሰ/ት/ቤታችን አባላት በሙሉ በአዲስ አበባ ሰ/ት/ቤት አንድነት መመሪያ ምርጫ ማስፈጸሚያ ሰነድ መሠረት መምረጥና መመረጥ የሚችሉ አባለት ተለይተው በሰ/ት/ቤቱ በማስታወቂያ ቦርድ ላይ የተለጠፈ በመሆኑ በተላለፈው ዝርዝር ላይ ጥያቄ ያላችሁ፣ በአንድነቱ መመሪያና ህግ መሠረት ስማችሁ ያልተላለፈ አባላት እስከ ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም ድረስ በአካል ጽ/ቤት በመገኘት ማነጋገር የምትችሉ መሆኑንን እናሳውቃለን። ለበለጠ መረጃ:- +251938648950/ +251913868651መጠቀም ትችላላችሁ።
"ለአርክቴክቶች በሙሉ የተሰጠ የበረከት ጥሪ! አብረን እንስራ፣ በረከቱንም እንካፈል!" የተስፋ ኢየሩሳሌም ሰንበት ትምህርት ቤት፣ ለሚያስገነባው ባለ 7 ወለል (G+7) ሕንጻ፤ የዲዛይን ሥራ ለማሰራት፣ እንዲሁም ቀደም ሲል እንደ አማራጭ የቀረቡ ዲዛይኖችን ለመገምገም እና በአዲስ መልክ የተሻለ ዲዛይን ለማሰራት አቅዷል። በመሆኑም፣ ሙያው ያላችሁ የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት፣ እንዲሁም የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ የሆናችሁ ሙያው ያላችሁ አርክቴክቶች በሙሉ፤ በዕለተ ረቡዕ ሐምሌ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት በ11:30 በሰንበት ትምህርት ቤት ጽ/ቤት እንድትገኙና በጉዳዩ ላይ ውይይት እንድናደርግ መንፈሳዊ ጥሪያችንን እናቀርባለን። በጉዳዩ ላይ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፦ +251 913 86 86 51 ወይም +251 970 75 03 89 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
እንኳን አደረሳችሁ ለሰ/ት/ቤታችን አባላት በሙሉ በነገው ዕለት ለሚካሄዱት ልዩ ልዩ የምርቃት መርሐ ግብራት ላይ በዝማሬ ስለምናገለግል አባላት በሙሉ ከጠዋቱ 1:00 ሰዓት ትልቁ አዳራሽ በመገኘት ልብሰ ሰብሐት በመልበስ እንድታገለግሉ እናሳስባለን ። ሰዓት ይከበር! ሐምሌ 12 ቀን 2018 ዓ.ም
የተ/ኢ/ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል pinned «የአገልግሎት ጥሪ: ለመደበኛ አባላት በሙሉ(ካልዓይ፣ሣልሳይ፣ራብዓይ) እንኳን አደረሳችሁ። ለአገልግሎት ይውሉ ዘንድ ታስበው የተሰሩ ስራዎች ክቡራን ሊቃነ ጳጳሳት ሐምሌ 12 ተገኝተው የሚመርቁ ሲሆን ለዚህም መርኃግብር የምናቀርበውን ዝማሬያት ለመዘጋጀት: ⨳ የፊታችን ሐሙስ ሐምሌ 9 ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ⨳ ቅዳሜ ሐምሌ 11 ከቀኑ 10:00 ሰዓት ጥናት ይኖረናል።»
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи