Охват к подписчикам
8,5%
ERR
Реакции к просмотрам
0,17%
6 на 26 постов
Пересылки к просмотрам
0,32%
11
Постов в день
2,1
всего 29
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 13 авг.ዛሬ ሀሙስ ነሀሴ 7/2018 ምሽት ከመግሪብ እስከ ኢሻ ሸጎሌ አካባቢ በሚገኘው ሰለፈነሷሊህ መስጂድ #ኢማናችን_እንዲጨምር በሚል ርዕስ በኡስታዝ ካሚል ጣሀ ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃቹሀል ። በአካባቢው የምትገኙ ወንድሞች እና እህቶች ተጋብዛችኋል ።1,92%
- 10 авг.ቤተሰባዊ ሃላፊነት! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أنفِقْ مِن طولِكَ على أهلِكَ، ولا ترفعْ عصاكَ عن أهلِكَ، وأخِفْهُم في اللهِ عزَّ وجلَّ﴾ “በአቅምህና በሀብትህ መጠን በቤተሰቦችህ ላይ ወጪ አድርግ፤ የተግሳፅና የስነ‐ስርዓት በትርህን (ተቆጣጣሪነትህን) ከቤተሰብህ ላይ አታንሳ፤ የላቀውን አላህንም እንዲፈሩ አድርጋቸው።” 📚 ሶሂህ አልዳቡል ሙፍረድ፡ 14 https://t.me/fethababora https://t.me/fethababora https://t.me/fethababora1,42%
- 13 авг.📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰#አልኽሚስ 3⃣0⃣ #ሰፈር1⃣4⃣4⃣8⃣ ሂ0,99%
- 11 авг.የአጅዋ ቴምር ጥቅም! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿العَجْوةُ مِن الجَنَّةِ، وفيها شِفاءٌمِن السُّمِّ﴾ “አጅዋ ከጀነት (ፍሬዎች) ናት። በእሷም ውስጥ ከመርዝ ፈውስ አለ።” 📚 ቲርሚዚ ሀሰን ብለውታል፡ 2066 https://t.me/fethababora https://t.me/fethababora https://t.me/fethababora0,68%
- 14 авг.https://youtu.be/G4cLrPphe80?si=FVRQSilYMi7D93an0,00%
- 14 авг.የላቀ ሐዲስ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إِنَّ أَعْظَمَ النَّاسِ أَجْرًا فِي الصَّلَاةِ أَبْعَدُهُمْ إِلَيْهَا مَمْشًى فَأَبْعَدُهُمْ، وَالَّذِي يَنْتَظِرُ الصَّلَاةَ حَتَّى يُصَلِّيَهَا مَعَ الْإِمَامِ أَعْظَمُ أَجْرًا مِنَ الَّذِي يُصَلِّيهَا ثُمَّ يَنَامُ﴾ “ከሰዎች ሁሉ ታላቅ ምንዳ (አጅር) የሚያገኘው በሶላት ዘንድ፤ ወደ መስጂድ ለመሄድ መንገዱ በጣም ሩቅ የሆነው፣ ከዚያም ቀጥሎ ሩቅ የሆነው ነው። እንዲሁም ሶላትን ከኢማሙ ጋር እስከሚሰግድ ድረስ የሚጠብቅ ሰው፤ ብቻውን ሰግዶ ወዲያው ከሚተኛው ሰው በላይ ታላቅ ምንዳ አለው።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 662 https://t.me/fethababora https://t.me/fethababora https://t.me/fethababora0,00%
- 14 авг.📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰ #ጁምዓ 0⃣1⃣ #ረቢዓል‐አወል1⃣4⃣4⃣8⃣ ሂ0,00%
- 14 авг.ዛሬ ነሀሴ 8/2018 ምሽት ከመግሪብ እስከ ኢሻ በነጃሺ ኢንተርናሽናል መስጂድ #የልብ_በሽታዎች በሚል ርዕስ ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም በኡስታዝ ካሚል ጣሀ ተዘጋጅቶ ይጥብቃቹሀል ። በአካባቢው የምትገኙ ወንድሞች እና እህቶች ተጋብዛችኋል ።0,00%
- 13 авг.https://youtu.be/cg1axGQFKp4?si=22iCcfvGHHu4QOQe0,00%
- 13 авг.ሁለቱም የእሳት ናቸው! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إذا تَواجَهَ المُسْلِمانِ بِسَيْفَيْهِما، فقتل أحدُهُما صاحبِه، فَهُما في النارِ قيل: يا رسولَ اللهِ: هذا القاتِلُ فما بالُ المَقْتُولِ؟ قال: أرادَ قَتْلَ صاحِبِه﴾ “ሁለት ሙስሊሞች በሰይፋቸው ለመገዳደል ቢገናኛኙ ገዳዩም ተገዳዩም የእሳት ናቸው አሉ። ሰሀቦችም አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ገዳዩስ እሺ በመግደሉ ይቀጣ ተገዳዩ እንዴት እሳት ሊያገኘው ይችላል? ብለው ጠየቁ። እሳቸውም ጓደኛውን ለመግደል ስላሰበ ነው አሉ።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 7083 https://t.me/fethababora https://t.me/fethababora https://t.me/fethababora0,00%
- 12 авг.#ኪታብ ሪያዱ ሷሊሂን #በፈትህ አባቦራ መስጂድ #ዘወትር ረቡዕ እና ጁመዓ ከመግሪብ- ዒሻ #በኡስታዝ ካሚል ጣሃ ደርስ በድምፅ ክፍል #17 መከታተልና መቅራት ትችላላችሁ። #እንዳያመልጥዎ0,00%
- 12 авг.ሐዲሰል ቁድሲ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿يقولُ اللهُ تَعالى: أنا عِنْدَ ظَنِّ عَبْدِي بي، وأنا معهُ إذا ذَكَرَنِي، فإنْ ذَكَرَنِي في نَفْسِهِ ذَكَرْتُهُ في نَفْسِي، وإنْ ذَكَرَنِي في مَلَإٍ ذَكَرْتُهُ في مَلَإٍ خَيْرٍ منهمْ، وإنْ تَقَرَّبَ إلَيَّ بشِبْرٍ تَقَرَّبْتُ إلَيْهِ ذِراعًا، وإنْ تَقَرَّبَ إلَيَّ ذِراعًا تَقَرَّبْتُ إلَيْهِ باعًا، وإنْ أتانِي يَمْشِي أتَيْتُهُ هَرْوَلَةً.﴾ “የላቀው አላህ እንዲህ ይላል፦ እኔ ልክ ባሪያዬ እንደጠረጠረኝ ነኝ። እኔን በሚያወሳ ጊዜ ከእሱ ጋር ነኝ። እኔን ለብቻው የሚያወሳኝ ከሆነ እኔ ብቻዬን አወሳዋለሁ። እኔን በሕብረት የሚያወሳኝ ከሆነ ደግሞ እኔ ከእሱ በተሻለ ስብስብ አወሳዋለሁ። ወደ እኔ የአንድ ስንዝር ርዝመት ከቀረበ እኔ ወደርሱ የአንድ ክርን ያህል እቀርበዋለሁ። ወደኔ የአንድ ክንድ ያህል ከቀረበ ደግሞ እኔ ወደርሱ የእርምጃ ያህል እቀርበዋለሁ። ወደኔ እየተራመደ የሚመጣ ከሆነም እኔ ወደርሱ በፍጥነት እሄዳለሁ።” 📚 ቡኻሪ (7405) ሙስሊም (2675) ዘግበውታል https://t.me/fethababora https://t.me/fethababora https://t.me/fethababora0,00%