ፈ/ሕ/ሰ/ት/ት መዝሙር ዜማ እና ግጥም መማማሪያ
Статистика- Последний пост
- 10 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 19
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 49
- 1/48двое суток
- 56
- 1/72трое суток
- 60
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
✞ ታቦር አበራ ✞ ታቦር አበራ ምድርን ከደናት ያደመና እንቅልፍ የለንም ታላቅ ነጎድጕድ ሆኗልና አነቃን ለምስጋና [፪] ሙሴም የቀደመው ሰዉ ኤልያስ ኃይለኛው ተገኝተዋል በታቦር ምስክርህ ሆነው እኛም ከገናናው ክብር ያ'ባቱን ቃል ሰምተናል በረዶ ሆኗል ልብሱ እፁብ እፁብ ብለናል አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ቃል ገብተህልኝ ነበር ልታሳየኝ ክብርህን ንገሥ ከሞት ገስግሰህ አይቸሃለሁ አሁን የሳት ፈረሶች አሉህ ታዋጊው የኔ ጌታ አርሙኒየም ደስ አለው ስሳራን ስለመታ አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► እጠብቅሃለሁኝ በምታልፍበት ቆሜ መብራቶቼን አብርቼ ነጩን ልብስ ተሸልሜ የዳዊት ልጆይ ግባ ኢየሱስ ወደቤቴ ብልኤል እልሀለሁ ድናለች ሰውነቴ አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ሁሉንም ብታከብር ሁሉንም ብትምረው ማነው ቸርነትህን የሚከለክለው ጠዋትም የተጠራ አምሽቶ የገባው ሆነዋል ባለዋጋ ከበዛው ስጦታው አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► የረዳኸው ይናገራል ያሰበከው በሕይወቱ አቤነዘር እያለ ይዘምር ባንደበቱ በደስታየም ቀን አለህ አይሃለሁ ከጎኔ ከነጋር አልቅሰሃ አሳዝኖህ ሀዘኔ መዝሙር| ዘማሪት| ምርትነሽ ጥላሁን ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇 •➢ ሼር // SHARE https://t.me/yemezmur_gexem https://t.me/yemezmur_gexem https://t.me/yemezmur_gexem ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ሃሌ-ሉያ አንተ ሰው ሆይ ሃሌሉያ አንተ ሰው ሆይ (4) ቡሄ መድረሱን ሰምተሃል ወይ ሀሌሉያ አንተ ሰው ሆይ መስማቱንማ ሰምቼ ነበር ሀሌሉያ አንተ ሰው ሆይ ከዚያ ቢያደርሰኝ ልዑል እግዚአብሔር ሃሌሉያ አንተ ሰው ሆይ እናቴ ሆይ.......... ሆ ይህን ባየሻ ........ሆ በቁርማ ዳቦ .......ሆ ሲጥለኝ ውሻ........ሆ ደጓ ጫማዋን ......ሆ አውልቃዋለች.......ሆ ውሃ ሲጠማ.........ሆ አጠጥታዋለች......ሆ የስዋ ውዳሴ .......ሆ ሆኖኛል ውይን ......ሆ ዘሬም ብዘምር ......ሆ እኖራለሁኝ ...........ሆ ዘምር በለው ተነሳ በገናን አንሳ (4) በእምነት እንውጣ .ሆ ከተራራው ላይ......ሆ ይታይ ብርሃኑ........ሆ ክብሩ ኤልሻዳይ....ሆ ሙሴን እንጠይቅ...ሆ የጥንቱን ነገር .......ሆ ምን እንደሚለው ...ሆ ጌታን ሲያናግር......ሆ ድምጹን እንስማ ....ሆ እንደ ትሁትነቱ.......ሆ እንቀበለው ..........ሳ እኛም በትሩን .......ሆ ዘምር በለው ተነሳ በገናን አንሳ (2) ተቁኙለት በልልታ ላዳኙ ጌታ(2) ተራራውማ ..........ሆ ነውና አምሳል.......ሆ ለቤተ ክርስቲያን...ሆ መንበረ ልዑል........ሆ ወጥተን እንጠይቅ .....ሆ ኤልያስን.............ሆ እንድንዳስሰው.....ሆ ጸጓራር ክንዱን....ሆ ሰማይ በትለጉም...ሆ ባህር ቢከፍል.......ሆ እሳት ብታወርድ.....ሆ ጠላትም ቢርድ......ሆ በሰረገላ ..............ሆ የተነጠከው...........ሆ ይህ ሁሉ ክብር .....ሆ በማን ስልጣን ነው....ሆ ለሁላችን መልካም ነው በዚህ መኖር(4) የእመብርሃን .........ሆ የምዬ ልጅ............ሆ ተጥሎ ላይቀር .....ሆ ተረስቶ ደጅ...........ሆ ሰአሊ ለነ .............ሆ ባለበት አፉ...........ሆ የጭንቁን እለት.....ሆ ተሰብሮ ሰልፉ......ሆ እንዳባቶቹ ............ሆ ቅኔን ተቀኘ.............ሆ ድንግል ስትረዳው....ሆ አይኑ ስላየ..............ሆ ተፈስሂ ደብረ ታቦር(2) ተፈስሂ አርሙኒየም (2) ባንቺ ላይ ታየ እግዚአብሔር ተፈስሂ አርሙንየም ሙሴ ስላለ ............ሆ መና ያውርዳል........ሆ ቅዱስ ኤልያስ.........ሆ ስጋ ያመጣል..........ሆ ዮሃንስንም............ሆ ጌታ ይወዳል.........ሆ መድኃኒታችን........ሆ ፈውስ ይሆነናል.....ሆ በዚህ እንድንኖር ...ሆ ዳሱን ጥለናል .....ሆ ዘምር በለው ተነሳ በገናን አንሳ (4) አባቴም ቤት..........ሆ አለኝ ለከት.............ሆ እናቴም ቤት ...........ሆሆ አለኝ ለከት...,..........ሆ ፍልሰታ ስትሆን.......ሆ የቆምኩባት............ሆ በድብረ ታቦር .........ሆ ያጌጥኩባት...........ሆ ዘምር በለው ተነሳ በገናን አንሳ(2) ተቀኙለት በልልታ ላዳኙ ጌታ(2) አመት አውዳመት "ድገምና" አመት "ድገምና" ያባብዬን ቤት "ድገምና" አመት "ድገምና" ይግባ በረከት "ድገምና" አመት "ድገምና" የማምዬ ቤት "ድገምና" አመት "ድገምና" ይትረፍረፍ በእውነት "ድገምና" አመት "ድገምና" ነሩ በሀይማኖት ጽኑ በጸሎት በተዋህዶ ቤት(4) የሰማይ ሰራዊት "በእምነት" ያድርጋችሁ "አሜን" አማኑኤል በጸጋ "በእምነት" ያኑራችሁ "አሜን" ከስጋ ወደሙ "በእምነት" ያድላችሁ "አሜን" ዘርን እደ አብርሃም "በእምነት" ያብዛላችሁ "አሜን" ይባረክ በእግዚአብሔር በእምነት ዘመናችሁ "አሜን"/2/ እድሜና ጤናውን በእምነት ያድላችሁ "አሜን" (2)
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ★ @zemariian ★ #ቡሄ_በሉ ቡሄ በሉ (፪) - - ሆ ልጆች ሁሉ - - ሆ የኛማ ጌታ - - ሆ የዓለም ፈጣሪ - - ሆ የሰላም አምላክ - -ሆ ትሁት መሀሪ -ሆ በደብረ ታቦር - - ሆ የተገለጠው - ሆ ፊቱ እንደ ፀሐይ - ሆ በርቶ የታየው -ሆ ልብሱ እንደብርሃን -ሆ ያንፀባረቀው -ሆ ድምጽህን ሰማና በብህሩ ደመና(፪) የቡሄው ብርሃን ለኛ መጣልን(፪) ያዕቆብ ዮሐንስ-ሆ እንዲሁም ጴጥሮስ-ሆ አምላክን አዩት - - ሆ ሙሴ ኤልያስ - ሆ አባቱም አለ - - ሆ ልጄን ስሙት - - ሆ ቃሌ ነውና - - ሆ የወለድኩት - - ሆ አዝ====== ታቦር አርሞንኤም-ሆ ብርሃን ታየባቸው ሆ ከቅዱስ ተራራ ሆ ስምህ ደስ አላቸው- ሆ ሰላም ሰላም - - ሆ የታቦር ተራራ - - ሆ ብርሀነ መለኮት - ሆ ባንቺ ላይ አበራ -ሆ አዝ====== በተዋህዶ - - ሆ ወልድ የከበረው - ሆ የእግዚአብሔር አብ ልጅ - - ሆ ወልደማርያም ነው - -ሆ ቡሄ በሉ - - ሆ ቡሄ በሉ - - ሆ የአዳም ልጆች - - ሆ ብርሃንን - - ሆ ተቀበሉ - -ሆ አዝ====== አባቴ ቤት - - ሆ አለኝ ለከት - - ሆ እናቴ ቤት - - ሆ አለኝ ለከት - - ሆ ከአጎቴም ቤት - - - ሆ አለኝ ለከት - ሆ ተከምሯል - - ሆ እንደ ኩበት - - ሆ አዝ====== የዓመት ልምዳችን - - ሆ ከጥንት የመጣው - - ሆ ከተከመረው - ሆ ከመሶቡ ይውጣ - ሆ ከደብረ ታቦር - - ሆ ጌታ ሰለመጣ - ሆ የተጋገረው - ሆ ሙልሙሉ ይምጣ - ሆ አዝ====== ኢትዮጵያውያን - -ሆ ታሪክ ያላችሁ - ሆ ባህላችሁን - ሆ ያዙ አጥብቃችሁ - ሆ ችቦውን አብሩት -ሆ እንዳባቶቻችሁ -ሆ ምስጢር ስላለው -ሆ ደስ ይበላችሁ -ሆ አዝ====== አባቶቻችን - - ሆ ያወረሱን - - ሆ የቡሄን ትርጉም - - ሆ ያሳወቁን - - ሆ እንድንጠብቀው - ሆ ለእኛ የሰጡን - ሆ ይህን ነውና - - ሆ ያስረከቡን - - ሆ አዝ====== ለድንግል ማርያም ሆ አሥራት የሆንሽ ሆ ቅዱሳን ጻድቃን - - ሆ የሞሉብሽ - - ሆ በረከታቸው - - ሆ ያደረብሽ - - ሆ ሁሌም እንግዶች - ሆ የሚያርፉብሽ -ሆ ሀገረ እግዚአብሔር -ሆ ኢትዮጵያ ነሽ ሆ አዝ====== ለሐዋርያት - - ሆ የላከ መንፈስ - - ሆ ዛሬም ለኢትዮጵያ -ሆ ጸጋውን ያፍስስ ሆ በበጎ ምግባር - ሆ እንድንታነጽ - - ሆ በቅን ልቦና - ሆ በጥሩ መንፈስ - - ሆ በረከተ ቡሄ - ሆ ለሁላችን፹ ይድረስ - ሆ ዓመት ዓውዳመት ድገም እና ዓመት ድገም እና በጋሽዬ ቤ ድገም እና ዓመት ድገም እና ያውርድ በረከት ድገም እና ዓመት ድገም እና ወርቅ ይፍሰስበት ድገም እና ዓመት ድገም እና በእማምዬ ቤት ድገም እና ዓመት ድገም እና ይግባ በረከት ድገም እና ዓመት ድገም እና ማርና ወተት ድገም እና ዓመት ድገም እና ይትረፍረፍ በእውነት ድገም እና ዓመት ድገም እና እንዲሁ እንዳላችሁ - -በፍቅር አይለያችሁ - - በፍቅር ላመቱ በሰላም - - በፍቅር ያድርሳችሁ - - በፍቅር ክርስቶስ በቀኙ - - በፍቅር ያቁማችሁ - - በፍቅር የመንግስቱ ወራሽ - - በፍቅር ያድርጋችሁ - - በፍቅር እንዲሁ እንዳለን - - በፍቅር አይለየን - - በፍቅር ለዓመቱ በሰላም - - በፍቅር ያድርሰን - - በፍቅር አማኑኤል በቀኙ - - በፍቅር ያቁመን - - በፍቅር የመንግስቱ ወራሽ - - በፍቅር ያድርገን - - በፍቅር የቅዱሳን መላክት የፃድቃን ሰማዕታት ረድኤት በረከት ይግባ በሁሉም ቤት በሁሉም ቤት(፪) ይግባ በረከት(፪) እንቁም በሃይማኖት ፀንተን በትጋት የአስራት አገር የአበው ቀደምት የቅዱሳን አባቶች ትውፊት ይገባልና ልንጠብቅ በእውነት ባህላችንን የአባቶች ትውፊት (፫) በህብረት_እናመስግን ለመቀላቀል_ሰማያዊውን_ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ★ @zemariian ★
በደብረ ታቦር ተገለጠ የመለኮት ክብር(2) ኑ እናመስግነው(4)ጌታችንን አማኑኤልን(2)
የታቦር ተራራ በጣም ደስ ይበልሽ(2) እግዚአብሔር መለኮቱን ስለገለጠብሽ(4)
ለረዲኦትየ ነአ ሰፊሐከ ክንፈ(2) ረዳኤ ምንዱባን(2)ሚካኤል በከመ ታለምድ ዘልፈ(2)
መልአከ ሰላምነ(4) ሚካኤል መልአከ ሰላምነ(6)
ሰዓል ወፀሊ ወፀሊ በእንቲ አነ(2) ሚካኤል መልአክ ሊቀ መላእክት(4)
መልአከ ምህረት ሚካኤል ሊቀ መላእክት(2) አብፅእ ፀሎተነ(2)ቅድመ መንበረ አብወወልድ ወመንፈስቅዱስ ሥላሴ ዋህድ(2)
በደብር በደብረ ታቦር(2) ሰባሕኩከ በደብር(4)
ወተወለጠ ራእዩ በቅድሜ ሆሙ ራእዩ በቅድሜ ሆሙ (2) ወአልሲሁኒ ኮነ ፀአዳ ከመበረድ(2)
አሀደ ለከ ወአሀደ ለሙሴ(2) ወአሀደ ለኤልያስ ንግበር ማህደረ(4)
ደብር ርጉእ ወደብር ጥሉል(2) ለምትኢትነስዑ ርጉአን አድባር(2) ደብር ዘሰምሮ እግዚአብሔር የሃድር ውስጤቱ እግዚአብሔር(2)
አማን በአማን (2)ተሰብሃ(4) በደብረ(5)ታቦር ተሰብሃ(2)
ይቤሎ ጴጥሮስ ለኢየሱስ ንንበር ዝየ ሊቅ ንንበር ዝየ(2) አሃደ ለከ ወአሃደ ለሙሴ ወአሐደ ለኤልያስ ንግበር ማህደረ(2)
በስመ ዚአከ(4) ይትፌስሁ በስመ ዚአከ(4)
እም ደብረ ታቦር(6) ወሪዶሙ(3)እም ደብረ ታቦር(6)
ፈ/ሕ/ሰ/ት/ት መዝሙር ዜማ እና ግጥም መማማሪያ pinned «የደብረ ታቦር መዝሙሮች 👇👇👇»
የደብረ ታቦር መዝሙሮች 👇👇👇
በሃምሳለ ርግበ ሰላም እለኪ ያሬድ ፈልፈለ ማርያም አንቲ መላእክት በሰማያት አክሊሎሙ መስቀሎ ለወልድ መስቀል ዘዮም በከመ ይቤ ምክሆሙ ለደናግል ፀሎትክሙ ማርያም ንፅህት ማርያም ርህርይተ ህሊና ኪያኪ ሰናይተ ክፍልኒ ቁመተ አብርሂ ማርያም አብርሂ ትርሲተ ወልድ እህትየ መርአት እህ ለማርያም ልዩ የሆነ እቴ ሙሽራዬ መስቀል በርሃን መስቀሉሰ ለክርስቶስ ሀበሩ ቃለ ርእዩ እበዩ መስቀል አብርሃ ዘዕጣን አንፀረ ጥልን በመስቀሉ ባርከን አባታችን