tgindex

Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)

описание

* Professional Tutorial service * Book online or via phone * Kg to university * Flashcards * online Tutorials Contact +251979795154 +251979795468 Youtube: https://www.youtube.com/@FidelTutorial To become a tutor join https://t.me/fideltutores

2 878
подписчиков

Лучшие посты

за три месяца
  • 14 июл.1 490 просмотров4 реакций3 пересылок

    ሰሚት አቅራቢያ ለምትገኙ ወላጆች በሙሉ፤ ልጆችዎ ክረምቱን በኮዲንግ፣ አርት፣ ቋንቋ፣ ዋና፣ ቴክዋንዶ እና ሌሎች ችሎታዎችን በዚህ ክረምት እንዲያዳብሩ እንዲሁም ስነምግባር እና የሚወዱትን ነገር እየተማሩ ክረምቱን እንዲያሳልፉ ባዘጋጀነዉ የሰመር ካምፕ 🎨 ላይ ያስመዝግቧቸዉ! 🚨 ይፍጠኑ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfBlIT5w85dh23vhvijJ6iqGxE4V6yrVCfuhO3sJw9i21zHuQ/viewform?usp=publish-editor በእነዚህ ስልክ በመደዉል ቦታ ይያዙ! ☎️ 0979795154 | 0979795468 📍አድራሻ: ሰሚት 2ኛ በር ኖህ ሪልስቴት ጊቢ

  • 9 июл.1 362 просмотров11 реакций1 пересылок

    ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉🎉 ፊደል ቱቶሪያል ለዘንድሮ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ሲያዘጋጃቸዉ የነበሩ ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ(100%) ማለፋቸዉን ስናበስር በደስታ ነዉ። Fidel Tutorial Your Academic Aid! Follow Fidel Tutorial on: 🌐 LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/ Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial Telegram: https://t.me/fideltutorial Website: https://www.fideltutorial.com

  • 20 июн.1 241 просмотров1 реакций4 пересылок

    #Grade12 #NationalExam የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበት የጊዜ ሰሌዳ ይፋ ሆነ። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበትን የጊዜ ሰሌዳ ይፋ አድርጓል። በዚሁ መሠረት በኦንላይን (Computer-based Testing (CBT) የሚፈተኑ ተፈታኞች በስድስት ዙር የሚፈተኑ ሲሆን ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ይፈተናሉ። ከአራተኛ እስከ ስድስተኛ ዙር የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች የሚፈተኑ ይሆናል። ፈተናውን በወረቀት የሚፈተኑ ተፈታኞች የተፈጥሮ ሳይንስ በሶስተኛ ዙር ላይ የሚፈተኑ ሲሆን የማህበራዊ ሳይንስ በአራተኛ ዙር በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚፈተኑ ይሆናል። (ዝርዝሩን ከላይ ይመልከቱ) @tikvahethiopia

  • 9 июл.1 185 просмотров3 реакций1 пересылок

    ልጆቻችሁ በኮዲንግ፣ ሮቦቲክስ፣ ስዕል፣ ቅርጻቅርጽ፣ ሙዚቃ፣ እግር ኳስ፣ የቅርጫት ኳስ፣ ዋና፣ ቴክዋንዶ እና ሌሎች ችሎታዎችን በዚህ ክረምት እንዲያዳብሩ ይፈልጋሉ? ስለዚህ ዛሬዉኑ ልጆችዎን በስነምግባር እና የሚወዱትን ነገር እየተማሩ ክረምቱን እንዲያሳልፉ ፊደል ቱቶሪያል ባዘጋጀዉ ሰመር ካምፕ 🎨 ላይ ያስመዝግቧቸዉ! 🚨 ይፍጠኑ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfBlIT5w85dh23vhvijJ6iqGxE4V6yrVCfuhO3sJw9i21zHuQ/viewform?usp=publish-editor በእነዚህ ስልክ በመደዉል በሚቀርቦት ማዕከል ቦታ ይያዙ! ☎️ 0979795154 | 0979795468 📍አድራሻ: ገርጂ፣ 4 ኪሎ፣ ልደታ፣ ጀሞ 1፣ ጀሞ 2

  • 7 июл.1 030 просмотров5 реакций4 пересылок

    የዘንድሮዉ ተወዳጅ ሰመር ካምፕ በፍጹም ልጆችዎን ሊያልፋቸዉ አይገባቸዉም 🎨 ቦታ ሳይሞላ ፈጥነው ያስመዝግቡ! 🏃‍♂️🏃‍♀️ የልጅዎን የነገ ስኬት ዛሬ ያረጋግጡ።👇 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfBlIT5w85dh23vhvijJ6iqGxE4V6yrVCfuhO3sJw9i21zHuQ/viewform?usp=publish-editor በእነዚህ ስልክ በመደዉል በሚቀርቦት ማዕከል ቦታ ይያዙ! ☎️ 0979795154 | 0979795468 📍አድራሻ: ገርጂ፣ 4 ኪሎ፣ ልደታ፣ ጀሞ 1፣ ጀሞ 2

  • 21 мая998 просмотров2 пересылок

    #NationalExam #Grade12 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከሰኔ 24 ቀን እስከ ሐምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ ይሰጣል። በዘንድሮው ሀገር ፈተና 564,219 ተማሪዎች ለፈተና ይቀመጣሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ያሳያል። ✅ የተፈጥሮ ሳይንስ ፦ 306,964 ተማሪዎች፤ ✅ የማህበራዊ ሳይንስ ፦ 257,255 ተማሪዎች ለፈተናው 667 ማዕከላት እንደተዘጋጁ ተገልጿል። ፈተናው በዋናነት በበይነ መረብ (Online) የሚሰጥ ሲሆን በተለያዩ አስገዳጅና ልዩ ምክንያቶች ቁጥራቸው አነስተኛ የሆኑ ተማሪዎች ብቻ በወረቀት ይፈተናሉ። Via @TikvahethMagazine

  • 29 июн.917 просмотров1 пересылок

    #ESSLCE የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ወደየተመደቡባቸው የመፈተኛ ማዕከላት መግባት ጀምረዋል። የ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና ከነገ ሰኔ 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ በስድስት ዙሮች ይሰጣል። የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም በበይነ መረብ እና በወረቀት የሚሰጥ ሲሆን፤ ፈተናውን ለመውሰድ 563,501 ተፈታኞች መመዝገባቸው ይታወቃል። @tikvahuniversity Follow Fidel Tutorial on: 🌐 LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/ Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial Telegram: https://t.me/fideltutorial Website: https://www.fideltutorial.com

  • 21 мая833 просмотров4 пересылок

    без подписи

  • 2 авг.705 просмотров1 пересылок

    без подписи

  • 2 авг.685 просмотров1 пересылок

    без подписи

  • 2 авг.669 просмотров2 пересылок

    без подписи

  • 2 авг.668 просмотров5 реакций1 пересылок

    🎉 Our Lebu Summer Camp has officially kicked off! 🌞 Yesterday was the start of an exciting 8-week journey filled with learning, creativity, friendships, and fun. 📚🎨⚽ We're so excited to watch our campers grow every week. በጣም ደስ ብሎናል! ልጆቻችን እየተማሩ እና እየተዝናኑ ያሉበትን ጉዞ ከእኛ ጋር ይከታተሉ። 💙 Stay tuned for weekly updates! #FidelSummerCamp #LearnAndPlay #SummerFun

  • 6 авг.646 просмотров2 пересылок

    без подписи

  • 6 авг.636 просмотров2 пересылок

    без подписи

  • 6 авг.632 просмотров2 пересылок

    без подписи

  • 4 авг.622 просмотров3 реакций1 пересылок

    Summer isn't just a break it's an opportunity to grow. ☀️📚 At Fidel, our Summer Learning Program is more than a camp. It's a chance for students to catch up, get ahead, and discover new passions. Through personalized remedial classes, skill-based learning, hands-on activities, and engaging experiences, we help every learner build confidence, strengthen academic foundations, and develop lifelong skills. This summer, don't just pass the time, invest in learning that lasts. Catch up. Learn more. Build new skills. Grow with Fidel. #FidelEducationalConsult #SummerLearning #RemedialProgram #LearningNeverStops #FutureReady #SkillsForLife

  • 4 авг.621 просмотров1 пересылок

    без подписи

  • 6 авг.563 просмотров1 реакций2 пересылок

    Behind every student's success is a tutor who believed in them. In 2018 E.C., 293 dedicated tutors worked with Fidel to support learners, inspire confidence, and shape brighter futures. We couldn't have achieved this impact without their passion and commitment. To celebrate their incredible contribution, we're recognizing 10 outstanding tutors this week. Today, we're proud to introduce the first 5. Thank you for your dedication, hard work, and the lasting impact you make in the lives of our students every single day. 💙📚 #FidelEducationalConsult #TutorAppreciation #ThankYouTutors #Education #MakingADifference

  • 6 авг.516 просмотров2 пересылок

    без подписи

  • 12 авг.377 просмотров1 пересылок

    без подписи