tgindex
❤ ኢትዮ ፍቅር ❤

❤ ኢትዮ ፍቅር ❤

Статистика
Последний пост
29 июл.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 425
−2 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
720
20 постов
Вовлечённость
50,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
205
1/48двое суток
234
1/72трое суток
253

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ይሄ ነገር ይቀጥል ወይስ ይቋረጥ ቤተሰብ

  • የ21ኛው ክፍለ ዘመን የገንዘብ ሚስጥር 🌟 ክፍል 1፡ 🛑 "ስራ" ብለን ያደግንበት ትልቁ ብዥታ 🛑 ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች! ዛሬ ህይወታችንን እና የኪሳችንን ጉዳይ በሚወስን አንድ ትልቅ ርዕስ ላይ ልንወያይ ነው። እስኪ እራሳችንን በታማኝነት እንጠይቅ... "ስራ ምንድን ነው?" ብለን ነው ያደግነው? ከህፃንነታችን ጀምሮ ወላጆቻችን ያስተማሩን፣ ማህበረሰባችን የቀረፀን፣ "ስራ ማለት ላብ ማፍሰስ ነው" ብለን ነው። ማለዳ ተነስቶ መሮጥ፣ መሯሯጥ፣ መሸከም፣ መቆፈር፣ መኮትኮት፣ እና አቧራ መጠጣት! አንድ ሰው በፀሀይ ተቃጥሎ ካልደከመ፣ ማታ አጥንቱ እስኪቆረቆረው ካልሰራ... "ስራ ሰራ" ተብሎ አይጠራም። የጉልበት ስራ ክቡር ነው፤ አባቶቻችን እኛን ያሳደጉት በዚህ የክብር ላብ ነው። ነገር ግን አንድ ሀቅ ልንገራችሁ... ዘመኑ ተቀይሯል! ዛሬ ላይ በጉልበቱ ብዙ የሚለፋው ሰው ሳይሆን፣ በአእምሮው (Smart) የሚሰራው ሰው ነው በህይወት የሚያሸንፈው። ላብ ብቻውን ሀብታም አያደርግም፤ ቢሆን ኖሮ ቀን ሙሉ ድንጋይ የሚሸከሙ እናቶች እና አባቶች የሀብት ጣሪያ ላይ በደረሱ ነበር። ታዲያ ዘመኑ የት ደረሰ? አዲሱ "ስራ" ምንድን ነው? በክፍል 2 አእምሯችሁን የሚያነቃ እውነታ ይዤላችሁ እመጣለሁ።

  • ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ በቀን 91ሺ የሚሰጥ አሪፍ አፕ አለ አሰሰተማማኝና በኢትዮጵያ ባንኮች ብር ማውጣት ትችላላችሁ እያወጣሁ ነው ከታች ባለው ሊንክ አፑን አውርዱትና ኑ አስረዳችኋለሁ https://static-cdn.tellowebs.com/web/invite.html#/invite-host?uid=1002944 invitation cide 1002944

  • ሰላም እንዴት ናችሁ  አዲስ platform ይዤላችሁ መጥቻለሁ 1.ፕላትፎርሙ party ላይ መቀመጥ ብቻ ሲሆን ለሴትም ሆነ ለወንድ እኩል ይሰጣል 2.በቀን 91ሺ point ይሰጣችኋል 3.. Commission  ከ8% እስከ 21% ይከፍላችኋል 4. Invite ስታደርጉ እስከ 70$ ድረሽ በየቀኑ ይሰጣል ፕላትፎርሙ አዲስ ስለሆነ ቀድማችሁ ብትገቡ ውጤታማ ትሆናላችሁ 5. ከታች ባስቀመጥኩት ሊንክ መግባት አለባችሁ  invitation ስለሚሰጥና በቀጥታ እኛን አግኝታችሁ መረዳት ትችሉ ዘንድ 6.አፑን አውርዳችሁ ፎርም ስትሞሉ Invitation code ማስገባት አትርሱ ኮዱን ከሊንኩ በታች አስቀምጥላችኋለሁ https://static-cdn.tellowebs.com/web/invite.html#/invite-host?uid=1002944 code  1002944

  • ጊዜ + Data = ስራ ጊዜ መድባችሁ Data ወይም Wifi ሞልታችሁ ባልሆነ ነገር Online የተቀመጣችሁ ልጆች ወደ ስራ ቀይሩት  Party ብቻ የሚሰራበት Live የሌለው አሪፍ ፕላትፎርም አለው የቀን እንዲሁም ወርሀዊ ተከፋይ ትሆናላችሁ ስለ ስራው ትንሽ ልበላችሁ ወደ ፕላትፎርሙ ተመዝግባችሁ ስትጨርሱ spin እያደረጋችሁ በቀን እስከ 200$ መስራት ትችላላችሁ ለሰትና ለወንድ እኩል ይከፍላል 1.Party  ብቻ ነው Live የለውም 2.በቀን 100ሺ ይሰጣል 3. በ Follow ይከፍላል ስለዚህ Follow አደራርጋችኋለሁ  4. Treasure box  በቀን 2000 5.  Laky box እስከ 1000 ድረስ ይሰጣል ፕላትፎርሙ እጂግ ተመራጭና ተወዳዳሪ የሌለው  ሲሆን ገብታችሁ ስታዩት እጅግ ውብ ገፅታ አለው ትወዱታላችሁ ቀድሞ የጀመረ ተጠቃሚ ስለሆነ ቀድማችሁ ለመጀመር በቴሌግራም አዋሩኝ እመኑኝ ትጠቀሙበታላችሁ! ማሳሰቢያ:- ከእናንተ ምንም ክፍያ አይጠበቅባችሁም እኔም በሚገባ አሰለጥናችኋለሁ! መልካም እድል ይግጠማችሁ!!!! ከታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ መጥቻለሁ ብላችሁ ፃፉልኝ  ወይም @Ebro9721  ላይ   አናግሩኝ https://t.me/ebrofamily

  • ስልካችሁን ብቻ በመጠቀም  ስራ መስራት ለሚፈልጉ  ጊፍት ቻሌንጅ አዘጋጅቻለሁ ፕላትፎርሙ ከሚሰጣችሁ ከፍተኛ Reward በተጨማም ቀድመው ገብተው ስራ ለጀመሩ 15 ሰዎች ብቻ ከ10ሺ ጀምሮ የስጦታ ፓኬጅ አዘጋጅቻለሁ   ገብታችሁ ስራ ጀምሩ እኔ ስለማስረዳችሁ በስኬት ትወጡታላችሁ አትጨነቁ ባስቀመጥኩላችሁ User inbox ከቻሌንጁ ነው የመጣሁ በሉኝ ስማችሁን መዝግቤ እይዛለሁ መልካም እድል!!! @Ebro9721

  • 10 $  አውጥቻለሁ  ከዛ  20$  አወጣሁ አሁን ደግሞ እንደምታዩት 43.9$  አለኝ 50$  ሲሞላ አወጣዋለሁ ስለዚህ ስራው እጂግ ተመራጭ ነው ኑ አብራችሁኝ ስሩ በደንብ አስረዳችኋለሁ ጎበዝ ከሆናችሁ ደግሞ የወር ደሞዝተኛም ትሆናላችሁ አሪፍ ለሚሰራ ሰው እኔም ድጋፍ እሰጣለሁ !  የምፈልገው ነገር ቢኖር   time + data  ስራ ላይ ማድረጋችሁን ብቻ ነው! አብራችሁኝ መስራት የምትፈልጉ ስራ ወዳዶች ብቻ ከታች ባስቀመመጥኩት adress አዋሩኝ Support አደርጋችኋለሁ የቴሌግራም ግሩፕ   Ebro fam   https://t.me/ebrofamily User Ebro9721 በዚህ ልታገኙኝ ትችላላችሁ  እመኑኝ ትጠቀማላችሁ

  • 10 $  አውጥቻለሁ  ከዛ  20$  አወጣሁ አሁን ደግሞ እንደምታዩት 43.9$  አለኝ 50$  ሲሞላ አወጣዋለሁ ስለዚህ ስራው እጂግ ተመራጭ ነው ኑ አብራችሁኝ ስሩ በደንብ አስረዳችኋለሁ ጎበዝ ከሆናችሁ ደግሞ የወር ደሞዝተኛም ትሆናላችሁ አሪፍ ለሚሰራ ሰው እኔም ድጋፍ እሰጣለሁ !  የምፈልገው ነገር ቢኖር   time + data  ስራ ላይ ማድረጋችሁን ብቻ ነው! አብራችሁኝ መስራት የምትፈልጉ ስራ ወዳዶች ብቻ ከታች ባስቀመመጥኩት adress አዋሩኝ Support አደርጋችኋለሁ የቴሌግራም ግሩፕ   Ebro fam   https://t.me/ebrofamily User Ebro9721 በዚህ ልታገኙኝ ትችላላችሁ  እመኑኝ ትጠቀማላችሁ

  • በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አነጋጋሪው ፕላትፎርም ስራ ጀምሯል 1. በቀን 100ሺ ይሰጣል 2. በ Follow ይከፍላል ስለዚህ Follow አደራርጋችኋለሁ  3. Treasure box  Every 5min 400 ይሰጣል 4.  Laky box እስከ 1000 ድረስ ይሰጣል ፕላትፎርሙ እጂግ ተመራጭና ተወዳዳሪ የሌለው ሲሆን ሲሆን ከብታችሁ ስታዩት እጅግ ውብ ገፅታ አለው ትወዱታላችሁ ቀድሞ የጀመረ ተጠቃሚ ስለሆነ ቀድማችሁ ለመጀመር በቴሌግራም አዋሩኝ እመኑኝ ትጠቀሙበታላችሁ! ማሳሰቢያ:- ከእናንተ ምንም ክፍያ አይጠበቅባችሁም እኔም በሚገባ አሰለጥናችኋለሁ! መልካም እድል ይግጠማችሁ!!!! ከታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ መጥቻለሁ ብላችሁ ፃፉልኝ  ወይም @Ebro9721  ላይ   አናግሩኝ https://t.me/ebrofamily

  • видео или голосовое, без подписи

  • ስራ መስራት የምትፈልጉ ኑ እንስራ በቴሌግራም አውሩኝ በትክክል ይከፍላል በቀን 100ሺ ይሰጣል ለሳምንት @Ebro9721

  • 7 апр.1 1501

    እጅግ በጣም ብዙ የተባለለት አነጋጋሪ አዲስ ፕላትፎርም ነገ ስራ ይጀምራል በቀን 7ሺ የሚሰጥ ምርጥ ፕላትፎርም ሲሆን እጅግ ውብ ገፅታ አለው ቀድሞ የጀመረ ተጠቃሚነው እና ቀድማችሁ ለመጀመር በቴሌግራም አዋሩኝ Ebro fam ብለው Search በማድረግ ወይም @Ebro9721 ላይ አናግሩኝ

  • 25 мар.1 0501

    " ቀይ ስጋ እና ስብ የበዛበት ምግብ በተደጋጋሚ የሚበላ ሰው ለአንጀት ካንሰር ይዳርጋል፤ አመጋገብ ላይ ጥንቃቄ ይደረግ " - ፕሮፌሰር ብርሀኑ ቆጢሶ በዓለም አቀፍ ደረጃ በየዓመቱ አንድ ሚሊዮን የሚጠጉ ዜጎች በአንጀት ካንሰር እንደሚጠቁ መረጃዎች ያሳያሉ። በኢትዮጵያም በየዓመቱ ከሚመዘገቡ 80 ሺህ አዳዲስ የካንሰር ታማሚዎች መካከል ከ6 ሺህ በላይ የሚሆኑት በዚሁ በሽታ የሚጠቁ ወንዶች ናቸው። ሆኖም ትክክለኛው ቁጥር ከዚህም በላይ ሊሆን ይችላል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ይህን መረጃ ያገኘው የጤና ሚኒስቴር ከጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ጋር በመተባበር የመጋቢት ወር " የአንጀት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር " መሆኑን ምክንያት በማድረግ በሽታውን ለመከላከል ባዘጋጁት የንቅናቄ መድረክ ላይ ነው። በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ትልቁ አንጀት ቀዶ ህክምና ሰብ ስፔሻሊቲ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ቆጢሶ ፤ " የአንጀት ካንሰር ከ50 ዓመት በላይ ባላቸው ሰዎች ላይ እየጨመረ ይሄዳል ቢባልም፣ በሀገራችን ግን ከ50 ዓመት በታች ያሉ #ወጣቶችም በዚህ በሽታ እየተጠቁ ነው " ብለዋል። ​ፕሮፌሰር ብርሀኑ ቆጢሶ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በዝርዝር ምን አሉ ? " የአንጀት ካንሰር እንደማንኛውም ካንሰር ድንገት የሚከሰት ነው። በሽታው የሚጀምረው የአንድ ሴል የእድገት ሁኔታ ሲለወጥ በሚፈጠር እብጠት ወይም ዕጢ ነው። ​ ​ይህ በሽታ በቁጥራዊ መረጃዎች ሲታይ ሲጋራ በሚያጨስ ሰው ላይ በዝቶ ይታያል። በጣም ጠጪ በሆነ ሰው ላይ መጠኑ የበለጠ ይታያል። ሲጋራ የማያጨስ ሰው የአንጀት ካንሰር ፈጽሞ አይዘውም ማለት ግን አይቻልም። ቀይ ስጋ እና ስብ የበዛበት ምግብ በተደጋጋሚ የሚበላ ሰው ከሆነ ለአንጀት ካንሰር ይዳረጋል። በጥናትም የተረጋገጠ ነው። በተቻለ መጠን አመጋገብ ላይ ጥንቃቄ ማድረግ ተገቢ ነው። ​ይህ በሽታ ከ50 አመት በላይ ባላቸው ሰዎች ላይ እየጨመረ እንደሚሔድ አለም አቀፍ መረጃዎች ይገልጻሉ። ጥናቶችም ያሳያሉ። እኛ ጋር ስንመጣ ከ50 አመት በታች ያሉ ወጣቶች በዚህ በሽታ እየተጠቁ ነው ያሉት። በሽታውም እየጨመረ ነው። ​አሁን ባለን መረጃ መሰረት ኢትዮጵያ ውስጥ በወንዶች ላይ ካንሰሩ በብዛት እየታየ ነው። ስለዚህ በወንዶች ላይ የመጀመሪያው ካንሰር በሽታ ሆኖ እየተመዘገበም ነው። በዚህ በሽታ ሴቶች አይጠቁም ማለት አይቻልም። ሴቶች ላይ ግን ከጡት እና ከማህጸን በር ጫፍ ካንሰር በመቀጠል ሶስተኛ ደረጃ ላይ ያለ በሽታ ነው። የበሽታው ምልክት የሚታየው በሽታው አድጎ ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሷል በምንልበት ጊዜ ነው። በሽታው በውስጣችን ሆኖ ምንም የህመም ስሜት ላይሰማን ይችላል። ግን አልፎ አልፎ ፦ - የማስቀመጥ፣ - ደም የቀላቀለ እና ንፍጥ ነገር ያለበት ተቅማጥ መኖር ቀዳሚ ምልክቶቹ ናቸው። እንዲህ አይነት ምልክቶች ሲታዩ ወደ ጤና ተቋማት መሔድ አስፈላጊ ነው። ​በአሁኑ ወቅት ህክምናው የሚሰጥባቸው ጥቁር አንበሳ፣ ቅዱስ ጳውሎስ፣ ዳግማዊ ምኒልክ፣ የካቲት 12 እና ጦር ሀይሎች ሆስፒታል ላይ ነው። የሰለጠነ ባለሙያ አስቀምጠናል በእነዚህ ቦታዎች ህክምናውን ማግኘት ይቻላል " ብለዋል። በጤና ሚኒስቴር የበሽታ መከላከል እና መቆጣጠር መሪ ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ሕይወት ሰለሞን በበኩላቸው ፥ " ከ6,000 በላይ ሰዎች በአንጀት ካንሰር ይጠቃሉ ይባል እንጂ ይህ ቁጥር ትክክለኛ አይደለም፤ የበሽታውን መጠን የሚገልጽ አይደለም። ካልሆነ የበሽታውን ክብደት ማሳወቅ አንችልም፣ ከዚህ በኋላ የተቀናጀ ጥናት ማድረግ ይኖርብናል " ሲሉ አሳስበዋል። አክለው " በሽታው ለታማሚው ራሱ በቀላሉ የሚታወቅ አይደለም። ስለዚህ እንደ ሀኪም ህብረተሰቡን የበሽታውን ምልክት ማሳየት፣ መግለፅ እና ለበሽታው አጋላጭ የሆኑትን ነገሮች ማሳወቅ ስራችን መሆን አለበት " ብለዋል። " ​ብዙ ጊዜ በተቅማጥ የሚጠቁ ሰዎች አንድ እና ሁለት ጊዜ ከታዩ በኋላ ሁሌም የሆድ ጥገኛ ተህዋሲ ተብሎ ስለሚታሰብ በዚያው እየቆየ እንደሚሄድና በመጨረሻ ወደ ህክምና ሲመጡ በሽታውን ለማከም አዳጋች ነው " ሲሉ ገልጸዋል። አዲስ አበባ https://www.facebook.com/groups/768432501787516/?ref=share&mibextid=NSMWBT

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 🐀 አይጡና ፈረሱ፦ ትልቁን ምስል ማየት! 🐎 በአንድ ወቅት፣ በአንድ ትልቅ በረት ውስጥ የሚኖር አንድ በጣም ትዕቢተኛ አይጥ 🐀 ነበረ። ይህ አይጥ አንድ ቀን በሚኖርበት ቤት ያለ ፈረስ ጭራ ላይ ተንጠልጥሎ መዝናናት ፈለገ፡፡ አደረገውም፣ ፈረሱ በድንገት ጭራውን ሲያወዛውዘው አይጡ እጅግ ርቆ ተወረወረ። በዚህ ሳቢያ፡- አይጡ ተናዶ እንዲህ ሲል ዛተ፦ "ይህ ፈረስ እኔን እንዴት ይንቀኛል? እኔ እኮ የዚህ በረት ዋና አስተዳዳሪ ነኝ! ነገ ስራዬን አሳየዋለሁ።" አለ፡፡ በማግስቱ አይጡ የፈረሱን ልጓም ማላመጥና መቁረጥ ጀመረ። "ልጓሙን ከቆረጥኩት ፈረሱ መሄጃ ያጣል ፈዞ ቤት ይውላል፣ በጌታውም ዘንድ ይጠላል" ብሎ አሰበ። አይጡ ሌሊቱን ሙሉ ደክሞ ልጓሙን በጣጥሶ ጨረሰ። በማግስቱ ጌታው መጣና የፈረሱ ልጓም ተቆርጦ ሲያይ እጅግ ተናደደ። ነገር ግን ጌታው ያደረገው ነገር አይጡ ያልጠበቀው ነበር። ጌታው "ልጓሙ የተቆረጠው አይጥ እዚህ በረት ውስጥ አለ ማለት ነው?" ብሎ በማሰቡ፣ ሶስት ድመቶችን 🐈 አምጥቶ በረቱ ውስጥ ዘጋባቸው። አይጡ በድንጋጤ እየተንቀጠቀጠ እንዲህ አለ፦ "ምነው ባልቸኮልኩ! እኔ የፈረሱን መሄጃ የዘጋሁ መስሎኝ ነበር፤ ነገር ግን የራሴን መቃብር ቆፈርኩ። በትልቁ ጠላቴ ላይ ያደረስኩት ጉዳት፣ እኔን ለከፋ አደጋ አጋለጠኝ።" አለ፡፡ ሀሳቡን ሳይጨርስ የድመት ሲሳይ ኾነ፡፡ 🧠 ይህ ታሪክ በስነ-ልቦናው ዓለም "The Boomerang Effect" (ተመላሽ ጉዳት) የሚባለውን ይገልጻል። ብዙ ጊዜ በንዴት ወይም በበቀል ስሜት የምንወስዳቸው እርምጃዎች ከሚዛን የወጡ ምክንያታዊ ያልኾኑ ሊኾኑ ስለሚችሉ መጠንቀት አለብን፡፡ አስታውሱ:- ከመቁረጥህ በፊት አስብ: ማንኛውንም ግንኙነት ወይም ዕድል ከመቁረጥህ በፊት፣ ያ ነገር መኖሩ የሚጠቅምህን "ጥላ" አስታውስ። ትልቁን ምስል ተመልከት: ዛሬ የምታደርገው በቀል ነገ የአንተን ደህንነት ያናጋው እንደሆነ መመርመር ብልህነት ነው። ንዴትን ተቆጣጠር: ንዴት የሰላ አዋቂ ቢሆንም፣ የሚቆርጠው ግን ባለቤቱን ነው። በንዴት ጊዜ ውሳኔ አትስጥ። ጥገኛ መሆንህን እወቅ: በህይወት ውስጥ ሁላችንም የአንዱ ህልውና ለሌላው ያስፈልጋል። ሌላውን ለመጣል ስትሞክር አብረህ እንዳትወድቅ ተጠንቀቅ። ❓ ጥያቄ ለእናንተ፦ "ለአፍታ ንዴት ተሸንፌ የቆረጥኩት ግንኙነት ወይም የጣልኩት ዕድል መልሶ ጎድቶኛል" የምትሉበት አጋጣሚ አለ? ያንን ስህተት ዛሬ ላለባችሁ ብልሃት እንደ ምንጭ ትጠቀሙበታላችሁ? 👇💭 ምንጭ፦ የኢትዮጵያ የጥበብ ታሪኮችና ስነ-ልቦናዊ ትንታኔዎች ✅ LIKE በማድረግ ብርታት ይሁኑን! ✅ SHARE በማድረግ ለወዳጆችዎ ያጋሩ! ✅ FOLLOW በማድረግ በየቀኑ አዳዲስ ታሪኮችንና ስነ-ልቦናዊ ምክሮችን ያግኙ! #ተረት #ስነልቦና #አነቃቂ #ብልሃት #ህይወት #ኢትዮጵያ #ዓለምነህአዛናው #EthioPsychology #LifeLessons #Wisdom #Success #AmharicMotivation #Ethiopia #Mindset

  • видео или голосовое, без подписи

  • 🐍 ባለ ውለታውና እባቡ፦ ክፉን በደግነት? ⚖️ በአንድ ወቅት፣ አንድ ደግ መንገደኛ 🚶‍♂️ በጫካ ውስጥ ሲጓዝ በጫካ እሳት ተከቦ ሊሞት የተቃረበ አንድ ትልቅ እባብ 🐍 ያያል። እባቡም በለቅሶ "እባክህ አድነኝ! ውለታህን ፈጽሞ አልረሳም" ብሎ ለመነው። መንገደኛው አዝኖለት በያዘው ከረጢት እባቡን ጨምሮ ከእሳቱ አወጣው። ልክ ከእሳቱ ወጥተው ደህንነቱ የተጠበቀ ቦታ ሲደርሱ ግን እባቡ ከከረጢቱ ወጥቶ መንገደኛውን ሊነድፈው ተሰናዳ። መንገደኛው ደነገጠ! "እንዴ? እኔ እኮ ከሞት አተረፍኩህ፤ ለምን ትነድፈኛለህ?" ሲል ጠየቀው። እባቡም "የአሁኑ ዘመን ሰዎች እኮ ውለታን በክፋት ነው የሚመልሱት፤ እኔም እንደናንተ ላድርግ እንጂ" አለው። መንገደኛው ግን "ይህ ፍትህ አይደለም! እስኪ ለዳኞች አማክረን ፍርዳቸውን እንስማ" አለ። እባቡም ተስማማ። * መጀመሪያ በሬን 🐂 ጠየቁ፦ በሬውም "እኔ በሬ ነኝ፤ ለሰው ልጅ እርሻ አርሳለሁ፣ ጭነት እሸከማለሁ፤ መጨረሻዬ ግን እርጅና ሲመጣብኝ ለስጋዬ መታረድ ነው። ስለዚህ የሰው ልጅ ውለታን በክፋት ይመልሳል፤ እባብ ሆይ ንደፈው!" አለ። * ቀጥለው ዛፍን 🌳 ጠየቁ፦ ዛፉም "እኔ ዛፍ ነኝ፤ ለሰው ልጅ ጥላ እሆናለሁ፣ ፍሬ እሰጣለሁ፤ እሱ ግን የጥላዬ ስር ሆኖ እኔኑ በምሳር ይቆርጠኛል። ስለዚህ ውለታ በክፋት ይመልሳል፤ እባብ ሆይ ንደፈው!" አለ። እባቡ ሊነድፈው ሲዘጋጅ ብልጥቷ ጦጣ 🐒 መጣች። ታሪኩን ሰምታ እንዲህ አለች፦ "ይህ ፍርድ እንዲጸና ግን እባቡ መጀመሪያ እንዴት ከረጢቱ ውስጥ እንደነበረ ማየት አለብኝ።" እባቡ መጀመሪያ የነበረበትን ለማሳየት ወደ ከረጢቱ ተመልሶ ገባ። ያኔ ጦጣዋ ለመንገደኛው በዓይኗ ጠቀሰችው። መንገደኛውም ወዲያውኑ የከረጢቱን አፍ አጥብቆ አሰረው። ጦጣዋም እንዲህ አለችው፦ "ውለታን በክፋት ለሚመልስ ፍጥረት፣ መልሱ ይሄው ነው!" መንገደኛውም ከሞት ተረፈ። ከሃዲው እባብም ከረጢት ውስጥ እንዳለ ተቀጥቅጦ ተገደለ። 💡 ከታሪኩ የምንማረው ውለታ ቢስነት መጨረሻው ጥፋት ነው። በህይወታችን መልካም ለዋሉልን ሰዎች ክፉ መመኘት የለብንም። "ውለታ ቢስን እግዚአብሔር አይወድም" እንዲሉ! ደግሞም እንደ ጦጣዋ ብልህ መሆን ከክፉዎች ተንኮል ያድናል። ❓ ጥያቄ ለእናንተ፦ ውለታ ውላችሁ በክፋት የተመለሰላችሁ አጋጣሚ አለ? ለሰው ልጅ ደግነት ማድረግ ይቆጫችኋል? አስተያየታችሁን በኮሜንት አጋሩን! 👇💭 አዘጋጅ፦ ዓለምነህ አዛናው ምንጭ፦ የኢትዮጵያ የቃል ታሪኮች ✅ LIKE በማድረግ ደግነትን ይደግፉ! ✅ SHARE ⚫ #ተረት #ኢትዮጵያ #ውለታ #ደግነት #ብልሃት #አስተማሪ #ዓለምነህአዛናው #EthioStories #AmharicFables #Wisdom #Ethiopia #Motivation

  • видео или голосовое, без подписи

  • በትርፍ ጊዜ ስራ ስሩ ጊዜ አታባክኑ ዳታችሁን ያለ ስራ ወይም ብር ሳትሰሩበት በከንቱ አታባክኑት እኔ ጋር ምርጥ የ Online ስራ አለ ኑ አብረን እንስራ

❤ ኢትዮ ፍቅር ❤ — tgindex