𝐓𝐓𝐒 𝐟𝐫𝐞𝐬𝐡𝐦𝐚𝐧✨🫧
Статистикаᵗᵒᵍᵉᵗʰᵉʳ ᵗᵒ ˢᵘᶜᶜᵉˢˢ 'ᵗᵗˢ' TTS Academy is a bridge to academic and career success. Whether you are a struggling university freshman trying to boost your GPA, or a graduate preparing for your CoC licensing exam. Contact @Freshman_success_bot
- Последний пост
- 07:30
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 34
- Всего постов
- 123
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Образование
- В каталоге с
- 12 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 343
- 1/48двое суток
- 393
- 1/72трое суток
- 423
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
🔴2018 freshman የጨረሳችሁ ልጆች 2019 ሁለተኛ ድግሪ መማር ብትፈልጉ 2018 የዩንቨርስቲ ውጤታችሁ ተይዞላችሁ ከ2ኛ ከአመት ነው የሚትጀምሩት💟 Information flows as nile river
በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች የሕግ ትምህርት (Law/LL.B) በአሁኑ ወቅት 5 ዓመታት የሚፈጅ ሲሆን፣ ማህበራዊ ፍትህን ለማስፈን እና የሀገርን የህግ የበላይነት ለመጠበቅ ወሳኝ የሆነ የትምህርት ዘርፍ ነው። ስለ ህግ ትምህርት፣ ስራ እድሎች እና ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር መረጃ እነሆ፦ 1. የትምህርት ዓመታት ክፍፍል 1ኛ ዓመት (Freshman Year): አጠቃላይ የዩኒቨርሲቲ ኮርሶች እና መግቢያ የህግ ትምህርቶች። 2ኛ ዓመት (Foundational Laws): • የህግ ታሪክ እና ፍልስፍና። • የህገ-መንግስት ህግ (Constitutional Law)። • የውል ህግ (Law of Contracts)። 3ኛ እና 4ኛ ዓመት (Core Laws): • የወንጀል ህግ (Criminal Law)። • የፍትሐ ብሔር ህግ (Civil Law/Property Law)። • የአስተዳደር ህግ (Administrative Law)። • የንግድ ህግ (Commercial Law)። • የሰብአዊ መብቶች ህግ (Human Rights Law)። 5ኛ ዓመት (Advanced & Practical): • የሙከራ ችሎት (Moot Court) ልምምድ። • የምረቃ ጽሁፍ (Senior Thesis)። • የተግባር ልምምድ (Externship)። 2. የሥራ ዕድሎች እና መስኮች (Job Opportunities) የህግ ተማሪዎች ሲመረቁ ሰፊ የስራ አማራጭ አላቸው፦ 1. ዳኝነት (Judiciary): በየደረጃው ባሉ ፍርድ ቤቶች ረዳት ዳኛ ወይም ዳኛ በመሆን ማገልገል። 2. ዐቃቤ ህግ (Prosecution): በመንግስት በኩል የወንጀል ክሶችን መመስረትና መከራከር። 3. ጥበቃ/ጠበቃ (Advocacy/Lawyer): በግል የህግ ምክር መስጠትና ፍርድ ቤት ቀርቦ መከራከር። 4. የህግ አማካሪ (Legal Counsel): በባንኮች፣ በትልልቅ ኩባንያዎች እና ኢንሹራንሶች ውስጥ የህግ ክፍልን መምራት። 5. መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች (NGOs): በሰብአዊ መብት፣ በሴቶችና ህጻናት መብት እንዲሁም በዲሞክራሲ ተቋማት ውስጥ መስራት። 6. ዲፕሎማሲ (Diplomacy): በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና በአለም አቀፍ ድርጅቶች (እንደ AU እና UN) ውስጥ መስራት። 7. መምህርነት (Academia): በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ማስተማር። 3. ትምህርቱን የሚሰጡ ዋና ዋና ዩኒቨርሲቲዎች 4. ለተማሪዎች የሚሰጥ ምክር • ንባብ፦ የህግ ትምህርት ሰፊ ንባብና ትንታኔ (Analysis) ይጠይቃል። • (Exit Exam): በቅርቡ በወጣው ህግ መሰረት ማንኛውም የህግ ተማሪ የመውጫ ፈተና ማለፍ አለበት (ይህ በጣም ወሳኝ ነው)። • ቋንቋ፦ የአማርኛ እና የእንግሊዘኛ ቋንቋ የመግለጽና የመከራከር ብቃትን ማሳደግ ለስኬታማ ጠበቃነት መሰረት ነው። "ህግን ማወቅ ራስንና ሀገርን መጠበቅ ነው!" ⚖️📜🎓✨
https://youtu.be/HP4xwCDXz64?si=3e8tqYlRuG6UF3em
♨Wolkite University የሚሰጣቸው departments✨ ⭕Dept. Of health 🔺Medicine 🔺Pharmacy 🔺Anesthesia 🔺medical lab 🔺Nursing 🔺public health 🔺mid wifery 🔺Pre engineering 🔺Software engineering 🔺Mechanical engineering 🔺Food 🔺Electrical engineering 🔺Computer science 🔺Information system 🔺Chemical engineering ⭕OTHERS SCIENCE 🔺Agro economics 🔺Biotechnology 🔺Tourism @freshman_success @freshman_success @freshman_success
LIST OF DEPARTMENT THAT GIVEN IN JIMMA UNIVERSITY FOR NATURAL SCIENCE Institute of Health Sciences 🔰Undergraduate Programs 💊MD in Medicine 💊MD in Dentistry 💊BSc in Anesthesia 💊BSc in Medical Laboratory 💊BSc in Public Health 💊BSc In Pharmacy 💊international Nursing(only in ju) 💊BSc in Midwifery 💊BSc in Environmental Health Jimma Institute of Technology 🔰Undergraduate Programs ♀️BSc in Architecture and Urban Planning ♀️BSc in Biomedical Engineering ♀️BSc in Chemical Engineering ♀️BSc in Civil Engineering ♀️BSc in Computer Science ♀️BSc in Electrical and Computer Engineering ♀️BSc in Hydraulics and Water Resources Engineering ♀️BSC in Information Science ♀️BSc in Information Technology ♀️BSc in Material Science Engineering ♀️BSc in Mechanical Engineering ♀️BSc in Software Engineering ♀️BSc in Water Supply & Engineering College of Agriculture and Veterinary Medicine 🔰Undergraduate Programs 🔅BSc in Plant Science 🔅BSc in Horticulture 🔅BSc in Agricultural Economics 🔅BSC in Animal Science 🔅BSc in Food Science and Post-Harvest Technology 🔅DVM in Veterinary Medicine 🔅BSc in Natural Resources Management 🔅BSc in Rural Development and Agricultural Extension College of Natural Science 🔰Undergraduate Programs 🔸BEd in Biology 🔸BEd in Chemistry 🔸BEd in Mathematics 🔸BEd in Physics 🔸BEd in Sport Science 🔸BSc in Biology 🔸BSc in Chemistry 🔸BSc in Mathematics 🔸BSc in Physics 🔸BSc in Sport Science 🔸BSc in Statistics Join and share🙏 Everybody have to join 👉@freshman_success 👉@freshman_success 👉@freshman_success
Radiology https://t.me/freshman_success/161
ዩንቨርስቲ በትንሹ ከ4 እስከ 8አመት የምትቆዩበት ስለሆነ ችላ ማለት የለባችሁም። ምርጡ የወጣትነት ዕድሜ የምታሳልፉበት ስፍራ ነው። Join and share 👉@freshman_success
💌እነዚህ ግቢዎች ተማሪዎችን በማወዳደር ፈትነው የሚቀበሉ ናቸው። Next year(2019) ከታች ካሉት ዩኒቨርሲቲዎች ለመግባት። 1.SIT (Shaggar Institute of Technology) 2.Adiss Ababa University 3.AASTU የአአ 4.SPHMMC(paul hospital) 5.ASTU የአዳማ ስለዚህ በእነዚህ ዩኒቨርሲቲዎች ለመግባት አስፈላጊውን መረጃ እና ዝግጅት ምታገኙበትን ቻናል ነው። JOIN : @uatexamprep
💻Software የሚሰጡ ዩንቨርሲቲዎች ዝርዝር ⭕ Mekelle Universitiy ⭕ Bahirdar Universitiy ⭕ Debre-Markos Universitiy ⭕ Wollo University ⭕ Haremaya Universitiy ⭕ Jimma Universitiy ⭕ Bulehora Universitiy ⭕ Jigjiga Universitiy ⭕ Debre-Birhan Universitiy ⭕ Arbamich Universitiy ⭕ Wachamo Universitiy ⭕ Wolkite Universitiy ⭕ Adis Ababa University ⭕ AASTU ,ASTU ⭕ INJIBARA UNIVERSITY update ሊኖር ይቻላል! @freshman_success @freshman_success @freshman_success
видео или голосовое, без подписи
በአሁኑ ጊዜ Hawassa የሚሰጣቸው departmentoch ናቸው https://t.me/freshman_success https://t.me/freshman_success
📢 አዲስ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገባ ተማሪ ምክር ቢጠይቀኝ የምነግረው 9 እውነታዎች! 90% የሚሆኑ ተማሪዎች ሳያውቁ ወይም ሳያስተውሉ የሚሰሯቸውን ስህተቶች ለማስቀረት እና የዩኒቨርሲቲ ቆይታችሁን ስኬታማ ለማድረግ እነዚህን ቀላል ግን ወሳኝ ምክሮች ተግበሩ👇 1. የመጀመሪያው ሴሚስተር ውጤት (GPA) ላይ ትኩረት ማድረግ የመጀመሪያው ሴሚስተር ውጤት አንዴ ከወረደ በኋላ በቀጣዮቹ ሴሚስተሮች መልሶ ማስተካከል በጣም ከባድ ነው፤ ምክንያቱም አጠቃላይ ውጤታችሁ የሚሰላው በየ ሴሚስተሩ ያገኛችሁ ውጤት እየተደመረ ስለሆነ የሚሄደው ። ስለዚህ Freshman ላይ ሳትዘናጉ፣ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ትኩረት ሰጥታችሁ እና በስነ-ስርዓት አጥንታችሁ ጥሩ ውጤት አስመዝግቡ። 2. ማንነትን አለመቀየር ገና ግቢ እንደተገባ ታዋቂ ለመሆን ወይም ከልክ በላይ ለመታየት ከመሞከር ይልቅ ትሑት መሆን ይበልጣል። ተፈጥሯዊ ማንነታችሁን ሳትቀይሩ፣ ሰውን ሳትንቁ ከሌሎች ተማሪዎች ጋር በጥሩ ሁኔታ መግባባት እና ሰላማዊ ግንኙነት መፍጠር የተሻለ ነው። 3. ጓደኞችን በጥንቃቄ መምረጥ በዩኒቨርሲቲ አብረዋችሁ የሚበሉ፣ የሚውሉ እና በአንድ ክፍል ውስጥ የሚኖሩ ጓደኞች በህይወታችሁ እና በትምህርታችሁ ላይ ትልቅ ተፅዕኖ አላቸው። ጥሩ ጓደኛ ወደ ላይ ያወጣችኋል፣ መጥፎው ደግሞ ይስባችኋል። ስለዚህ ህልማችሁን እና ትምህርታችሁን የሚደግፉ ሰዎችን በጥንቃቄ ምረጡ። 4. የግሩፕ አባላትን በጥንቃቄ መምረጥ በአሳይመንት፣ በፕሮጀክት እና በግሩፕ ስራዎች ጊዜ ለትምህርት ጥሩ አመለካከት እና ፍላጎት ያላቸውን ሰዎች መምረጥ አለባችሁ። አለበለዚያ ስራ የማይሰሩ ሰዎችን አቀላቅላችሁ የቡድኑን ስራ በሙሉ በእናንተ ላይ የሚጥሉ እና ውጤታችሁን የሚያበላሹ አባላት ያጋጥሟችኋል ።የ ግሩፕ ስራ የ final ፈተና ላይ ስለሆነ አብዋኛውን ጊዜ የምታስገቡት ለ ፈተናው መዘጋጀት ትታችሁ Assignment ላይ ነው ጊዚያችሁን የምታሳልፉት፣ ሰው ምረጡ! 💡 ለምታስቡላቸው ጓደኞቻችሁ Share አድርጉት! ለቀጣይ ክፍሎች React ማድረጋችሁን አትርሱ!
አምና ጳውሎስ የተወዳደሩት ሁሉም ከ500 በላይ ያመጡ ተማሪዎች ብቻ ነበሩ🥰 የዘንድሮውን ማን ያውቃል🫣🫣 ምዝገባው የማትሪክ ውጤት ከተለቀቀ በኋላ በonline ነው የሚሆነው😘 @freshman_success @freshman_success @freshman_success
UAT Model Exam is here! 🎯 📝 100 questions covering Logical Reasoning, Quantitative, Reading Comprehension & Grammar. 📅 This Saturday! 🔥 Test yourself, improve your skills, and get exam-ready! ልዩ Program🎉 @uatexamprep
እንደምን አደራችሁ☺️❤️ ይህ ሰዓት ሁላችሁም 1-5 ስለ ምትመርጡት ዩንቨርስቲዎች በቂ መረጃዎችን የሚትሰበስቡበት ጊዜ የው። Comment lay እርስበርሳችሁ ተነጋገሩ እኛም አከራካሪ ጉዳይ ስሆን መልስ እንሰጣችኋለን። መልካም ቀን✨
ግቢ የሚትመርጡት ከውጤት በፊት ነው።
Good evening guys🙍 መቼስ አሁን የት ዩንቨርስቲ እንደሚትሞሉና ምን department እንደሚትማሩ ወስናችሁላ🤩
📢 በ 2019 ግቢ ለምትገቡ ዩኒቨርሲቲ ምርጫ ላይ ይሄን የምንላችሁን ስሙ❗️ የትኛው ዩኒቨርሲቲ እና ምን አይነት Department መግባት እንዳለባችሁ በጥንቃቄ ማሰብ አለባችሁ። ይህን ለማድረግ ደግሞ እነዚህን ነገሮች አስቡባቸው፤ 1. መግባት የምትፈልጉትን Department ለዩ በጣም የሚስባችሁ የትኛው የትምህርት አይነት እንደሆነና ወደፊት ምን መስራት እንደምትፈልጉ ለራሳችሁ ግልጽ ማድረግ። ለምሳሌ website, mobile apps የመሣሠሉት ላይ መስራት የምትፈልጉ ከሆነ፣ እነዚህን ትምህርት የሚሰጡ ዩኒቨርሲቲዎችን መምረጥ ትችላላችሁ ፤ like Software, computer science ,it department ያላቸውን። 2. ዩኒቨርሲቲው በብዙ ነገሮች የተሻለ መሆኑን አረጋግጡ ዩኒቨርሲቲው ጥሩ ስም ካለውና ጥራት ያለው ትምህርት የሚሰጥ ከሆነ አሪፍ ነው። በተለይ ደግሞ እናንተ የምትፈልጉት department ምን ያህል ጥራት እንዳለው ማረጋገጥ አለባችሁ። መምህራኖቹ ጥሩ እውቀትና ልምድ ያላቸው መሆን አለባቸው። ቤተ መጽሐፍት፣Computer class፣ wifi፣ የላብራቶሪ መሳሪያዎችና ሌሎች ነገሮች በዩኒቨርሲቲው ውስጥ መሟላት አለባቸው። 3. አቅማችሁን እወቁ እንደ አዲስ አበባ፣ ባህርዳር፣ ጎንደር ያሉ ትላልቅ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ተፈላጊ የሆኑ Departመንቶች ላይ ለመግባት ፍክክር አለ። ምክንያቱም ብዙ ጎበዝ ተማሪዎች ከ እነዚ ዩኒቨርቲዎች ስለሚኖሩ እና አብረዋችሁ ስለሚወዳደሩ ውጤታችሁ(GPA) ከፍ ያለ መሆን አለበት። ስለዚህ የትምህርት ፍላጎታችሁን ብቻ ሳይሆን ውጤታችሁንም እና አቅማችሁንም እያያችሁ የሚመጥናችሁን ዩኒቨርሲቲ መምረጥ አለባችሁ። ለምሳሌ Adiss Ababa ላይ Software ለመግባት Gpa ከ 3.97 ጀምሮ መስራት ሊጠበቅባችሁ ይችላል፤ እንደ Debre brihan diredawa የመሣሠሉት ደግሞ ከ 3.5፣ 3.7 ጀምሮ ሰርታችሁ መግባት ትችላላችሁ። ይሄ ብዙ ተማሪዎች የሚሸወዱበት ነው በትኩረት በደንብ እስቡበት፤ አቅማችሁን እወቁ! ...ሌሎች የሰላም ሁኔታ የመሣሠሉት እንዳሉ ሆነው እነዚህን ነገሮች በማሰብ ምርጫ አድረጉ ግልጽ ያልሆነ ነገር ካለ let's discuss comment ላይ ጻፉልን። @freshman_success