Freshman Tutorial
описание
This channel is Created For University Newbies and we also created a channel for senior university students, join us: @ethio_exams2 #mid #final #AAU #exams
Лучшие посты
за три месяцаDon't miss out! Hundreds of jobs & workers are live RIGHT NOW on Lucy Jobs Telegram. House workers, developers, engineers, cleaners — ALL verified. Join the group, find your match TODAY. 💰 👥 Join us: https://t.me/lucy_jobs_group 🤖 @LucyJobsBot | 🌐 jobs.lucyhub.org 🇪🇹
We Are Hiring Graduates Are you ready to begin your career? Employers across Ethiopia are looking for talented graduates like you. Create your free account, build your professional profile, upload your CV, and apply for jobs from trusted employers—all in one place. We welcome graduates in Software Engineering, Accounting & Finance, Health Sciences, Engineering, Education, Business & Management, Law, Agriculture, Design & Creative Arts, Marketing, Logistics, and many other fields. Join thousands of graduates already connecting with employers and taking the next step in their careers. Register today: https://graduate.lucyhub.org/ Join our Telegram community for daily job updates: https://t.me/lucy_jobs_group Your career starts with one application. Register today and let employers discover your talent.
🤖 @LucyJobsBot ን ተጠቅመው ሙያዎን ወደ ቀጣዩ ደረጃ ያሳድጉ! ስራ እየፈለጉ ነው? ወይስ ባለሙያ እየፈለጉ ነው? @LucyJobsBot የኢትዮጵያ ዘመናዊ የስራ እና የፍሪላንስ መድረክ ሲሆን ቀጣሪዎችን እና ፍሪላንሰሮችን በቀላሉ ያገናኛል። ✅ በቀላሉ ስራዎችን ያግኙ ✅ የዕለቱን የስራ ማስታወቂያዎች ይቀበሉ ✅ የሙያ ፕሮፋይልዎን ይገንቡ ✅ የራስዎን ዲጂታል ቢዝነስ ካርድ ያግኙ ✅ ከደንበኞች ጋር በቀጥታ ይገናኙ ✅ በደህንነት ይቀጠሩ እና ገቢዎን ያሳድጉ 💻 ፕሮግራመር፣ 🎨 ዲዛይነር፣ ✍️ ጸሐፊ፣ 📢 ማርኬተር፣ 🏗 ኮንስትራክሽን ባለሙያ፣ 👨🏫 አስተማሪ፣ 👩⚕️ ጤና ባለሙያ ወይም ሌላ ማንኛውም ባለሙያ ከሆኑ፣ Lucy Jobs ለእርስዎ ነው! 🚀 ዛሬውኑ ይቀላቀሉ! 🤖 ቦት፡ https://t.me/LucyJobsBot 👥 ማህበረሰብ፡ https://t.me/lucy_jobs_group 🌐 ድህረ ገጽ፡ https://jobs.lucyhub.org 💙 ክህሎትዎ፣ ፕሮፋይልዎ፣ እድልዎ — ሁሉም በ Lucy Jobs! #LucyJobs #LucyJobsBot #ስራ #ፍሪላንስ #ኢትዮጵያ #የስራ_እድል #ቅጥር #ሙያ
#እንድታውቁት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ በጀመረው የሞዴል ማህበረሰብ ትምህርት ቤቱ በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከ1ኛ-7ኛ ክፍል ለማስተማር ማቀዱን አስታውቋል። ትምህርት ቤቱ ቅድሚያ ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ልጆች ዕድል እንደሚሰጥ የገለጸ ሲሆን ባለው ክፍት ቦታ መሠረት ከዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ውጭ ላሉ ተማሪዎችም በውድድር ተደራሽ ይሆናል ብሏል። ዩኒቨርሲቲው ትምህርቱን ለመስጠት ያቀደው 5 ኪሎ (በቀድሞው ድህረ ምረቃ/ፋርማሲ ትምህርት ቤት ግቢ) ሲሆን ምዝገባውም ማክሰኞ ሐምሌ 14 - ሐምሌ 21 /2018 ዓ.ም እንደሚከናወን ገልጿል። ለመመዝገብ ምን ያስፈልጋል ? - የመመዝገቢያ ክፍያ 1,000 ብር፤ - የተመዝጋቢ ልጆች የልደት ካርድ እንዲሁም ከቀድሞ ትምህርት ቤት ያጠናቀቁበት ሰርተፊኬት፤ - 2 የወላጅ እና 4 የልጅ ፎቶግራፍ እንዲሁም ወላጆች ከሚሰሩበት የሥራ ክፍል የሰው ሀብት ቢሮ የተመዝጋቢው ወላጅ ወይም ህጋዊ አሳዳጊ መሆናቸውን የሚገልፅ ደብዳቤ፤ - የመመዝገቢያ ክላሰር እና የክፍያ ደረሰኝ ዩኒቨረሲቲው በማኅበራዊ ሚዲያው ባወጣው መረጃ ወርኃዊ የተማሪዎች ክፍያን አላሳወቀም። https://t.me/ethio_exams2
https://t.me/BetFelagi_2018
#ጥቆማ በአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ትምህርት ቢሮ ገላን የወንዶች እና እቴጌ መነን የልጃገረዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በ6ኛ እና በ8ኛ ክፍል በከተማ አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን በማወዳደር ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል፡፡ በ2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ ቋንቋዎች 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተምራችሁ ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ወደ 7ኛ እና 9ኛ ክፍል የተዘዋወራችሁ ተማሪዎች ለወንድ ተማሪ በገላን የወንዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እንዲሁም ለሴት ተማሪዎች በእቴጌ መነን የልጃገረዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በውድድር ለ2019 ዓ.ም ቅበላ ይደረጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች በአዳሪ ትምህርት ቤቶቹ ለመግባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡ (ዝርዝር መስፈርቶችን ከላይ ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ፡፡) የምዝገባ ጊዜ ከሐምሌ 13-17/2018 ዓ.ም ኦንላይን ይመዝገቡ 👇🏼 ● ለገላን ወንዶች አዳሪ መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመልካቾች፦ https://bs.ministry.et ● ለእቴጌ መነን ልጃገረዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመልካቾች፦ https://bs.ministry.et https://t.me/ethio_exams2
- 25 июл.389 просмотров
Who needs sells and buys Books, Educational materials, and House materials please contact us. Join channel: @LucyUsedItems