tgindex

ግሎባል ፋኖ ሚዲያ /ግፋሚ/GFM

описание

አማራ በዚህ ልክ ሲጨፈጨፍ ማየት ያማል። ይህን ለማስቆም የበኩላችን መረጃ በመስጠትና ማሰራጨት ተገቢ ነው

425
подписчиков
Охват к подписчикам
27,3%
ERR
Реакции к просмотрам
0,00%
0 на 50 постов
Пересылки к просмотрам
0,00%
0
Постов в день
1,3
всего 107

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 17:23-- ለአፋብን ፖሊት ቢሮ እና ማዕከላዊ ኮሚቴ፣ --- ከአፋብን አባላት፣ ጉዳዩ --- በ"ጽምዶ" ጉዳይ የሠራዊቱ ድምፅ እና ውሳኔ ሰጪነት እንዲከበር ስለመጠየቅ። --- ነሃሴ 12፣ 2018 ዓ.ም እኛ ስማችንን ለግዜው አደባባይ ከማውጣት የተቆጠብን እና በተለያየ እርከን ላይ ያለን የአፋብን አባላት፣ ላለፉት ጥቂት ወራት በመገናኛ ብዙሃን "ጽምዶ" ስለሚባል የታጣቂ ኃይሎች ስብስብ ስንሰማ ሰንብተናል። በአሁኑ ግዜ ጉዳዩ ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሱን ከመገናኛ ብዙሃን ማረጋገጥ ችለናል። እንደሚታወቀው፣ በማንኛቸውም መንግሥት ወይም ድርጅት ውስጥ ያለ ስራ አስፈፃሚ ከማንኛቸውም ሀገራት ወይም ኃይሎች ጋር ጥምረት ለማድረግ ማሰብ፣ ማስጠናት እና መነጋገር የሚያስችል ኃላፊነት እና ስልጣን አለው። የአፋብን ፖሊት ቢሮ በዚህ ልክ ኃላፊነት እና ስልጣን ተሰጥቶታል። ከጽምዶ ኃይሎች ጋርም ያደረገው ግንኙነትም ይህን ታሳቢ ያደረገ ነው ብለን ወስደነዋል። ሆኖም፣ በየትኛውም መንግሥት፣ ድርጅትም ሆነ አፋብን ውስጥ ያለ ሥራ አስፈፃሚ፣ ከሌሎች ኃይሎች ጋር ሊደረጉ ይገባቸዋል ብሎ የሚያምንባቸውን ጥምረቶች በራሱ ውሳኔ ብቻ ማፀደቅ ወይም ማስፈፀም ይችላል ማለት አይደለም። እንደ መንግሥት በህዝብ በተመረጠ ፓርላማ፣ እንደ ድርጅት ደግሞ ወይ በማዕከላዊ ኮሚቴ ወይም በጉባኤ ወይም በአባላት ቀጥተኛ ተሳትፎ ማፀደቅ ይጠበቅበታል። በተለይ የደም ዋጋ እየተከፈለበት በሚገኝ የትጥቅ ትግል ውስጥ በትግሉ ይዘት እና አቅጣጫ ላይ ተፅእኖ የሚያሳድር ወይም የሚያስቀይር ውሳኔ መወሰን ሲያስፈልግ፣ ጉዳዩ በቀጥታ ለሠራዊቱ ቀርቦ ውሳኔ እንዲሰጥበት ማድረግ በመላው ዓለም የተለመደ አሠራር ነው። በዚህ ዓውድ ሥራ አስፈፃሚው ጠቃሚ ናቸው የሚላቸውን የውሳኔ ሃሳቦች ይዞ መቅረብ ይችላል፣ ይገባዋልም። ይህን ዓለም አቀፋዊ፣ ህጋዊ እና ዲሞክራሲያዊ አሠራር በአፋብንም ውስጥ ተግባራዊ ተድርጎ፣ ከሞላ ጎደል በባዶ እጁ ሆኖ አፍንጫው ድረስ ከታጠቀው የብልፅግና ጨፍጫፊ ሠራዊት ጋር ላለፉት ሶስት ዓመታት እየታገለ የሚገኘው የፋኖ ሠራዊት በፀረ--አማራነታቸው እና በፀረ--ኢትዮጰያዊነታቸው ከሚታወቁ ኃይሎች ጋር ስለታሰበው ጥምረት ውይይት አድርጎ የመጨረሻ ውሳኔ መስጠት አለበት። በተለይ አሁን ያለው የአፋብን አመራር፣ በድርጅታዊ ጉባኤ በህጋዊ እና ዲሞክራሲያዊ መንገድ ያልተመረጠ እና የፋኖን አንድነት ለማሳለጥ በግዜያዊነት የተዋቀረ "የሽግግር አመራር" እንደመሆኑ መጠን፣ በመሠረታዊ ጉዳዮች ላይ መወሰን የሚያስችል ህጋዊ እና ዲሞክራሲያዊ ቁመና የሌለው መሆኑ ታሳቢ ተደርጎ፣ ጉዳዩ ለሠራዊቱ ቀርቦ የመጨረሻ ውሳኔ መስጠቱ ግድ ይላል። ይህ ሳይሆን ቀርቶ፣ በግዜያዊነት በተዋቀሩት የአፋብን ፖሊት ቢሮ እና ማዕከላዊ ኮሚቴ ውሳኔ ብቻ ከጽምዶ ኃይሎች ጋር ስምምነት ቢደረግ፣ ብዙሃኑ የአፋብን አባላት ምንም የሚያውቁት ነገር እንደሌለ እና በውሳኔው እንዳልተሳተፉ ለህዝብም ለታሪክም በዚህ አጋጣሚ እንገልፃለን። ከአክብሮት ሰላምታ ጋር :- የአፋብን አባላት። ነሃሴ 12፣ 2018 ዓ.ም ግልባጭ :- --- ለአፋብን አባላት እና ደጋፊዎች --- ለመገናኛ ብዙሃን (ለህዝብ) --- ለማህበራዊ ሚዲያ (ለህዝብ)0,00%
  • 17:20https://youtu.be/XkGiwzKHK7I0,00%
  • 13:28https://youtu.be/P74DcBnQLSg?si=zB-_8jX-GNPcn_zq0,00%
  • 17 авг.https://youtu.be/QnKndz4_QfQ0,00%
  • 15 авг.https://youtu.be/7dYGb_V6x2k0,00%
  • 14 авг.https://youtu.be/mGEbtBQezRA0,00%
  • 13 авг.https://youtu.be/ylYC5Sb3EvI0,00%
  • 12 авг.https://youtube.com/live/Fvigggo-bxA?feature=share0,00%
  • 12 авг.https://youtu.be/8UNhxUJSnnY?si=OCZYuTnp30kOk9g00,00%
  • 11 авг.https://www.youtube.com/live/gieg5aTg8eg?si=ru5FcX7hYKPIlCe70,00%
  • 11 авг.https://youtu.be/FFqQkrC-XhE0,00%
  • 10 авг.https://youtube.com/live/B8XfpBMEf1s?feature=share0,00%