Gumaa Saaqqataa
Статистика- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 11
- Всего постов
- 69
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 8 459
- 1/48двое суток
- 9 694
- 1/72трое суток
- 10 455
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
የጎጃም ወራሪዎች የሞርሞርን (አባይ) ወንዝ ተሻግረው በ 1855 የአሁኑን መሰል ወረራ ለመፈጸም ቀዲዳ ወነቤ የተባለን ከሀዲ በመጠቀም የኦሮሞ መንደሮችን ወረው በ አብሼ ገርባ አንገት ላይ ቀምበር አስረውበት ጀበላ መጠራ በሚባል ቦታ ላይ በህይወት እያለ ......ቀብ ረ ውታል ተ የዛሬው ለየት የሚለው "ኦሮሞ ሀገር እየመራ ነው" በሚባልበት ዘመን ብልጽግና የትናንቶቹን ወራሪዎች አደራጅቶ፣ አስልጥኖ ፣ አስታጥቆ ህዝባችን ላይ አዘመቱት።
ይሄ ጭፍጨፋ የተፈጸመው በግልገል በለስ መናኸሪያ ውስጥ ነው
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ዛሬ ጠዋት 4፡30 ላይ #የኢትዮጵያ አየር ሀይል የጦር ጀት አውሮፕላን በምሥራቅ ሸዋ ዞን፣ ቦራ ወረዳ፣ ጎራ ለማን ቀበሌ ውስጥ ተመትቶ ወድቋል። በአውሮፕላኑ ውስጥ የነበሩት 2 ፓይለቶች በፓራሹት ወደ መሬት የወረዱ ሲሆን በአካባቢው የነበረው የመከላከያ ኮማንዶ ሰራዊት ባደረገው ከፍተኛ ርብርብ ፓይለቶቹን ሊታደጋቸው ችሏል። አውሮፕላኑ በወደቀበት በዚህ አካባቢ በርካታ የኦሮሞ ነጻነት ጦር ሀይሎች ያሉ ሲሆን ተመቶ የወደቀው የጦር ጀት በመከላከያ ሰራዊት ሳይነሳ በፍጥነት አካባቢውን ተቆጣጥረው ይገኛሉ።
አንድ ኮርማ ደግሞ "የኦሮሞ ጀነራል ያየነውም የሰማነውም በአብይ ዘመን ነው" የሚል ለኦሮሞ ያለውን የጥላቻ ቅርሻ ቱን ሲ ተ ፋ ው ይህችን ብቻ ማለት ፈለኩ... . በነገራችን ላይ የምኒሊክ ጦር ጠቅላይ አዛዥ (ጀነራል) ጎበና ዳጨ እንደነበረው ሁሉ የምኒሊክ አያት የሆኑት የንጉስ ሳህለስላሴ የጦር መሪ የነበረው መተኮ ቦጂአ (ለራስ መስፍን ስለሺ አያት የሚሆናቸው ) የመላው ጦራቸው አዛዥ (ጀነራል) ነበር። . ወደ ኋላ መለስ ብለን ታሪክን ካገላበጥን ደግሞ የአጼ ልብነ ድንግል (ከ1500 እስከ 1533 ዓ.ም) የአጠቃላይ ጦራቸው አዛዥ ቱሉ የተባለ የኦሮሞ ተወላጅ ነበር። "ቱሉ" እና "ታሪክ" በዚህ መልኩ ተከትበው እናገኛለን። . በአንድ ወቅት ንጉሱ አጼ ልብነድንግል ኦሮሞን እንዲወጉ የላኳቸው ጦሮች በተከታታይ ግዜ ተሸንፈው ይመለሱ ነበርና የተዋጊ ሀይላቸውን አሰላለፍ ከኦሮሞዎቹ በመኮረጅ ለረጅም ግዜ ከተዘጋጁበት ቦሀላ በቱሉ የሚመራው የንጉስ ልብነድንግል ጦር በአባ ዱላዎች በሚመራው የኦሮሞ ሀይል ላይ ጥቃት እንደከፈቱ የኦሮሞ ተዋጊዎች እንደ ቢላቻ (ወንጭፍ) እየተምዘገዘጉ የልብነድንግል ጦር መካከል በመግባት ደመሰሱት። የሽንፈቱ መርዶው የደረሰው አጼ ልብነ ድንግል የጦራቸውን መሸሽ በሰሙ ግዜ እርር እንዳሉ እንዲህ አሉ "ሁሉ ቢፈራ እንዴት ቱሉ ፈራ?" (ምንጭ፥ የልብነድንግል ዜና መዋእል ፥ ተ.ፃ.መ)
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
bara 1902tti ummanni magaalaa finfinnee keessa jiraatan lakk.40,000 hanga 50,000, ta'an kitaabni Cambridge university "Journal of African History,(1961)" Pdf 👇
видео или голосовое, без подписи
ኤቢሳ ገላዬ የተባለው (በቁጥር 1 ላይ ያለው የኦሮሚያ 120 ገ ዳ ይ ቡድን መሪ) ፣ የአገዳደል ስልጠና ጭምር ሲሰጥ እንደነበረ ፣ የገ ደለውን ሰው አ ስ ከ ሬ ን መኪናው ውስጥ ይውል እንደነበረ ባለፉት ወራት ስንገልጽ ብዙዎች ለማመን ተቸግረው ነበር። ዛሬ ላይ የወጣውን የግፍ አገዳ ደል የፈጸመውም ይሄው ኤቢሳ ሲሆን ከ32 እስረኞች በጠቅላላው አስራ ስድስት ሚሊየን ብር ተቀብሎ ከሀገር ለማምለጥ በመሞከር ላይ የሚገኝ ሲሆን መረጃዎችን ለማጥፋት በማሰብ የት እንዳደረሳቸው እስካሁን መረጃው ካልተገኘው መካከል ይህ በቁጥር ሁለት ላይ የሚገኘው እና ሹፌሩ በመሆን አብሮት ሲንቀሳቀስ የነበረ ጉታ ቀቀባ የሚባል ወጣት ይገኝበታል።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
Oromoon akanatti ajjeefamaa jira