Harari private school
Статистика- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 97
- 1/48двое суток
- 111
- 1/72трое суток
- 119
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
ሰላም✌️ ለ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ሀሙስ 16/11/2018ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 የክረምት የበጎ ፍቃድ ስራን ስለሚገመገም በቢሮ አዳራሽ እንድትገኙ አሳውቃለሁ። ማርፈድም ይሁን መቅረት አይቻልም።
без подписи
የ2019 ዓ/ም የትምህርት ካላንደር
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
መሪ ቃል ሴት ትመርጣለች፤ ትውልድን ታንጻለች፤ ሀገርን ትገነባለች ኢዶች ቲመልሓት! ጂሉ ቲቂምሳት፤ባዱ ቲቺኽላት! Dubartiin ni filatti; dhaloota ni ijaarti; biyya ni ijaarti!" ለባነሮች • "ድምፅሽ የለውጥ ቁልፍ ነው! - አንቺ ስትመርጪ፣ የነገዋን የበለጸገች ኢትዮጵያን እየመረጥሽ ነው።" • አንቺ ካለሽ ሀገር አለች - በዕውቀት ታንጽን፣ በምርጫችን ሀገርን እንገነባለን። • በብልጽግና ፓርቲ ጥላ ስር፣ የሴቶችን ተጠቃሚነት እናረጋግጣለን። ድምፅሽን ለሰላም፣ ለልማትና ለፍትሕ ስጪ • ልጆቻችን የተሻለች ሀገር እንዲወርሱ፣ ዛሬ በድምፃችን የብልጽግናን መሠረት እናፅና። • የሴቶች ድምፅ ለተሟላ ብልጽግና ትውልድ የሚታነፀው በእናትነት ፍቅር፣ ሀገር የምትገነባው በሴቶች ጥንካሬ ነው። • ሰላም የሚጀምረው ከእናት ጉያ ነው፤ ለዘላቂ ሰላም ብልጽግናን እንምረጥ
ለ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የት/ቤቶች ስፖርት ሊግና የመምህራን ስፖርታዊ ውድድር የመዝጊያ ስነስርዓት ነገ 07/09/18ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ጀምሮ በኢማም አህመድ ስታዲዩም ስለሚካሄድ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት የት/በቱ አመራሮች እንዲገኑ የስ/ት/ዝ/ት/ዳ መልዕክት አስተላልፏለል፡፡ መልካም ምሽት
ሰላም የፊታችን ቅዳሜ 08/09/18ዓ.ም በክልል ደረጃ የሴቶች ንቅናቄ በደማቅ ሁኔታ ስለሚከበር በት/ቤታችሁ ያሉ ከ 8-12ኛ ክፍል የሚማሩ ሴት ተማሪዎችና ሴት መምህራን የባህል ልብስ በመልበስ በእለቱ ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ በአሚር አብዱላሂ አዳራሽ እንዲገኙ ፡፡ ከሴቶች፣ህፃናትና ወጣቶች ዳይሩክቶሬት መልዕክት ተላልፏል፡፡ ማሳሰቢያ በዝግጅቱ ላይ ተማሪዎች የት/ቤት የደንብ ልብስ መልበስ የማይፈቀድ መሆኑን እያሳሰብን የባህል ልብስ መልበስ የማይችሉ ተማሪዎች በማንኛው የዘወትር ልብስ መገኘት የሚቻል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
без подписи
ሰላም ለ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ነገ ማለትም ማክሰኞ በ4/09/2018 ዓ.ም በክልላዊ ሳይንስ ኤግዝቢሽን ላይ የጋራ ውይይት ስላለ ከጠዋቱ 2፡00 ት/ቢሮ አዳራሽ የት/ቤቱ ር/መምህር አንዲገኙ የስ/ት/ዝ /ት /ዳ ጥሪ ተላልፏል፡፡ ማርፈድም ሆነ መቅረት አይፈቀድም!
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤቶች የደረጃ 1 እና 2 (ለ5 እና ለ 6) አመት ህጻናት የመለማመጃና የምምህሩ መምሪያ ታትሞ የመጣ ስለሆነ በስ/ት/ዝ/ት/ ዳይሬክቶሬት በመገኘት ማሟላት ያለባችሁን ቅድመ ሁኔታ በማሟላት እንድትወስዱ አሳውቃለሁ።