- Последний пост
- 21 июл.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 441
- 1/48двое суток
- 505
- 1/72трое суток
- 545
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ቀን፦ 14/11/2018 ዓ.ም ለሐዌተን ት/ቤት ወላጆች / አሳዳጊዎች የሐዌተን ት/ቤት የ2019 ዓ.ም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ / ክልል አቀፍ ተፈታኝ ተማሪዎች የመደበኛ ትምህርት በ13/11/2018 ዓ.ም መንግስት ባስተላለፈው መመሪያ መሰረት የተጀመረ ስለሆነ ትምህርት ያልጀመራችሁ ተማሪዎች ትምህርት እንድትጀምሩና የኦላይን ምዝገባ እንድታደርጉ እናሳስባለን። ሐዌተን ት/ቤት
без подписи
👉ለ2019 ዓ.ም የሐዌተን አዲስ እና ቅድመ አንደኛ ጀማሪ (Nursery ) ተማሪዎችን ለማስመዝገብ ቦታ አስይዛችሁ ለምትጠባበቁ ለተደወለላችሁ አዲስ ወላጆች በሙሉ 🙎♀️🙎♂️የሚከተሉትን መረጃዎች ተመልከቷቸው:- 🕐 የምዝገባ ሰዓት ከጠዋቱ 2:30- 10:00 ድረስ ብቻ። 🔶የምዝገባ ቦታ፥ ሐዌተን ት/ቤት የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ካምፓስ ውስጥ አንደኛ ፎቅ 🔶በተሰጦት የምዝገባ ቀጠሮ ቀን እና ሰዓት ተመዝጋቢ ህጻናት በአካል መምጣት ይኖርባቸዋል 🔶ህጻናቱ እድሜያቸው መስከረም 2019 ዓ.ም ላይ ከ3 ዓመት 8 ወር - 4 ዓመት 4 ወር መሆን አለበት 🔶ዋናውን የክትባት ካርድ ከማይመለስ ኮፒ ጋር 🔶 የልደት ካርድ ከወሳኝ ኩነቶች(ወረዳ)የተሰጠ ከማይመለስ አንድ ኮፒ ጋር 🔶አንድ የአባት አንድ የእናት ወይንም የአሳዳጊ ጉርድ ፎቶግራፍ 🔶ሁለት የተማሪው/ዋ/ ጉርድ ፎቶግራፍ፣ መጠኑ አንድ(2^3) ለመታወቅያ እና አንድ (3*4)መረጃ ላይ የሚቀመጥ 🔶የወላጅ /የአሳዳጊ መታወቅያ ኮፒ ማምጣት ይጠበቅባችኃል። 🔶ከታች ቴሌግራም ላይ ተቀመጠውን soft copy መረጃ print በማድረግ በ English በተገቢ በመሙላት ማምጣት ይኖርባችኋል። እናመሰግናለን!! ለተጨማሪ መረጃ በስራ ሰአት 0921043308 ይደውሉ ሐዌተን ት/ቤት
ሰላም ከላይ የተፃፈውን በማንበብ የ6ኛ እና የ8ኛ ተፈታኞች የሚስተካከል ስፔሊንግ፣ ፆታ ፣ ፎቶ እና የመሳሰሉት የላቸውም በሚል ተረድተናል። ምን አልባት የቀረ ካለ ከተማ ከመላካችን በፊት እስከ ነገ (ቅዳሜ) 6:30 ድረስ አሳውቁን።
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи