Everest One School Arabsa Branch
Статистика- Последний пост
- 24 июл.
- Последнее чтение
- ещё не заходили
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 032
- 1/48двое суток
- 1 182
- 1/72трое суток
- 1 275
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
. 📢📢📢📢ማስታወሻ 📢📢📢📢 . 📢📢📢#ለነባር_ተማሪዎች📢📢📢 ወድ ወላጆች፤ የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከሐምሌ 1 ጀምሮ እየተከናወነ እንዳለ ይታወቃል። ነገር ግን የተወሰኑ ተማሪዎች ለነባር ተመዝጋቢዎች በተቀመጠው የመመዝገቢያ የግዜ ሰሌዳ መሠረት እየተመዘገቡ እንዳልሆነ ለመረዳት ችለናል። በመሆኑም ለነባር ተማሪዎች ብቻ ተለይቶ የተቀመጠው የመመዝገቢያ ቀነ ገደብ የሚጠናቀቀው ነገ ቅዳሜ ሐምሌ 18 ቀን 2018 ዓ.ም. በመሆኑ ከሰኞ ሐምሌ 20ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ይጀመራል። በመሆኑም 1) ምዝገባ ያላከናወናችሁ ነገባር ወላጆች ከዚህ በታች በተቀመጡት የስልክ ቁጥሮች በመደወል #በአዋሽ_ባንክ የሚፈፀመውን ክፍያ ኮድ እንዲወስዱና እንዲያስመዘግቡ፤ 2) ከነገ በኃላ የሚከናወን ምዝገባ ከአዲስ ተማሪዎች እኩል ቦታ ካልሞላ ብቻ የሚፈፀም በመሆኑ ለሚፈጠረው መጉላላት ትምህርት ቤቱ ሐላፊነት የማይወስድ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። የተማሪዎች የመመዝገቢያ ኮድ ለመጠየቅ: 0996867095 ለ KG 0977638079 ከ1ኛ-3ኛ 0907113211 ከ4ኛ-8ኛ እንደዚሁም አጠቃላይ መረጃ ለማግኘት 0922316655 0967039305 0936682022 ይደውሉ
без подписи
📢📢📢#የምዝገባ_መረጃ📢📢📢 ውድ ወላጅ የ2019 የትምህርት ዘመን ምዝገባን በተመለከተ ከዚህ በታች ያሉትን ነጥቦች ልብ ይበሉ፤ ➤ ከቅድመ መደበኛ (KG) እስከ 8ኛ ክፍል ያሉ ነባርና አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ከሐምሌ 1 ቀን 2018 ጀምሮ በተጠናከረ ሁኔታ እየተከናወነ ይገኛል። ➤ ለሁሉም ተማሪዎች ከዚህ በፊት ክፍያ ይፈፀምበት የነበረው ባንክ እና ኮድ ወደ #አዋሽ_ባንክ የተቀየረ በመሆኑ የምዝገባ ኮድ ያልደረሳችሁ ነባር ወላጆች ከታች በተቀመጡት የስልክ ቁጥሮች እየደወላችሁ መውሰድ ትችላላችሁ። ➤ አዲስ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ኮድ ለማግኘት እና ለመመዝገብ ወደሚቀርባቸው ቅርንጫፍ በአካል ቢመጡ ይመረጣል። በሚመጡበት ወቅትም - የተማሪ ሪፖርት ካርድ ከ1 ኮፒ ጋር - የፋይዳ መታወቂያ (FIN) ቁጥር - 2 ጉርድ ፎቶ የተማሪ እና 1 የወላጅ - የክትባት ካርድ (ለKG ብቻ) መያዝ ይኖርባቸዋል። 🔣ማሳሰቢያ‼️: ምዝገባ የሚከናወነው መንግስት ለየግቢው የመያዝ አቅም የወሰነው የተማሪ ቁጥር እስኪሞላ ድረስ ብቻ በመሆኑ ለነባርም ሆነ አዲስ ተማሪዎች #ቀድሞ_የመጣ_ቀድሞ_ይስተናገዳል በሚል መርሆ ብቻ ምዝገባው የሚከናወን ይሆናል። ለነባር ተማሪዎች የመመዝገቢያ ኮድ ለመጠየቅ: 0996867095 ለ KG 0977638079 ከ1ኛ-3ኛ 0907113211 ከ4ኛ-8ኛ እንደዚሁም አጠቃላይ መረጃ ለማግኘት 0922316655 0967039305 0936682022 ይደውሉ
🪧🪧🪧🪧🪧 ማስታወቂያ 🪧🪧🪧🪧🪧 🔉🔉🔉🔉🔉🔉🔉🔉🔉🔉🔉🔉🔉🔉 ➤ ለልጅዎ በተመጣጣኝ ዋጋ የሚሰጥ የክረምት ትምህርት ይፈልጋሉ? ➤ ክረምቱን ልጄ የት ይውላል ብለው ተጨንቀዋል? ምንስ ሲሰራ ይከርማል የሚል ስጋት ገብቶዎታል? ➤ ልጅዎ ለቀጣይ አመት ትምህርትስ እንዴት እንደሚዘጋጅ አሳስቦዎታል? ➤ የልጅዎ እንግሊዝኛ እና ሒሳብ አቅም ምን ደረጃ ላይ ደርሷል? ድጋፍ የሚያስፈልገው አይመስሎትም? ለነዚህና ሌሎች ተያያዥ ጥያቄዎን ምላሽ ከ Ⓜ️➋ የጥናት ማዕከል ያገኛሉ። 📍አድራሻ: አራብሳ ገዳም ሰፈር ቁጥር 1 ግቢ ኮሚናል። ለበለጠ መረጃ 0978483298
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи