🇵🇸መስጂድ አል-ፉርቃን (ጉቶ )🇵🇸
описание
↪️ ይህ ቻናል ጠቃሚ ጠቃሚ ጉቶ ፉርቃን መስጂድ የሚሰጡ 🖊ፁሁፎች 🖊 ኹጥባውች 🖊ሙሀደራውች 🖊ጥያቄውች የሚለቀቅቀት ነው ጆይን ብላችሁ ግቡ መርኸበን ቢኩም ።
1 426
подписчиков
Охват к подписчикам
67,0%
ERR
Реакции к просмотрам
1,44%
301 на 22 постов
Пересылки к просмотрам
0,54%
113
Постов в день
0,4
всего 22
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 13 авг.📮 ፈተናዎች ከአላህ አያርቁን ! ➻ ነብዩላህ አዩብ ዐለይሂ ሰላም ➻ ነብዩላህ ዘከርያ ዓለይሂ ሰላም ➻ነብዩላህ ዩኑስ ዓለይሂ ሰላም ♻️እና ሌሎችንም የአላህ ባሮች ተፈተኑ ነገር ግን ወደ አላህ የበለጠ ተጠጉ እንጂ ያን ፈተና ከአላህ አላራቃቸውም ......የትኛውም ጉዳይ የሚደርስብን አላህ የፃፈው ብቻና ብቻ ነው 🎧በወንድም አቡ አማር ዳውድ ጀማል حفظه الله https://t.me/httpgoto4,36%
- 11 авг.🍁ከእውቀት ~መሰናክሎች {አድካሚውች} በሚል ርዕስ ከደርስ የተቀነጨበ ። 🎧 Abu Ammar ibn Jamal al-Habashi። 🕌 አል-ፉርቃን [ጉቶ] 💦https://t.me/httpgoto3,72%
- 5 авг."ኡስታዝ አብራር አቡ አብዱረህማን ከሌላው ጊዜ ለየት ባለ መልኩ ህመሙ ጠንቶበታል። ስለዚህ ቅርብ ያላችሁ ወንድሞች ዘይሩት፤ ሩቅ ያላችሁ ደግሞ በዱዓችሁ አስቡት። አላህ ሙሉ አፊያውን/ጤናውን ይመልስለት፤ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን። አሚን! ✍ሙሀመድሰኢድ ቢን በድር https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/7581 📎 https://t.me/wrbazer 📎3,64%
- 14 авг.♻️የጁዑማ ኹጥባ ከጉራጌ ዞን ወልቂጤ መስጂድ አል-ሱና አላህ ይጠብቃት ....... 🎙ወጣትነትህ♦️ ➻ በሚል ርዕስ የተደረገ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪየሆነ የጁዑማኹጥባ ከአማርኛ ትርጉም አብሮ የቀረበ..... 🎧 በታላቁና ወደ الله ተጣሪ በሆነው በወንድም አቡ አማር ኢብኑ ጀማል አላህ ይወፍቀው። 🕌በወልቂጤ ከተማ መስጂድ አል-ሱና 🗞️ በ Telegram~Channel 👇 https://t.me/selefy https://t.me/wrbazer https://t.me/httpgoto2,89%
- 8 авг.♻️የሱና -አንበሳው -ኢብኑ ተይሚያ በሚል ርዕስ የተደረገ ሙሓደራ⤵️ =========================== ➲ኢብኑ ተይሚያ ማነው?! ➲ኢብኑ ተይሚያ ትላልቅ ተማሪውቹ ማናቸው? ➲የኢብኑ ተይሚያ ዐቂዳ ምን ነበር? ➲ከኢብኑ ተይሚያ ወርቃማ ንግግሮች ➲ሰለ ኢብኑ ተይሚያ ኡለማውች ምን አሉ? ➲ኢብኑ ተይማያ ዒልም ላይ ጁሁዱ ምን ይመስላል? =========================== 🎧በወንድም አቡ አማር ኢብኑ ጀማል አሏህ ይወፍቀው። 🕌መስጂድ አል-ፉርቃን {ጉራጌ -ጌቶ--ጉቶ} 🤳https://t.me/httpgoto/22262,47%
- 7 авг.~ ለቁምነገር ያሰብኩት ከዳኝ፣ ~ ተስፋ ያደረግኩበት ከዳኝ፣ ~ የንግድ ሸሪኬ ከዳኝ፣ ~ ወዳጄ ያልኩት ከዳኝ፣ ~ አብሮ አደጌ ከዳኝ፣ ~ ሚስጢረኛዬ ከዳኝ፣ ~ ሥራዬ ከዳኝ፣ ~ ሀብቴ ከዳኝ፣ ~ የትዳር አጋሬ ከዳኝ። እያላችሁ ብዙ አታልቅሱ፣ ዋናው አላህ ነው፣ አላህ አይጣላችሁ፣ አላህ አያርቃችሁ፣ ውዱ ሀብት ዓፊያ ነው፣ ትልቁ ነገር ጤና ነው። ጤና ብቻ አይክዳችሁ ወዳጆቼ ። የሄደው ይመለሳል፣ የራቀው ይመጣል፣ የጠፋው ይተካል። " አላህን ዓፍያ ለምኑት" ብለዋል ረሱላችን ጤናችሁን ጠብቁ፣ ለአዕምሯችሁ ተጠንቀቁ። https://t.me/httpgoto https://t.me/httpgoto2,32%
- 2 авг.🎤ኢብን አል-ቀይም (አላህ ይዘንለት) እንዲህ ይላሉ 👌"የአንድ ሰው መልካም ሥነ-ምግባር የደስታውና የስኬቱ ምልክት ነው። 📎የአደብ እጥረት ደግሞ የመከራውና የጥፋቱ ምልክት ነው።"2,22%
- 14 авг.⏳ ዳዕዋ ቅንጭብጭብ [part 29] 🚨 በሁሉም ነገር ፍትሀዊ ሁን! 🎙️ በሚል ርእስ ኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ... 🕌 በፊት ፉርቃን መስጂድ ካደረገው ሙሀደራ ተቀንጭቦ የቀረበ። ☑️ ሙሉውን ለማግኘት!⤵️ 🔄 Play ▶️ ──────◉ 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/208961,69%
- 22 июл.{ يَحۡسَبُ أَنَّ مَالَهُۥٓ أَخۡلَدَهُۥ } [Surah Al-Humazah: 3] ገንዘቡ የሚያዘወትረው መኾኑን ያስባል፡፡ https://t.me/httpgoto1,62%
- 27 июл.🕌 "አሰላቱ ኸይሩ ሚነን-ነውም" (ሰላት ከእንቅልፍ ይበልጣል✨ ከነብዩ (ﷺ) ሀዲስ፦ የአላህ መልክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "የፈጅር ሁለት ረከዓዎች (ሱናዎች) ከዱንያና በውስጧ ካለው ነገር ሁሉ ይበልጣል ።1,56%
- 24 июл.✍ሳምንታዊ የጁዑማ ኹጥባ ከቆረፍቻ መስጂድ አል-ሱና አላህ ይጠብቃት.... 🤌 ርዕስ፦ኧርነሡ በቆሙበት ቁም! 🎧በወንድም አቡ አማር ኢብኑ ጀማል አሏህ ይወፍቀው 🕌 መስጂድ አል-ሱና ቆረፍቻ ♻️https://t.me/mesjdesunakorefcha/33481,49%
- 8 авг.📮 ማስታወሻ የማይቀር ዘወትር ሳምንታዊ የእሁድ ሙሓደራከጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ.. ✅ እነሆ ነገ እለተ ዕሁድ እንደተለመደው ሳምንታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም የሚኖር ይሆናል። 🤝 የዙሁር ሰላት እንደተሰገደ ሁላችንም ቀቡል ነጃሺ መስጂድ እንገናኝ። ♻️ሙሀደራው ወንዶችንም ሴቶችንም ያካተተ ሲሆን ልክ ዙሁር እንደተሰገደ ይጀመራል1,44%