tgindex

@Maria Rubatto primary catholic school

1 351
подписчиков
Охват к подписчикам
259,6%
ERR
Реакции к просмотрам
0,47%
331 на 20 постов
Пересылки к просмотрам
0,58%
405
Постов в день
0,0
всего 20

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 6 июл.без подписи2,09%
  • 5 авг.ለወላጆች በሙሉ የ 2019 የትምህርት ዘመን የነባር ተማሪ ምዝገባ የመጨረሻ ቀን ነገ ሐሙስ 30/11 / 2018 ዓ.ም በመሆኑ ያልተመዘገቡ ልጆችዎን ነገ እንዲያስመዘግቡ በድጋሚ ማሳሰብ እንወዳለን :: ት/ቤቱ1,24%
  • 6 июл.እንኳን ደስ አለን ደስ አላችሁ🏆 በ2018 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ተፈታኝ ተማሪዎቻችን 100% ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ አልፈዋል🏆🏆🏆1,12%
  • 18 июл.ከ5ኛ-8ኛ ክፍል የሚሰጠው የክረምት ትምህርት ሰኞ 13/11/2018 ዓ.ም ይጀመራል። ልጆቻችሁን ያላስመዘገባችሁ ወላጆች ትምህርት መማር ጀምረው ማስመዝገብ የምትችሉ ስለሆነ በቀኑ ወደ ት/ቤት እንዲመጡ አድርጉ🙏0,80%
  • 6 июл.без подписи0,70%
  • 3 авг.ሰላም ለእናንተ ይሁን🙏 የ2019 ዓ.ም ነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሐሙስ 30/11/2018 ዓ.ም ይጠናቀቃል። ወላጆች በቀሩት ሶስት ቀናት ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ በጥብ እናሳስባለን🙏0,61%
  • 26 июл.без подписи0,60%
  • 4 авг.ለማሪያ ሩባቶ ካቶሊክ ትምህርት ቤት ወላጆች እና አሳዳጊዎች በሙሉ የመጽሀፍ ክፍያ በባንክ እንደማይከፈል አውቃችሁ በጥሬ ገንዘብ እንድትከፈሉ በትህትና እናሳውቃለን ።0,53%
  • 1 июл.без подписи0,49%
  • 1 июл.без подписи0,48%
  • 14 июл.የክረምት ት/ት መማር ለተማሪዎች የሚሰጠው ዋና ዋና ጥቅሞች፦ 👉 በዓመቱ ውስጥ ያጋጠሙ ድክመቶችን ለማስተካከል እድል ይሰጣል 👉 ዝግጅት ለሚያስፈልጋቸው ትምህርቶች ትኩረት ለመስጠት ያግዛል 👉 አዲስ ትምህርቶችን አስቀድሞ መማር ይቻላል 👉 የመጪው ዓመት የትምህርት ዝግጅት ሸክም ይቀንሳል 👉 በረጅም ዕረፍት ምክንያት የሚፈጠረውን የመርሳት ችግር ይከላከላል 👉 ከስልክ/ከጨዋታ ብቻ ይልቅ ልጆች ከቅርብ ጓደኞቻቸው ልምድ የመለዋወጥ ጠቀሜታ ይሰጣል 👉 የጊዜ አጠቃቀም ልምድ ያሰለጥናል 👉ለብሔራዊ ፈተናዎች ቅድመ ዝግጅት እና የፈተና ልምምዶችን በመስራት ጭንቀትን ይቀንሳል0,44%
  • 11 июл.ለማሪያ ሩባቶ ካቶሊክ ትምህርት ቤት ወላጆች እና አሳዳጊዎች በሙሉ የክረምት ትምህርት ክፍያ በባንክ እንደማይከፈል አውቃችሁ በጥሬ ገንዘብ እንድትከፈሉ በትህትና እናሳውቃለን ።0,42%